#ልጄ_ከሞት_አስነሳችኝ_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 43

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 года назад +1

    እንኳን ፡ እግዚአብሔር ፡ ለቤቴሰቦችህ ፡ ለምታገለግለዉ ፡ ህዝብ ፡ ለምድራችን ፡ ኢትዮጵያ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምህረት ፡ አገኘህ ፡ ወንድሜ ፡ ለብዙ ፡ አገልጋዮች ፡ ክሪሰትያን ፡ ህዝብ ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ ሆኖናል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያሳየህን ፡ ከመናገር ፡ እዳትቆጠብ ፡ ተጠያቅ ፡ ነህ።

  • @yishakdeledetsa1101
    @yishakdeledetsa1101 Год назад +1

    ተባረኪ የእግዚአብሔር ሰው እወዳለሁ ዘመንህ ይባርክ

  • @unify1135
    @unify1135 2 года назад +2

    ፓስተር ካሳሁን በጣም አመሰግናለሁ። ጋሽ ግርማ እና ቤተሰቡ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ወገኖች ውድ እና ብርቅ ዘመዶች ናቸው። በርታ ፓስተር ካሳሁን።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 года назад +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 2 года назад +2

    ሚገርም ነው መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን የዘመኑ ጋብቻ ፈፃሚዎች በጥቁር ቀለበት ከአጋንንት ጋር covenant እንደሚፈፅሙ ጥቁር ቀለበት አርገው ቤተክርስቲያንን ይመሩ የለ እንዴ? ራስን መርምሮ ንስሀ ገብተው መመለስ አለባቸው ስህተትን ማን ያስተውላታል ይል የለ ቃሉ! !ፍፃሜያችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ! !!

  • @lmlm6250
    @lmlm6250 2 года назад +2

    እግዚያብሄር'ይመስገን"እሰትንፋሴ"እሰትቆም"እግዚያብሄርይመስገን"እላለሁ"ምሰጉንነዉ

  • @maargion5490
    @maargion5490 2 года назад +1

    Wow!! What a brave with full of knowledge blessed pastor!! I didn’t know we have a pastor like you this days! 🙏 🙏 🙏

  • @Hirute12
    @Hirute12 2 года назад +2

    ጠያቂው ዝም ብለህ አዳምጥ። የሰውየውን ሐሣብ አታወዛግበው። ቀስ ብሎ ይግለፅልን።

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 года назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንን

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 2 года назад +1

    Glory be to God. Jesus is Lord.

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 2 года назад +1

    Woooow God is faithful.

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 года назад +1

    እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏

  • @zamzamkadir2236
    @zamzamkadir2236 2 года назад +1

    ዉዶች የጌታ ልጆች

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amenn Amen Amen Amen Amen 💖❤❤❤❤

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 2 года назад +1

    Amen tebarek

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 года назад

    It's amazing God bless you all !!!

  • @elsahailu3176
    @elsahailu3176 2 года назад +1

    በየመሀሉ ማስታወቂያ እያደረግህ ባታቆራርጠው፣ በጣም ያሰለቻል።

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay2893 2 года назад +1

    Bless u both!

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 2 года назад +2

    Amen

  • @zhe5210
    @zhe5210 2 года назад +1

    Abes geberku mindinew? Endeza atebel ayamerebekem. Tebarek

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 года назад +6

    For the future, please identify as "part 1", "part 2".

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma 2 года назад +1

    አበስክ ገበርኩ ምን ማለት ነው ?

  • @mulugetatesfamariam9113
    @mulugetatesfamariam9113 2 года назад +1

    ልጄ ከሞት አስነሳችን?
    እግዚኣብሔር አይደል የሚያነሳ?

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 2 года назад +1

    "ልጄ ከሞት አስነሳችኝ" ? አረ ይቅር ይበላችሁ አርእስቱ ራሱ ከአማኝ አይጠበቅም ፣ ያተረፋቸው ክርስቶስ ወይስ ልጃቸው ? ለሰዎች አእምሮ በተለይ ስለማያምኑ ሰዎች ሚድያ ላይ የምትለቁትን አስተውሉ !
    የእኝህ ሰውዬ ምስክርነት በሌላ ሚድያ ሰምቼዋለሁ ምንም አያንጽም፣ የሚያሳየው በገንዘብን ብዛት በዝናቸው በእውቅና የተደረገውን አግዝፎ የሚያሳይ ነው፣

  • @lmlm6250
    @lmlm6250 2 года назад +1

    እየሱሰያድናልይታደጋል

  • @melonne3490
    @melonne3490 Год назад +1

    Orthodox egzhihabher yemesgen ayelum lemalet new?? Gazetegnaw???? Kinew algebagnem

  • @YNWAKops
    @YNWAKops 2 года назад +1

    26 % oxygen ተሆኖ መናር ከባድ ነው !
    ቲኒሽ Misunderstanding አለው interview.
    በዛለይ ምን የሚባል Ansteshia መዳኒት ነው የወሰዱት !

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 года назад +3

    አሁን?
    የመንግስትን አራጅነት ለመሸፈን ይመስላል ጌታ ግን ይፈርዳል ምስክርነት ለእግዚአብሔር ክብር ነው ችግር የለም ግን ግን መንግስት የሰው ስጋ እየገፈፈ ሲበላ አገልጋዩም ካድሬውም ህዝብን ለማዘናጋት የተለያየ ወሬ ለማውራት ለመሸፋፈን መሞከሩነው ያሳዝናን የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ ከነዚህ ሰው በላ ኦነጋውያን ሃገሬን ነጻ አውጣ ለንጹሃን ደም ተፋረድ

    • @kidisttafesse455
      @kidisttafesse455 2 года назад

      Ehit leyu sewen hulu beand meferej tegebi ayedelem yegna ye abeshoch teliku chegrachen yih new sewen hulu be jimela mesadeb ehite yih akahed wegenochachinin waga eyaskefele yigegnal Egzeabher Mihret Yaregilen Geta Vedej New

    • @genetderes9222
      @genetderes9222 2 года назад

      Paster kashune ahunm ant aldankm ante yayehun amlko bemdrm ale Mason kefelk apostolic cherch tayaleh kalhone gin endyhu siol tigbalh

    • @tezerabedane8223
      @tezerabedane8223 2 года назад

      ቅዱስ ቅዱስ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል አይደለምን ? ኦርቶዶክስም ሆነ ሌሎችም የክርስትና ጎራዎች የሚጠቀሙበት የጋራ የሆነ ነውና አትሳሳቱ።

  • @dawitazene2138
    @dawitazene2138 2 года назад +1

    አይ ጋዜጠኝነት።ምንአለበት ለባለሙያ ብትተውለት።ይህ ቦታህ አይደለም።ፓስተር አለቦታህ ስትሆን ደህና አይደለም።

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 года назад +1

    ሻሎም

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fikirtehaile7514
      @fikirtehaile7514 2 года назад

      Paseter Kassahun. Abeseku gebereku atebele ahune yemetegeberewe yeleme be tsegawe enedawe yedaneke sewe nehe

  • @berhaneberhane7241
    @berhaneberhane7241 2 года назад +1

    አብየት ውሸት መናፍቆች የጨለምተኞች ስብስብ መናፍቆች ጨለምተኞች የሊቶርና የከልቢ ውሸተኞች የሃሰት ነብያቶች ጎግ ማጎግ ጎርፍ ያመጣቹ ዘይትና ዋሃ ማትለዩ ፅድቅና ሃጥያት ማትለዩ አጋንንት በጨላማ መግድ ምት ጋዙ አምየን ምትሉት ማታቁ ጎርፍ ያመጣቹ መናፍናች በጨለማ እየተጋዛቹ ነፃ ወትናል ሙትሉ የበልአምና የኤልዛቢል መንፈስ ያለቹ ውሸታሞች ኡነትና እምነት አልባ መናፍቃኖች ሰማይ ይፍረሳቹ ዋሃ ማይቃጥር ትቃዣላች ከሃዲዎች

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 года назад

      ኡፍፍ ብዙ ደከምሽ የደብተራ መተት ነው የፃፍሽው !ወጋሁ በኢየሱስ ስም!

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад +1

    ያልዋሸኸው ነገር ቢኖር እነፓስተርን ሲኦል ውስጥ ማየትህና አንዱንም በገነት አላየህም፣ቅዱስ፣ቅዱስ የሚለውን የኦርቶዶክስ ቃልና ድምፅ መስማትህ፣ኦርቶዶክስ ትክክለኛ መሆኑን ያመለክታል።

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 2 года назад +1

    ጋዜጠኛው ስታስጠላ ምነው አፍህን ብትዘጋ

  • @ABG72
    @ABG72 2 года назад +1

    Could you please leave out Orthodox out of your mouth? 'Egzeabher yemesgen' is their trademark