💎ካንተ ይህ አይጠበቅም:ሄሉ እና አሌ አዘኑበት ከፋው🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #family #habesha #mubitube #abtube7318

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ 2 месяца назад +163

    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿إِذَا دَعَا أَحَدُكُمْ فَلْيَعْزِمْ فِي الدُّعَاءِ، وَلَا يَقُلِ : اللَّهُمَّ إِنْ شِئْتَ فَأَعْطِنِي ؛ فَإِنَّ اللَّهَ لَا مُسْتَكْرِهَ لَهُ﴾
    “አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።”
    📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2678

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 2 месяца назад +103

    ሄለን በወጣ ይተካ የሰው ደስታ እንደሚያስደስትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያስደስትሽ🎉🎉🎉

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 2 месяца назад +125

    ሙባዬ ተስፋ መቁረጥኮ የሰነፎች ምልክት ነው ኣንተ ደሞ ጀግና እና ጠንካራና የናቱ ልኡል ነህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ 😢

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 2 месяца назад +89

    አለዘር እና ሄሉ ያምር ወደድኳችሁ❤❤❤❤❤❤
    ሙቤ አብሽር😢❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 2 месяца назад +349

    ሙቤ የኔ ሚስኪን ትክክል ማን ነው እንድኔ ሙቤን ሚውድው እስኪ ሙቤን ብቻ ምትውዱ ላይክ❤❤❤

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 2 месяца назад +37

    ያኔ አስተወይ ሄሉነቴ በምክኒየት እኮነው የምወድሽ ያኔ ነብስነገር🥰🥰🥰ሙቢዬ አብሽር አለህ ጭንቀትህን የቅልልህ🥺🥺😢😢

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 2 месяца назад +250

    ሁላችንም ከሙቤ ጎን እንሁን ጋይስ 😢😢😢😢👌👍

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 2 месяца назад +1

      ግዲነዉ አኖሬ አዳደየ ሰዉ እያለ እደለ ይሰማነል አነ አርጋጉት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሩኝ🎉

    • @MULER1423
      @MULER1423 2 месяца назад

      👍🙏

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 2 месяца назад

      ግን ምን ሁኖ ነው በአላህ 😢😢

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 2 месяца назад +67

    ሙቤሙስሊምኮ ተስፋ አይቆርጥም 😢😢💪😢

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 месяца назад +80

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 2 месяца назад +29

    ጎዳኛ ማለት እደዚህነው በችግርግዜ የሚደርሥ ሄሉየ አላዛርየ እወዳችሆለሁ ብቢየ እደዚህ አትሁን ስገድ ቁርአን ቅራ ወደአላህ ተጠጋ ሁሉም ይቀየራል❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 месяца назад +70

    ሙቢ ወድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል 😢😢አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 месяца назад +86

    ሙባዬ አይዞክ ሁሉም ያልፋል😢ሲንደሬላዎች ትለያላቹ❤😘

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 месяца назад

      የኔ ብርቅዮች ሄሉኜ አላዘርኜ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሪኝ

  • @hawaothman490
    @hawaothman490 2 месяца назад +20

    ሙባረክ ወንድሜ ምንው አላህ አክብረ ካት የማይጠብቅ ነው መመለሰህም አለሀምዱሊላ
    ሄልን የኔ ንገሰት ይመችህ አላዝረ መሸአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmahJamal-b8i
    @RahmahJamal-b8i 2 месяца назад +21

    ሄሉ & አላዛር አሏህ ይጨምርላችሁ ከሙቤ&ከሪም ጎን በመሆናችሁ ደስ ብሎናል

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 2 месяца назад +50

    አላዘረ ሄሉ መጨረሻችን ይመሩ ችግረ ሀዘን ያረቅላቹሁ በጣም ነው ደስ ያለኘ ሙቤ ፈአ ስላለ 😥 ብቻ የኛ ነገረ ስትከፉ ስንከፈ ስታዝኑ ስናዝን 😢😢😢

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 месяца назад +34

    ግን ሙቢ ደናነህ😢😢እመብርሀን ትጠብቅህ😢እስኪ አበረታቱት

  • @Umumer-u8y
    @Umumer-u8y 2 месяца назад +61

    ሄሉን በጣም እንድወዳት የሚያደርገኝ ነገር የሙስሊም ሴቶች ፀጉር ሲታይ ሂ ጃባቸውን የምታስተካክለው ነገር ነዉ 🥰❤❤❤
    ምርጥ guaደኛሞች ክበሩልን ❤️❤️😘

    • @HmodyAlhbshy
      @HmodyAlhbshy 2 месяца назад +4

      ማሪያምን ያአፊን ቀደምሽኝ ሶፊንም ታስተካክልላታለይ

    • @RehmatAhmed-j9h
      @RehmatAhmed-j9h 2 месяца назад +3

      ኮመትሽልኝ ይመችሽ አቦ

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 месяца назад +5

      በጣምጎበዝትናት

    • @Umumer-u8y
      @Umumer-u8y 2 месяца назад +1

      @@HmodyAlhbshy
      አዎ በጣም
      እምነቱን የምያከብር ሰው የሌላውንም አምነት ያከብራል

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 месяца назад +1

      እኔራሡ እዴት ደስ እደምትለኝ ሽፋን ስታደርግላቸዉ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 месяца назад +20

    ሄሉዬ እና አላዛር የኔ ምርጫዎች ጋደኛ ማለት እንዲህ ነው የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 2 месяца назад +20

    ዋው ሄሉየ እና አሉየ ደምቃችሁ አደመቃችኋቸው ማሸአሏህ እንዲህ ነው ጓደኝነት❤❤🎉🎉

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 2 месяца назад +1

    ሄሉየ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ የምንለዉ ደስ ሲለን ብቻ አይደለም ❤ሙቤ ይሄ ካተ አይጠበቅም ወደአላህ ተመለስ🙏🙏🙏🙏

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 месяца назад +4

    ፕራክ መስሎኝ ነበር የምራችሁን ነው እደ ሙባየ ወደ አላህ ተመለስ የምሠሩትን ስራ በአላህ መንገድ ይሁን ይበልጥ ወደፈጣሪ የሚያቃርብ ስራ ስሩ እኔ መከታተሌን ትቼ ነበር የምሰሩት ደስ ስለማይለኝ እና በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ይስተካከላል በዚሁ አጋጣሚ ሄሉና አላዛር ምንና ምን ናቼው ንገሩኝ??? መጨረሻውን ያሣምርላችሁ እድህ ተቀራርቦ መለያየት ከባድ ነው በርቱልን

  • @igtf4667
    @igtf4667 2 месяца назад +4

    ሄሉየይ የኔ መካሪየኔ ጠንካራ የሴቶች በላይ ምን ልበልሽ ምክርሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ስትከፊ ግን እንዴት እንደሚጨን ቀኝ የኔ ውድ ሁልየም ሳቅልኝ እኔ ስደት ላይ ሆኜ በቃ ስትከፊ ሳይ በጣም ነው ሚከፋኝ እና ውዴ ወደፊት ወደ ሃላእንዳትሊ ሳቅሽን በዚቀጥሊ የኔ ጠንካራ እኛ እህቶችሽ ኣለን ከጎንሽ ማንንም እዳትሰሚ ሳቅሽ ብቻ ነው ምንፈልገው ኣላዛር ወንድማችን ዶም በጣም እናከብርሃለን በጣም ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ንሮ ጥሩ ነበር ምንም ምልህ ነገር የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሙባየይ ዶም ወንድሜ ኣዞህ እኛ ኣለንልህ ተስፋ መቁረጥ የስንፍና ምልክት ነው ኣንተ እኮ ለሰው ኣዛኝ ነህ መልካም ሰው ነህ ማንምን ሰው ማስከፋት ማትፈልግ ንፁ ሰው ነህ እንደዚ ስትሆን እኮ እኛ እህቶችህ እኮ ይከፋናል እና ኣይዞህ ወንድሜ እህቶቼ ዶም በኔ የሚስማማ ላይክ በቃ ቻናሉ ሸር እያረገን እናበራታታው ተስፋ እንዳይ ቆርጥ ነው ምለው እኔ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 месяца назад +7

    ሄሉና አላዛር የኔ መልካሞች ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሆኖ ከጎንህ የሚሆን ነው የኔ ውቦች ሙባዬ ተስፋ አትቁረጥ ጠካራና ጀግና ሆነህ ማለፍ አለበት ሁሉም ያልፋል ሙእሚን ይፈተናል 🎉🎉🎉🎉

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 месяца назад +1

    አላዘር፣ሄሉ የኛ ጀግኖች
    የሰውን ደስታ ማየት የሚወድ የአላህ እዝነት አይለየው።
    ሙቤ አብሽር የኛ የዋህ ወንድም

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 месяца назад +10

    ሙቤ ወንድማችን ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም ሠው ሆኖ የማይፈተን የለም ችግርን ታግሎ ማለፍ እንጂ እጅ መስጠት ፈፅሞ ተገቢ አይደለም ሶላትህን እየሠገድህ እጅህን ወደ አሏህ ዘርጋ ጭንቀትህን አሏህ ያቅልልልህ

  • @GsTw-y1d
    @GsTw-y1d 2 месяца назад +18

    ወላሂ የኛ ሲንደሬላ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤አላዛረየ❤❤❤❤❤ሙቤየ ሂወት ብረጭቆ ነች ጠንካራ ሁን ማዘረህን አስብ 🎉🎉🎉ሪምየ❤❤❤❤❤

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 2 месяца назад +32

    ሄሉ ና አላዛር ፍቅር የሆናቹ ልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እፉፉፉፉፉ ሙባዬ አይዞክ😢😢😢😢

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 2 месяца назад +28

    🇻🇳👌🥰ሙቡ ወንድሚ አይዛህ ነገር ያልፋል🙏🙏😥 አላዘር እና ሄሉ ተባረኩ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @umumunibah3155
    @umumunibah3155 2 месяца назад +11

    አልሀምዱሊላህ ሙቢ በዲንህም በርታ ጓደኛ ምረጥ ይህ ወሳኛ ነገር ነው ለእናትህ ኑርላት።🎉

  • @LobTop
    @LobTop 2 месяца назад +15

    የኔ ቆጆ ሄለን እደመልክሽ አሰተሳስብሺ አንጋገሪሽ በጣም ይመቸኛል አላህ አፉያሹን ይስጥሺ በአሁኑ ሰአት እዴዝህ አይነት ምክር የሚመክሪ የለም

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 2 месяца назад +45

    ሙቢየ ስቀህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤😢😢😢😢 ወድሜ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 месяца назад +12

    .ሄሉ እና አላዛር እናመሠግናለን ሙቤን ስለመከራችሁት ሙባየ ደሞ የሆነ ጭቀት ውስጥ ስትሆን አሏህን አስታውስ ዚክር አብዛ ወድሜ ሶላት ሰግደህ ዱአ አድርግ እሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад +35

    ሄሉዬ እና የሄሉዬ መከታ ትለያላችሁ እኮ የኔምርጦች❤❤ ሙቢዬ የኔየዋህ ዝም ብለህ ታሳዝነኛለህ😢 አይዞህ በርታ ሁለተኛ እዳይለመድህ😮 ሪም ቆጆ❤❤

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ 2 месяца назад

      ደምርኝ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 2 месяца назад

      የኔ ዉድ እከታተልሻለሁ ሄሉየን ስትወጃት እኔም ወደድኩሽ❤❤❤❤❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад

      ​@SUS😂😂😂😂የኔ ቢጤ ሔሊሉን የሚወድ እወዳለሁ ጓደኝት እንደዚ ጥግ ድረስ ስላሣዩን እናመሠግናለንUyoutube-n7e

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад

      @@SUSUyoutube-n7e የኔምርጥ እኮናት🙌😘

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 2 месяца назад

      @@Zeze-ds6qq 🙌😘😘😘♥

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 2 месяца назад +2

    ሙብየ ከጪንቀት መለቀቂያ ልገርክ ወዱኡ አድርግ እና ሁለት እረካ ሥገድ ወላሂ ሁሉም እልም ይላል እኔ ይህ ነዉ የጪንቀት ማሥወገጃየ አልሀምዱሊላህ ሂሉየ የኔ ዉብ ሪምየ የኔ መልካም አላዚየ ተባረኩ አይለያቺሁ

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 2 месяца назад +16

    ሙቢየ ወንዲሜ ፈዒነመዓል ኡስሪ ዩስሯ ከችግር በሇላ በእርግጥም ምቾት አለ ብሏል አላህ ታገስ ትግስትክን ለመፈተን ይሆናልና ትግስተኛ ሁን አንተ ያለክበትን የሚፈልግ ስንት አለ ዱኒያ ላይ ስንኖር የበታቻችንን ማየት አለብን እጂ እግር የሌላቸዉኮ እኛን ሲመለከቱ ምነዉ እጂ እግር ኖሮኝ የቀን ስራ ሰርቸ ባደርኩ የሚሉ ብዙወች አሉና አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል አፊያ!♥

  • @BvBvg-i2j
    @BvBvg-i2j 2 месяца назад +31

    ሄሉሻየ የኔ መልካም ውይይይይ እዴት ደስስስ እዳስባልሽኝ

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji 2 месяца назад +4

    ሙባ ዛሬ ቢከፋን ነገ ግን አዲስ ቀን ነው ምን ይዞ እንደሚመጣ አናውቅም ተስፋ አትቁረጥ 😢😢😢😢ሩምዬ ቆንጆ ከጎኑ ሁኝለት የኔ ምርጦች እኮራባችኃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጠያቂወች A ❤H❤❤❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 2 месяца назад +20

    ሄሉዬ እና አላዛር ምርጥ ሰው ናቾሁ ሁለየም ወደፌት👍👍👍

  • @عبابهعبابه-ذ9خ
    @عبابهعبابه-ذ9خ 2 месяца назад +21

    ሙቢየ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ወንድማችን በርታ😢❤❤❤

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 18 дней назад

    ሙቤዬ የኔ ወድም አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ ሄሉነቴ እና አላዘርዬ አላህ ይጠብቃቹህ እደዚህ ሥላየሁዋቹህ ደሥ ብሎኛን እሪምዬ የሙቤን ነገር አደራሸን ካጠገቡ አትራቂ አላህ ይጠብቃቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 месяца назад +7

    ሙባየ ወድሜ አብሽር ሰው ይሳሳታል ፈኢነማአል ኡስሪዩስራ የምትለዋን የቁረአንአያ አስታውስወድሜ ከችግር ቡሀላ ድሎት አለ ምቾትአለ ሄሉዬዬዬዬዬ የኔ ልዕልት አላዘር ቃል አጣሁላችሁ ክበሩልኝ እውነተኛጓደኛማለት እንዲህነው

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ውይ😢 ይህን ቪዲዮዎ ባላየውስ😢 ሆዴ አልቻለም ምነው ወንድማለሜ አይዞህ ሁሌየ ደስታ የለምእኮ አይክፋህ ሁሉም ሰው ቁስል አለው😢 ልመድ ክፉና በጎውን የኔ የዋህ እውይ በል ቀጥ በል አንገትህን አትድፋ በማርያም ስቀህ ና ለሚቀጥል ቪዲዎ አሊያ አላይም አልቻልሁም ሰው ሲከፋው አልወድም 😢

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 2 месяца назад +8

    ሙባ ሙሉ ጥና ስላለህብች አልሀምዱሊላበረ እናደም ሁለየም የበላያችንን ብች ስይሆን የበታችችንንም ማየት አለብን አላህ ሁሉንም ነገረ ያስተከክልልህ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 месяца назад +20

    ሄሉነቴ በምንቃል ልግለፅሽ የኔአስተዋይ ባወጣሽው ይተካሽ የኔልዕልት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l 2 месяца назад +17

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ መሻለይ አምሮብሻል አለህ ቀጥተኘውን መንገድ እንዲመራሽ ሚኞቴ ነው

  • @tube2883
    @tube2883 2 месяца назад +2

    ሄሉዩ የኔአስተዋይ፣የኔ ቅን ትክክል ነሽ በፈጣሪው፣መውክልአለበት እውነትሽንነው፣ፈጣሪያችንን ክማስክፍት ማመስገንነውእንጅ ማስክፍት ጥሩአይድለም

    • @UuyUu-v7v
      @UuyUu-v7v 2 месяца назад

      Yes 💞💞💞

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 2 месяца назад +2

    ሙቤወድማችን በሰዉ ሳይሆን በፈጣሪ ተማመን እናጠካራሆነህ ይህን ቀን ታልፋለህ አይዞህ❤❤❤❤😢

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 2 месяца назад +1

    ሄለን በወጣ ይተካ የሰው ደስታ እንደሚያስደስትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያስደስትሽ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 месяца назад +10

    እናተን ተከትየ የምዞረው ነገር ሁለት ውቦች ሄሉነቴ እና አላዛር አይለያያችሁ ሙባረክ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 2 месяца назад +1

    ሙቤ አይዝሆን ፍጣሪ ይልብህን ያውቃል ላሱ ንጋረው ሄሉዬ የኔ እንቁ አስትሳሳብሺ እስማርት ኢኮንሆው አላዝሃር የናቱ ልጅ ፋጣሪ ይባርክ 🎉🎉🎉

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 2 месяца назад +11

    ሄሉዬ እኮ ትለያለሽ የኔምርጥ አላዘርዬ የኛ እንቆወች ደስ ስትሉ ሙባዬ ሪምዬ የኔ ደርባባ ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 месяца назад +1

    አላርዛር ለሄሉ ያለው ፍቅር ይለያል በርቱልን ሙቤ ጠንካራ መሆን አለብክ ለነገሮች እጅ እንዳትሰጥ ነገ አዲስ ቀን ነው አይዞክ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 2 месяца назад +53

    ሔሉየ የኔ አስተዋይ 😢😢😢😢😢አላዛር የኔ መካሪወች ✝️☪️🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 2 месяца назад +27

    ሄሉ አላዛር እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 2 месяца назад +27

    አላዛር እና ሂሎየ ቃል አጠረኝ ነፍ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤

    • @Asia-m9d
      @Asia-m9d 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yeabatualji
      @Yeabatualji 2 месяца назад +1

      እኔ ራሱ ለነሱ የሚሆን ምንም ቃል የለኝም የኔ ጀግኖች💪❤❤❤❤❤❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    እህህህ ማጣት ማጣትም ጠንካራ እና ብርቱ ያረጋናል እና ሙቢዬ ዛሬ እንዴት እንዳማረበት ሄሉ በወጣሺዉ ጨምሮ ይስጥሽ የናቱ ጀግና የኔ ሚስኪን ሁለየም እንዳሳዘነኝ አላህ የልብህን ህመም ያንሳልህ ወንድሜ አልፎልህ ያሳየን ግን ሀይሚና አብርሽ መልካም እህቱ እና ወንድሙ ነበሩ ለምት ተዉት ብቻዉን ያዉቃሉ ደሞ ሁሉንም ስለሱ

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 2 месяца назад +7

    ሄሉ ና አላዘር. በጣም ነዉ. ከነሱ በላይ. እኔን ያስደሰቱኝ. ወላሂ. ሙቢ. የኔ ወንድም. አብሽር. አላህኮ. የሚወደዉን ነዉ. የሚፈትነዉ. ስለዝህ. ከሱ. የሚያርቀንን. ነገር. ማድረግ. የለብንም. ምክንያቱም. ታጋሾችን. አበስራቸዉ. ነዉ ያለን.

  • @BetelhemLisanework
    @BetelhemLisanework Месяц назад

    ሙቢዬ አይዞህ ያጋጠመህን ችግር ለፈጠፈጣሪህ ንገረው እሱ መልስ ይሰጥሀል ለናትህ ኑርላት ፈጣሪ የምፈልገውን ነገር ሳይሆን የሚያስፈልግህን ነገር እንዲሰጥህ ለምን ❤❤❤ብራና ሀይሚ በዚህ ሰአት የት ገብ ሰው በሚያስፈልገው ጊዜ???????

  • @YemuntazEnat
    @YemuntazEnat 2 месяца назад +8

    ሙባዬ ሶላትህን ስገድ ቁርኣን ቅራ ዱዓም ኣርግ ኢንሻኣላህ እኝም እናርግላሃለን ደሞ ኣይዛህ ሁሉም ያልፋል ሁሉም የሳቀ ሰው ደስተኛ ማለት ኣይደለም ኣባቴ😢

  • @webwje9624
    @webwje9624 2 месяца назад +8

    ሄሉነት ምርጥ ሰው በምክንያትኮ ነው ምወድሽ የኔ እናት ሙባየ ደሞ አይዞን አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ የኔ አባት

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 2 месяца назад +11

    ሙቢ አልሀምዱሊላህ ወዲሜ ባንስ እደዝህ ስላየሁህ ደስብሎኛል ወዲሜ ሁሉም ያልፍል ሁሉም ለህይርነዉ ጠካራሁን እሪም የኔደርባባ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад

    ሙብዬ ተስፋ አትቁረጥብኝ ሙቢ የኔየቧህ የኔ ወንክም እግብሔር ይጠብቅህ ፈተና ለበጎ ነው አይዞህ ፅና ዱአአድርግ❤❤❤እግዚአብሔር ከክ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ😢😢❤❤❤
    ጅግና ወድቆ የተነሳ ነው❤❤❤

  • @53t36yre
    @53t36yre 2 месяца назад +9

    እዲህ ነው ጓደኛ ማለት ምርጦችየ ❤❤❤❤❤

  • @mmff7057
    @mmff7057 2 месяца назад

    ሙቤ ይኸን ነገር አላህም አይፈቅዲ ተቤት አዲር ሁሉንም ነገር ለአላህ ሥጥ❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +11

    ሂዳችሁ ስለመከራችሁት እናመሰግናለን ሙብየ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅህ የኔወንድም ሁሉምኮ ያልፋል 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 2 месяца назад +1

    ሙቤ የሆነ ነገር ሲጨንቅህ ከመቃምና ከማጨስ ይልቅ ቁርኣን ቅራ ፣ ሶላት ስገድ ፣ ዚክር አድርግ ወደ አላህ ተጠጋ ጭንቀትህ ይለቅሀል

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 месяца назад +5

    ሙባዬ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ሁሌም ከጎን አለ❤🥺🙏ለእናት ኑርላት ❤🙏

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke 2 месяца назад

    ሙባየ የኔ የዋህ አይዛህ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ❤ አላዛር እና ሄሉ በወጣዉ ይተካ ዉዶቸ ❤❤

  • @ስአዳይቱብ-ቘ5ረ
    @ስአዳይቱብ-ቘ5ረ 2 месяца назад +11

    ሙባዬ የኔ የዋህ ማነው እደኔ የማሳዝነው የኔ ውዳች ምከሩት እሲ❤❤❤❤❤❤🙉

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 2 месяца назад

    ማሻአላህ ጋዳኘ ማለት እንደዚ ነው አላህ ይጨምርላቹ ሙቤ ጋደኛ ምረጥ የምትሉ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 месяца назад +3

    ሙቤ በጣም የዋህ ነክ እች ልጅ ጠንካራ ልጅ አላህ ሰቶክ ጠንክራቹ አትሰሩም እንዴ ተው ተረጋጋ ሪም በጣም መልካም ልጅ ነች😢😢😢😢 ሁሉም ያልፋል

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 месяца назад

    ሙባዬ የኔ የዋህ የጋሽዬ ልጆች ባለ ውሌታህ ናቸው ኣንተም የክፉ ቀናቸው ነህ ከነሱ ጋር እያለህ በጣም ደስተኛ ነበረክ ለኛም ጭምር ፋታ ታርገን ነበር ኣሀን ላይ ግን ለምን ከነሱ ጋር በዚ ልክ ተራረቃቹ ለመነኛው ኣይዞህ በርታ ከነሱ ጋርም ፈጣሪ የድሮ ፍቅራቹ ይመልሰው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @RehmatAhmed-j9h
    @RehmatAhmed-j9h 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ ሄሉና አላዛር መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረዉ ሙባ አይዞክ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ላተቅነጡ ሚራህመቲላ ይለናል ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ኢነላሀ ማአሶቢሪን አላህም ከታጋሾች ጋነዉ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 месяца назад +1

    አላዘር ሄሉ አስታዋይ ሰዎች ባወጣቹበት ይተካ ሙቤ ያሳዝናል የምርርርር የሱ ስሜት እኔጋ አለ ወላሂ😢😢😢😢😢 ሙቤ አብሽርርር

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 2 месяца назад +36

    ሄሉ በጣም ወደድኩሽ ሂዲያ ይስጥሽ

    • @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
      @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ 2 месяца назад +1

      😅😅😅

    • @DhhbGgcdjj
      @DhhbGgcdjj 2 месяца назад

      @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
      💝💝💝💝💝💝💝
      🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
      😃😛😛😛😛😛😃
      😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
      💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
      💋💋💋💋💋💋💋

    • @Bety2026
      @Bety2026 2 месяца назад

      ​@@ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂምን ያስቃል!

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam 2 месяца назад

      ቅን​@@Bety2026

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад +1

    ሙቤ ሁለተኛ አይለመድክ አተ እኮ ምረጥ ሰው የዎህ ጠንካራ እኮ ነክ እዴት እንደዚህ ይደረጋል የፈለገ ችግር ውስጥ ብትገባ እኳን እዳታደረገው ሄሉ አላዛር የጓደኝነት ጥግ ጓደኛ ያሉክ ብቻ ይበቁኋል

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 месяца назад +8

    የኔ እንቁዎች ሙቤ የኔ የዋህ አብሽር ሁሉም ነገር ለኸይርነዉ😢😢😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад

    😢😢ምን ሆኖ ነው ሙብዬ የኔ የቧህ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад +4

    የኔ ወዲም ሚሥኪን አይዞህ ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም በርታ መጥፎ ቦታ እዳትወዲቅ

  • @MiskirMiskir_w_t
    @MiskirMiskir_w_t 2 месяца назад +1

    ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው በችግሩ ጊዜ መድረስ ሙቤ ወንድማችን ጓደኛ ምረጥ ዝብለህ ከማንም ጋር አትዋል ደሞ አይዞህ ፈጣሪ የሁሉም አሳቢ አለና አትጨነቅ

  • @burhanaburhana1922
    @burhanaburhana1922 2 месяца назад +20

    ሙቢ የኔ የዋህ አይዞህ ❤❤❤ አላዛርና ሄሎ እወዳችኋለው❤❤❤

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 2 месяца назад

    ሙባረክ ሙስሊምኮ ተስፋ አይቆርጥም. ምን ሁነህ ነው ስትጨነቅ ወደ አላህ ነው መመለስ ነውጅ. የምን ማጨስ አላህኮ. ከኔ ተስፋ አትቁረጡ ጠይቁኝ. ለምኑኝ እሰጣለሁ. ብሏል

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 2 месяца назад +11

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ዛሬ የአላዛርና የሂሉ ስጡታ ምክር ጥየቃ ይህ ሁሉ የአላዛር ውጤት ነው ተመስገን

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 2 месяца назад

      😢😢❤❤❤

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra 2 месяца назад

    ሙባዬ አይዞክ ሁሉም ያልፋል እራስክን የሚጎዳ ነገር አታድርግ ለናትህ አስብ አይዞክ❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 месяца назад +3

    *አላዛርና ሄሉ የኔ ምርጦች ተባረኩ ሙባዬ ወንድሜ አይዞህ የማያልፍ ነገር የለም የኔ ወንድም አይዞህ ከፈጣሪ በታች አለን ከጎንህ*

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 месяца назад +1

    ሂሉ እና አላዛር ግን እውነት ትለያላቹ እኮ እንደ ኑ ጓደኛ ማለት በተከፉ ስዓት አለው የምል ነው ወዳጅ ሁሉም ሰው ደሰተኛ ሰተውን ነው የምቀረብ በረታ ❤ A,H ❤❤

  • @RahmaRaa-b2b
    @RahmaRaa-b2b 2 месяца назад +6

    ሄሉዬ አንች ትለያለሽ ምሪጨም 10/10 ብቻ ምሪጨሽ ሰይሆ ከሁሉም ቀድማሽ አለዘሪን እዠሽ ሙቤ ጎን ስለቆምሽ ያምሪ ደስ ስስ ብሎኘል የሰብሽዉ ይሰከልሽ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 месяца назад +2

    ሂሎ በጣም አመስግን አለሁ የኔ ወድ ❤ ሙቢ አይዞህ አላህ ችግርህን ያቅልልህ በጣም ያምራል ልብሱ. 👌👌

  • @Lila-j7j
    @Lila-j7j 2 месяца назад +11

    ሄሉየ የሁሉ ድምቀት ሙባየ ያልፋል አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 2 месяца назад +6

    ሄሉየ የምር አከበርኩሺ አላህ ይስጥሺ ከጎኑ ሁኝ በአላህ ሙቤ የዋህ ነው ጥሩሰው የዋህ ሰው ሰው አይወጣለትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 2 месяца назад +48

    ጎቦዞች እንደዚ ነው ጋዶንኘች❤❤

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 2 месяца назад +10

    ሄሉ አላዛረ ምርጥ ሠዉ ወላሒ እዲህ ነዉ ጓደኛ ማለት

  • @MareNguese
    @MareNguese 2 месяца назад +3

    ሙቤ የኔ የዋህ ፈጣሪ ካተ ጋር ይሁን ሁሉም ያልፈል አባቴየ😢❤❤

  • @susu-tube5s
    @susu-tube5s 2 месяца назад +3

    ሙባዬ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ከታገሱት እማያልፍ የለም አንተ ብቻ ጠካራ መሆን አለብህ

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 2 месяца назад +14

    ሄላን የኔ ልእልት አላዘር የናቱ ልጅ እናማሰግናላን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 2 месяца назад

    የኔውድ ሂሉነቴ የምወድሽኮ በምክኒትነው በወጣ ይተካ ብያለሁ የጓደኚነት ጥግ ስታምሩኮ ፈጣሪ ሁላችሁንም ከክፉነገር የጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 месяца назад +9

    እውነትነው. በአላህላይ ተመካ. አላዛር ትክክል ነህ🎉🎉🎉

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 2 месяца назад

    ትክክል ሂሉየ ሙቤ አብሽር ሁላችንምየተወሳሰበሁኒታላይነንአላህ ያስተካክልልህወንድሜ❤❤❤😢😢😢😢

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +24

    ሙባዬ አተኮ ጠካራነህ ኡፍፍፍፍፍ እረአሁንስ ዩቱብ አስጠላኝ በጭቀትላይ ጭቀት 😢H😥B😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistshbru3092
    @tigistshbru3092 2 дня назад

    ሄሉዬ አላዛር የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፈጣሪ ያስደስታችሁ