ለውርስ ብላ የእህታን ልጅ አሳበደችው!! እህታማቾች ፊት ለፊት ተገናኝተው ተፋጠጡ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 187

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +28

    DNA የግድ በሰላም እና መስታወት መካከል መደረግ አለበት።

  • @zaresma
    @zaresma Месяц назад +17

    ውንድሜ እግዚአብሔር ይርደህ አቤት ሀጥትችን በዛ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +11

    የፈለገው ብሆን ልጁ ምንም በማያቀው ልጁን አግተው ማሳበድህ እራሱ ወንጀለኛ ናቸው

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Месяц назад +11

    የሚገርመኝ ነገር ትላልቆቹ ባጠፉት ልጅ ለምን ይቀጣል

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Месяц назад +10

    እቺ ባለጌ ሴት ነች ካሀጂ የኔ ልጅ እውነቱን አውጣላቸው።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +3

    ለማንኛውም ታሪክ የበለጠ እንዳለ ማየት በጣም አስደናቂ ነው። ለዚህ ቤተሰብ አምላክ ምህረቱን ይስጥ።

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +22

    የዳግም እናት በጣም በጣም መጥፎ ባሌጌ ሴት ነት አንተ ጅግና ነህ መሻአላህ በሪታ ወንድሜየ ❤❤🎉❤❤🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +12

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤❤❤😢😢😢

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад +1

      ሡለላህወአሊህወሠለም

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +7

    ወይዘሮ ሰላም ክሕደት ያለ ይመስላል

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Месяц назад +4

    ጎበዝ ወዴት እያመራን ነዉ 1000 አመት ላይኖር ክፋት ኧረ በቃን በሉ የናንተሀጥያት ለጻድቃኖቹም እየተረፈ ነዉ

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b Месяц назад +7

    ምንማለት ነው ያንተ ቀዝቀዝ ማለት? መስቀለኛ ጥያቄ በመጠየቀና በማፉ ጠጥ ና ጠንከር ማለት

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Месяц назад +4

    እግዚአብሔር የወላጆችን ኀጢአት በልጆች
    እስከ ሰባት ትውልድ አደርጋለሁ ያለው እየተፈጸመ ነው ይቅር ይበላቸው😂😂
    ጋዜጠኛው በርታ DNA የግድ ያስፈልጋል

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 Месяц назад +7

    ጋዘጠኛው ግግም እያኣለ ነው ምንም ኣይችልም የንስር ኣይን ነበር ማምጣት ወደዚ

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju Месяц назад +6

    ዲኢን ይዳኛቻው

  • @yalema9609
    @yalema9609 Месяц назад +2

    ድፍረታቸው ቤት ድረስ እንዴት ነው መተው የሚጮሁ። ባለጌ ደሞ ሰው ቤት መታ አገጯን ነው የምላት ትላለች እንዴ?

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Месяц назад +3

    አበበቤት የተኮል ጥግ ታአዲያ ልጁ ምንአደረገ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Месяц назад +6

    መጀመሪያም የዳግም አናት የደበቀችው ሚስጥር እንደደበቀች ያስታውቅ ነበር

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Месяц назад +2

    ወንድማችን እንኮን በሰላምመጣህ ጀግናው የዛሬስኮሜትይለሁኝ ዕመኛነኝ ❤❤❤

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Месяц назад +14

    ኢትዮጵያ ያለ ሕዝብ ከማውረስ ለመቆዴና ከውርሱ ራስ በራሶ ሳያልቁ

  • @AregawiTadesse-w4q
    @AregawiTadesse-w4q Месяц назад +2

    ቀላል መፍትሄ ፓስፖርትና መታወቅያቸው ማየት ይቻላል

  • @HelenKkk-j3r
    @HelenKkk-j3r Месяц назад +19

    ዲኤን ይመርመሩ ሁሉም

  • @Gombet25
    @Gombet25 Месяц назад +9

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ይባላል:: ወ/ሮ ሰላ ም በገዛ እጅዎ የተደበቀ ቆሻሻ ሚስጥርዎ ወጣ ከሀዲነትዎ:: የእህትዎን ሀቅ ስጡ ለዚህ ህይወትዎ ትተውት ለሚሄዱት ሀብት ለምን ሀጢያትዎን ያበዛሉ:: ንቀትዎን ተው እናቴ ልጅዎን እንዳያጡ:: ነገ ለሚፀፀቱበት ለሚቆጩበት ነገር ዛሬ ያስተካክሉ የልጅዎ እህት ናት::

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +4

    አረተዉገዘብአላቂነዉአላህሂዳዉይሥጣቸሁ

  • @kflayaynalem2789
    @kflayaynalem2789 Месяц назад +3

    Akste agot, elem endy

  • @TibebuGobena
    @TibebuGobena Месяц назад +7

    ይቺ የተረገመች ሴትዮ የእህትዋን ዉርስ ክዳ መብላትዋ ሳያንስ ባልዋን መቀማትዋ የሚገርም ነው። በቀማችዉም ንብረት ስትመፃደቅ ማየት በጣም ያበሳጫል። ጉዳዩ በሰላምና በእርቅ ቢያልቅና ንብረቱን የሚገባዉን ተካፍለው በፍቅር ቢኖሩ መልካም ነው። ካልተቻለ ጉዳዩን በህግ መጨረስና ለፈፀሙት ወንጀል ተገቢዉን ቅጣት ማግኘት ይገባቸዋል።

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 Месяц назад +4

    ኮተት ይባላል እንዴ የሰው ልጂ እረ በስመ አብ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Месяц назад +4

    ዲኤንኤን ይመርመሩ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Месяц назад +11

    ይህ የውርስ ገንዘብ በጣም አስቸጋሪ ነው😢

  • @felekche8544
    @felekche8544 Месяц назад +6

    የዋቂዎቹ ሀጢያት ልጆች ተረፈ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Месяц назад +5

    ታዳ ለውርስ ብለው ልጁን ማሳበድ ምን ይሉታልክሀድወች ናቸው

    • @AbuRimMuhamed
      @AbuRimMuhamed Месяц назад

      አንተም ብሎ ፈራጅ እስቲ ዝም በይ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Месяц назад +4

    ሴትዮዋ ከወሪያቸው እየዋሹ ነው በደብ ጠይቃቸው

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Месяц назад +5

    የጥቅም ጉዳይ አደገኛ ነው

  • @umigaliumigali
    @umigaliumigali Месяц назад +11

    DANA

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 Месяц назад +3

    አየህ የኔ እንግዳ እያልክ.ወደ ሰድብ ሄደች

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Месяц назад +4

    የዳግም እናት መጥፎ ሴት ናት። ደግሞ ለጋዜጠኛ ደግሞ አንተ ጥሩ ሰው። መስለሄን ነበር ትለዋለች እንዴ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +4

    ወይዘሮ ሰላም ጋር ትልቅ ሚስጥር አላት መጥፎ ሴት ናት ወደ DNA ውሰዳቸቸው😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +12

    ምን ያህል የኢትዮጵያ ህዝብ እራስ ወዳድ እንደሆነ እህት ወንድሙን ቀብሮ እራሱ መብላትን ይፈልጋል ሴትዬዋ አንች የስራሽው ለልጂሽ በውጭው አለም ምን ያህል መከባበር እንዳለ የቤተስብ ንብረትን ስኒ ብትሆን አያነሱም እኩል ነው

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Месяц назад +5

    ዲኤን እን አዲሪጉ

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 Месяц назад +2

    የእህቷን ባል ከመቀማት አልፎ እህትነቷን ክዳ የወላጆቿን ንብረት ጠቅልላ መውሰድ የመጨረሻ ሰይጣን ነች ፣ይህ ነገር ይጣራና ህዝብ ይወቀው።

  • @HeyabYoa
    @HeyabYoa Месяц назад +2

    liju betam fezaza new

  • @hirutnekonnen7079
    @hirutnekonnen7079 Месяц назад +2

    የእእት ምቀኛና ክፋትማ አይጣል ነው በኔም ደርሳል

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад +3

    አቤት ክፋታቺን 😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +2

    እህትም ሆነች አክስት ንብረት በሕግ መጠየቅ ያቻልነበር ።የበደለው ሌላ ተበደልኩ ብሎ በበቀል መነሳሳት አንደኛ ለብቻው ወንጀል ነው።ሁለተኛው በልጁላይ በንፅህ ሰው ላይ አይምዕሮውን በገመድ አስሮማሰር ሌላ ወንጀልነው።

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Месяц назад +9

    ወንድማችን እንኳን በሠላም መጣሀ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Месяц назад +2

    ወደህግ ይሂዱ እምትሉ? እነዚ መርዞች

  • @Tigistshumi-c8w
    @Tigistshumi-c8w Месяц назад +2

    Dana new miftachew

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +1

    Ehtyi ahi megmryai egzabreshni ferhi lenathi edsu aywrami besnesrathi awrhi

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +2

    Wdemime egzabhri yagzhi eghi lebunai ysethewi egzabhri tenkari ysethi wdemi bhretai

  • @beshiryassinzeyad3019
    @beshiryassinzeyad3019 Месяц назад

    ፍራሽ አዳሽ ምንድነው ያለ በአፌ ማነው የበላበት እኔ ሳላውቅ ።ይቺ ሰላቶ ሁላ ይላላ መግረፍ ነበር።

  • @Gombet25
    @Gombet25 Месяц назад +6

    ወ/ሮ ሰላም የጠበቁት ነገር አለ ደሞ respect የላቸውም:: DNA check ,አድርግ

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar Месяц назад +2

    ድምጻቸዉ አንድነዉ

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb Месяц назад +2

    እህትማማችነታቸውን የሚያውቅ ቤተዘመድ አቅሮቡ በላቸው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Месяц назад +3

    ጋዜጤኛ ኤኤረ ንቃ በስማአም ኢሲኪደባደቡ ነው የሚጠብቅ

  • @rahelyalew6245
    @rahelyalew6245 Месяц назад +12

    በዲኤን ይታይ

  • @aliksa9045
    @aliksa9045 Месяц назад +5

    DANA ያድርጉ

  • @saggasagga9179
    @saggasagga9179 Месяц назад +2

    በጊዜው የት ሂደው ነበረ በዘመድ አዝማድ በህግ ለምን አልጠየቁም ነበረ

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y Месяц назад +3

    ከሀዲ ነሺ ተንኮለኛ ነች ሰለም

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx Месяц назад +3

    ውሽትነቲ

  • @AbebaSendeke
    @AbebaSendeke Месяц назад

    በተለየ ጥሩ እደሰራች ምትናገረው

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh Месяц назад +4

    ግን 21 አመት ሙሉ የት ቆዩ አሁን እኮ. ንብረቱን የማግኘት. መብት እንጃ. እህትነታ . ከተረጋገጠ. በሽማግሌ. ሊፈታ ይችል ይሆናል

  • @YakobtesfayMahari
    @YakobtesfayMahari Месяц назад +2

    Ate gazetegna ayedeleh eda men zem belek zebazeke tasemanalehi ateteyikatem eda seteyewan tish ate jezeba nehi

  • @ቃልነኝየማርያምልጅ
    @ቃልነኝየማርያምልጅ Месяц назад +2

    እይይይይ ይሄ ውርስ እንዴት የምወደዱት እናቴን እህት ወንድሞቿን አለየያዉ እና እንደ ውርስ ክፉ የለም

  • @zenebechbetty2443
    @zenebechbetty2443 Месяц назад +2

    DNA please

  • @habtamukidane7670
    @habtamukidane7670 Месяц назад +2

    You can make DAN to sister and u can check which police station was taking her the time when she chasing her away

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 Месяц назад +2

    ባለጌ የሆነች ሴትዮ ካሃዲ እህትዋን ትክዳለች በፈጣሪ ደግሞ ባልዋን ቀምታ ታወራለች ስድ አንተ ልጅ እንዳትተዋት ሴትየዋ ወደ ህግ መቅረብ አለባት ሰዎቹን ማለት የአንተን አይነት ስራ የሚሰሩትን አግዙኝ በላቸው አደራ ደግሞ ራስህን ጠብቅ

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Месяц назад +2

    ታዲያአ ሰትዮየይትን ፈፈለልገሽ ለምን አልከሳሽትም

  • @Yalefale
    @Yalefale Месяц назад +4

    ጋዜጠኛው ግን ምን አፈዘዘው አይጋፈጣቸውምደ በስርአት አነሱን ቁጭብሎ ያነታርካል

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Месяц назад +5

    ለምን ዲኤንኤ አይመረመሩም ጋዜጠኛው

  • @mohmmedali1765
    @mohmmedali1765 Месяц назад +2

    ግን ኢቶ ናት ያበደችበን ህዝቦቿናቸው🙄🙄🙄🤔

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Месяц назад +2

    ዲኤን ይመርመሩ ሰው ለውርስ ብሎ እህት ወንድሙ ን ይጠለል ሺህ አመተት አንኖርን

  • @LamlamLamlam-x8y
    @LamlamLamlam-x8y Месяц назад +3

    ይመርመሩ ደኤን ኤ

  • @abayneshmule4765
    @abayneshmule4765 Месяц назад

    Ayii gize sew ke sew yilik genzeba asbelexe hulum keri new😢

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛው ጭቅጭቅ ይወዳል ወደ መፍትሄ መሄ ማፋጠጥ አይችልም

  • @MohdHamz-ye2jt
    @MohdHamz-ye2jt Месяц назад +1

    Dear madarage alabate

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +1

    Serathi ynershi uletumi telalki nahew selzi bemhlhahewi ategbhi

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 Месяц назад +1

    Dimitsumi yatawoqal itamamochi nachawo

  • @AbuRimMuhamed
    @AbuRimMuhamed Месяц назад +1

    ባለፈ በልጅቷ ፈርደን ነበር ሁላችንም አለህ አውፍ ይበለን በሁለቱም ወገን ሳይሰማ መ
    መፍረድ ሀጥያት ነው

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад +2

    ወይዘሮ ሰላም እህቷ ከሆነች እንዴት ቢያንስ የእህቷን ልጅ አታውቃትም እነዚህምን ማስረጃ እላቸው ውርስ ከሆነ ይገባኛል ካሉ አንድ ማስረጃ ይኖራቸዋል ምን አልባት አጠገባቸውስላልነበረች ሙሉ በሙሉ አውርሰዋት ሊሆን ይችላል እናትና ልጅ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው አንተባትደርስ ኖሮ ልጁን ምን ላይ እንደሚደርስ አስበው

  • @xayibajarso5509
    @xayibajarso5509 Месяц назад

    Samami badudha tuni misikina 😢

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i Месяц назад +2

    ለሄለናህያገተቸውንመከሰሰአለባት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +2

    ጋዜጠኛ እራሱ ቀሽም ነው ልጁን አበላሽታው ሳይፀፀቱ ለንብረት ብለዋል ቤታቸው ማምጣት ልክ አይደለችም እህት ከሆኑ ለምን በፍርድ ቤት አይጠይቁም

  • @habtayhagos5182
    @habtayhagos5182 Месяц назад

    Min aey net ergman nw yegeba ezh aeger

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Месяц назад +3

    😢😢❤❤❤❤

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 Месяц назад +2

    DNA ይመርመሩ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እድሜ ለዚህ ጀግና በሰራሽው ስራ ልጅሽ ጦስ ሆኖ ነበር ገንዘብ እህትማማች ማባላት ጀምሯል

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x Месяц назад +1

    Lanibirate tabilo batasabine makade min gud new

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +1

    ህዝቡ የማናውቀው ይህ ማስሚድያ ስለመጣ የአገርን ሁሉ ግፍ ፣ጭካኔ አሁን አየን ምን አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነበረ የኖርነው
    ወገኖቼ!!! ለጥቂት ብር ለማይረባ_ ንብረት ቤተሰብ ቁሳቁስ ሲገዳደል ማየቱ ግርም!!!
    ይለኛል

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Месяц назад +1

    ኣነ ዝገርመኒ ኣብ ኤቶዮጵያ ሃይማኖት ኣሎ ይባሃል ግን ቅንጣጥ የለን ታሪኽ ኣሎ ትብሉ ግን የለን ኣብ ኤቶዮጵያ ዘሎ ስርቂ ምኽሓድ መተት ምግባር ጥራይ እዩ ይገርማል።

    • @Salama-d6j
      @Salama-d6j Месяц назад

      😢😢😢😢😢አረ ኣብ ትግራይናለ ከይህሉዉ እፍፍ ተፍርሕባ ግዜኡ😢😢

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596 Месяц назад

    Selame weshetame nate dna yaderegw

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 Месяц назад

    Asabdesh ena agtesh new ende liju mawrk alebet yemtyw jezba nesh

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    አህለን ወድማችን እነዝህ ሌቦች

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Месяц назад +1

    DNA ይሳራላቸው የምትሉ።

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru Месяц назад +2

    የአባት ስም የናትየንውንና የልጆቹ አጣራ

  • @hilinakidane6654
    @hilinakidane6654 Месяц назад

    Mankan Nat lagat basamam

  • @رحيمهمحمد-و1ع
    @رحيمهمحمد-و1ع Месяц назад +2

    ድምፃቸዉ አንድ ነዉ በተለያ እልጅቱ ጋራ

  • @GammoriK
    @GammoriK Месяц назад

    Ye dagey enate kefu sew nata kahady

  • @tedroswerku2443
    @tedroswerku2443 Месяц назад +1

    DNA yargu ehtanachoch

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +1

    Wdemi enatuhi aswrahewi legtyi serathi yltemi entywi tekeklei nahewi fekrhai nhew bhlai shti nhew ywsehew selzi legtyai serathi ylsemi

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 Месяц назад +1

    GazieTeNa dedeb

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x Месяц назад

    Yaliju inate kifu nate

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +1

    አሁን ግዜው አሪፍ ነው እህቴ አይደለችም ብሎ መካድ አይቻልም DNA መመርመር አለባቸው