Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you pastor for sharing your amazing testimony and massage. Bless you
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ብጣም ነኝ የተባረኩ። የጸጋ ዮሃንስ ምስክርነት ሊያገኘው ኣልቻልኩምና ሊንኩን በዚህ ቢያስቀምጡት መልካም ነበር። ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም ግርማ እንኳን ጌታ ደረሠሌችሁ እንኳን ለማወድህ ቤተሠብብህ ለኛም ደህና ሆንክልን
ያስደንቃል!!!ክብሩ ለጌታ ይሁን።
I thank God for your healing. Thank you for sharing your testimony. It is amazing.
Amen amen
ሀሌሉያ ጌታ ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ ደረሰልህም።በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
Amen
Amen Ewnet new eru yemidrebeda guadegna new wendim Girma enkuan mihuretun agenenelih tebarek!
እግዚአብሔር ይመስገን! ለአምላካችን ምን ይከፈለዋል ወንድማችንን ምህረት አድርጎለት ሁላችንን ከሀዘን ስለጠበቀን ለቤተሰቦቹም ስለራራ እግዚአብሔር ይባረክ። እህታችን እታለምም እግዚአብሔር ይባርክሽ።
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪ
እታለሜ ዘመንሽ ይለምልም
Egzhaber yibarkot...silehulum Geta yibareki.
አሜን
GOD is good AMEN AMEN
Geta abzto ybarkachu !!!
እታለምዬ፣ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፣ የአንቺን ኘሮግራም ሁልጊዜ በናፍቆት ነው የምጠብቀው፣ አስደናቂ ነገር ስላለ፡፡ ኘሮግራምሽ ያንጻል፡ ያስተምራል፣ ይመክራል፣ ያነቃል፡፡ ኘሮግራምሽን ሳጣው እንኳን ቅር ይለኛል፡፡ በብዙ ተባረኪ፡፡ እግዚአብሔር ራሱ አንቺን በአስደናቂ አገልግሎት አስነስቶሻል፡፡ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ፡፡ ምህረት ነኝፀጋ ዮሐንስ ያልሽውን ሊንኩን ብታስቀምጪልን እናገኘዋለን፡፡ በፍጹም አልከፈተልኝም፣ አላገኘሁትም፡፡
አሜን ያንቺም ዘመን ይባረክ
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
ሲዖልን በበለጠ የተናገረችውን የወ/ሮ ፀጋ ምሰክርነት ለማድመጥበዩቲዩብ ቻነሌ ላይ ገብታችሁAmazing miracle day in Ethiopia, interview with Tsega Yohannes ብላችሁ አድምጡና አምልጡ
My beloved remain blessed
I am hearing last Suday i will sharing with many friends.
የፀጋ ዮሐንስ ኢንተርቪው የለም እንደገና ብታወጪው እናዳምጠው ነበር::ምስክርነግ በጣም ያንፃልጌታ ብርክ ያድርግሽ እህቴ
አሜን። የጸጋ ምሰክርነት መጥፋቱን አላወቅኩም ነበር እንደገና በሚቀጥለው ኢንተርቪው ላይ አቀርበዋለሁ ። በጣም አመሰግናለሁ
እንደገና ሰላቀረብኩት ደሰብሎኛል
Amazing testimony, to God be the glory!! @Etalem could you please share the testimony of Tsegay yohannis ? I couldnt find it. May God bless you.. keep the good work!!
send me your cell#and name Please, i need it to share you
My friend from NY sent me this morning, Please check it. I will also present it soon God willing
Thank you Etalem!! God bless you!!
AMEN
የፅጋ ዬሃንስ ምስክነት የለም plz upload አድርጊው እንደገና
አሺ በሚቀጥለው ኢንተርቪው ላይ እንደገና አነበዋለሁ ያኔ በመጽሄት ነበር የማወጣው
እንደው ግን ልጅዎ ኣታልላ መግባትዋ ሓጢኣት ኣይደለም ወይ?? ነርስ መስላ ወንጀል ውስጥ በገባች ልጅ ግን መንፈስ ቅዱስ ተባበረና ፈወሰኝ ነው እያሉን ያሉ??? እንደው የሚገርም መታወር ነው።
ገንዘብ የሌለው ይሞታል ኢትዮጵያ it is all about money.
ቻይና ለበጎአድራጎት የከፈተችው ነገር የለም ፓሰተር ግርማ ለማለት የፈለገው አልጋው በነጻ ቢሆንም መድሐኒቱ ውድ መሆኑን ነው
በአንተ የተጀመረው ገና ሰለአላለቀ ነው ለብዙዎችን መዳን ምሥክር ትሆን ዘንድ ቆመናል እያልን የሲኦል ኑሮ ለምንኖረው መመለሻ ሆነኸናል .እንወድሃለን
ተባረክ
Thank you pastor for sharing your amazing testimony and massage. Bless you
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ብጣም ነኝ የተባረኩ። የጸጋ ዮሃንስ ምስክርነት ሊያገኘው ኣልቻልኩምና ሊንኩን በዚህ ቢያስቀምጡት መልካም ነበር። ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድም ግርማ እንኳን ጌታ ደረሠሌችሁ እንኳን ለማወድህ ቤተሠብብህ ለኛም ደህና ሆንክልን
ያስደንቃል!!!ክብሩ ለጌታ ይሁን።
I thank God for your healing. Thank you for sharing your testimony. It is amazing.
Amen amen
ሀሌሉያ ጌታ ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ ደረሰልህም።በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
Amen
Amen Ewnet new eru yemidrebeda guadegna new wendim Girma enkuan mihuretun agenenelih tebarek!
እግዚአብሔር ይመስገን! ለአምላካችን ምን ይከፈለዋል ወንድማችንን ምህረት አድርጎለት ሁላችንን ከሀዘን ስለጠበቀን ለቤተሰቦቹም ስለራራ እግዚአብሔር ይባረክ። እህታችን እታለምም እግዚአብሔር ይባርክሽ።
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪ
እታለሜ ዘመንሽ ይለምልም
Egzhaber yibarkot...silehulum Geta yibareki.
አሜን
Amen
GOD is good AMEN AMEN
Geta abzto ybarkachu !!!
Amen
እታለምዬ፣ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፣ የአንቺን ኘሮግራም ሁልጊዜ በናፍቆት ነው የምጠብቀው፣ አስደናቂ ነገር ስላለ፡፡ ኘሮግራምሽ ያንጻል፡ ያስተምራል፣ ይመክራል፣ ያነቃል፡፡ ኘሮግራምሽን ሳጣው እንኳን ቅር ይለኛል፡፡ በብዙ ተባረኪ፡፡ እግዚአብሔር ራሱ አንቺን በአስደናቂ አገልግሎት አስነስቶሻል፡፡ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ፡፡ ምህረት ነኝ
ፀጋ ዮሐንስ ያልሽውን ሊንኩን ብታስቀምጪልን እናገኘዋለን፡፡ በፍጹም አልከፈተልኝም፣ አላገኘሁትም፡፡
አሜን ያንቺም ዘመን ይባረክ
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
ሲዖልን በበለጠ የተናገረችውን የወ/ሮ ፀጋ ምሰክርነት ለማድመጥ
በዩቲዩብ ቻነሌ ላይ ገብታችሁ
Amazing miracle day in Ethiopia, interview with Tsega Yohannes ብላችሁ አድምጡና አምልጡ
My beloved remain blessed
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
I am hearing last Suday i will sharing with many friends.
የፀጋ ዮሐንስ ኢንተርቪው የለም እንደገና ብታወጪው እናዳምጠው ነበር::
ምስክርነግ በጣም ያንፃል
ጌታ ብርክ ያድርግሽ እህቴ
አሜን። የጸጋ ምሰክርነት መጥፋቱን አላወቅኩም ነበር እንደገና በሚቀጥለው ኢንተርቪው ላይ አቀርበዋለሁ ። በጣም አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
እንደገና ሰላቀረብኩት ደሰብሎኛል
Amazing testimony, to God be the glory!! @Etalem could you please share the testimony of Tsegay yohannis ? I couldnt find it. May God bless you.. keep the good work!!
send me your cell#and name Please, i need it to share you
My friend from NY sent me this morning, Please check it. I will also present it soon God willing
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
Thank you Etalem!! God bless you!!
AMEN
የፅጋ ዬሃንስ ምስክነት የለም plz upload አድርጊው እንደገና
አሺ በሚቀጥለው ኢንተርቪው ላይ እንደገና አነበዋለሁ ያኔ በመጽሄት ነበር የማወጣው
ruclips.net/video/hX9DYcOVqio/видео.html
እንደው ግን ልጅዎ ኣታልላ መግባትዋ ሓጢኣት ኣይደለም ወይ?? ነርስ መስላ ወንጀል ውስጥ በገባች ልጅ ግን መንፈስ ቅዱስ ተባበረና ፈወሰኝ ነው እያሉን ያሉ??? እንደው የሚገርም መታወር ነው።
ገንዘብ የሌለው ይሞታል ኢትዮጵያ it is all about money.
ቻይና ለበጎአድራጎት የከፈተችው ነገር የለም ፓሰተር ግርማ ለማለት የፈለገው አልጋው በነጻ ቢሆንም መድሐኒቱ ውድ መሆኑን ነው
በአንተ የተጀመረው ገና ሰለአላለቀ ነው ለብዙዎችን መዳን ምሥክር ትሆን ዘንድ
ቆመናል እያልን የሲኦል ኑሮ ለምንኖረው መመለሻ ሆነኸናል .እንወድሃለን
ተባረክ