ፓስተር ኪያ እና ከባዱ ጥሪዋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 27

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Месяц назад +6

    ይሄ ነው ሙሉ ምስክርነት እግዚኣብሄር ሲጀምረው ራሱ ነው የሚጨርሰዉ የሰው እጅ የሌለበት ጌታ ይባርክሽ ልብሽ ጌታ ወዶታል ለብዙ ሰው ትምህርት ነሽ❤

  • @addisuasres1387
    @addisuasres1387 Месяц назад +1

    Thank you Lord for you have tremendous people who do your work. May the Lord bless her and her family abundantly in Christ Jesus. Thank you Etalemye and God bless you for your ministry.

  • @yoditgirmay343
    @yoditgirmay343 Месяц назад +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽ ብርክ ይበል❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +2

    ያድናል ኢየሱስ ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ መሰረት በዙ አቅርባት በተደጋጋሚ አዳምጫለሁ ድንቅ የእግዚአብሔርን ስራ እየሰራችሁ እንዳለ ስራችሁ ምስክር ጥሪው100 % ትክክል ልበ ቅናች ናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ !

  • @haregkebede-t1v
    @haregkebede-t1v Месяц назад

    What an amazing testimony is it??? Have no word bless you etu and kiya❤❤❤ tsega yibizalachu❤❤❤

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Месяц назад

    May God bless you!!!!!!!

  • @EnanyeYihunie
    @EnanyeYihunie Месяц назад

    የወደቁት እናት አንችን የምገልፅበት ቃላት የለኝ ጌታ ይባርሽ እንዴት ማግኝት እችላለሁ ? ፓስተር ኪያ በጣም ታስፈልጊያለሽ እባክሽ አግኝኝ?

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Месяц назад +1

    ግብርና እምነት ኣብሮ ሲሆዱ እንዴት ደስ ይላል እግዛኣብሄር ይባርክሽ

  • @photographernahom6311
    @photographernahom6311 Месяц назад

    ፓስተርዬ አንቺ የብዞዎች እናት ነሽ ❤

  • @banke9049
    @banke9049 Месяц назад +3

    እታለምየ፡ አጠያየቅሽን ስወደው!❤
    ከሌሎች አንፃር ሲታይ ያልተለመደ ቢመስልም (አንዳንዴ ሌሎች ከመልዕክቱ ፕሮቶኮሉ ላይ ፎከስ ስለሚያደርጉ ይመስለኛል አንዳንዴ የተጠያቂው ሀሳብ በሲሚው ላይ በአግባቡ ሳይደርስ ይቀራል። )
    አንቺ ግን በእያንዳንዱ እያቋረጥሽ ጠይቀሽ ደግሞም መልሰሽ የተቋረጠበት ሳትረሺ መልሰሽ የምታስቀጥይው ችሎታሽ ያስደንቀኛል!
    አጠያየቅሽን ቀጥይበት❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Месяц назад +2

      @@banke9049
      በጣም አመሰግናለሁ ያው እንደተሰጠን አይደል የምናቀርበው? በተጨማሪ እኔ አላሰመሰልም ራሴን ሆኜ እቀርባለሁ የማዳምጠው እንደ አድማጭ ተመልካች ሆኜ ነው ቅሸምናዬ ይመሰለኝ ነበር ሰላበረታቱኝ bless you

  • @meron5661
    @meron5661 Месяц назад

    Bless you.pls invite Apostle Daniel mekonen

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Месяц назад +2

    እናታችን እህታችን እንደናንተ አይነቶችን ሺ ያድርግልን!

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn Месяц назад

    wow amezing❤❤❤

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 Месяц назад +1

    ዋው ድንቅ ነው

  • @minnina6985
    @minnina6985 Месяц назад

    ፀሃይ ተፈራን ብታቀርቢልን እንዴት ጥሩ ነበር።

  • @haregkebede-t1v
    @haregkebede-t1v Месяц назад

    Ye geta fikir gin ayigerimim???!!! Tetilen koshishen enikuan ke wedekinibet feligo yemiyanesa amilakina abat new yalen❤❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Месяц назад

      @@haregkebede-t1v
      ፍቅሩ መገለጫ ቃል የለውም beyond understanding

  • @azebg328
    @azebg328 Месяц назад +1

    የሴት ቄስ እግዚአብሔር ይፈቅዳል?