ትክክል ነዉ Bill Cosby won't be an example ግን the person himself ሳይሆን ቁምነገሩ እዚህላይ ግን ስለ ኢትዮጵያውያን ጉብዝናና ትጋት ያለዉን ወይም የጠቀሰዉን መልካም ነገር ነዉ most importantly ያወሳነዉ።
In fact , my dad really laughed and congratulated us that our prayers were heard and said let met take a picture of four of you !😁😁😁 Of me, my sister and the two beautiful dolls. I had the picture somewhere but don’t remember where I put it . The dolls were white and you can imagine the color difference between us but it was a black and white photo thanks God!😁
The interviewer lack experience. She interrupts guest and her quest are strong. I like the guest but the host made it boaring 😂 who wants to hear about chewing gum. Journalism is not joke
ደስ የሚል ውይይት ❤❤ በፋት ውጭየወጣችሁ ሰዋች ትምርትላይ ያላችሁትኩረት ደሲሲል ❤❤
በዚያ ጊዜ ያልተማረ ቦታ የለውም የሚሉ ድምጾች ብዙ ሰለነበሩና በስርአት ሰላሳደጉን ነው ጌታ ይሸልማቸው
የማሰቲካወ ነገረ በጣም ነው ያሰቀኝ መቼም ጠረቤዛ ሰርና አልጋ ሰር አለጠፋኩም የሚል ከለ በውነት ያሰደንቀናል” ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ”በዉነት የተባለበት ወርቃማው ዘመነ I really appreciating you for sharing your amazing-testimony God bless you 🙏🙏💕💕
ከልቤ አመሰግናለሁ እህታችን እታለም ቀጣዩን በናፍቆትየእህትሸን አሰገሪሚ የእግዚአብሄር እጅ 🙏🙏💕💕
Highly encouraging, bless you❤
እራሄልዬ በጣም ኮራሁብሽ እስከመጨርሻው ድረስ ውይይቱ የማይጠገብ ነው ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ❤❤❤ ተባረኪልኝ 🙏
❤❤❤
ሪቾዬ እና እታለምዬ ይህ የማይጠገብ የልጅነት ትዝታ እና ቁምነገር ስላካፈላችሁን ተባረኩ ።ቀጣዩ እስኪለቀቅ ጌታ ካልመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤
@@martagetachewhabetselasse7442
ማርቲዬ ተባረኪልኝ አረ ጌታ በመጣና በገላገለን ሶስታችንም ከጌታ ጋር ቁጭ ብለን እናወራዋለን❤
ማርቲዬ ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ በተለይ አመቶቹም ቢረዝሙ እንኳን ጌታ ምክንያት እየፈጠረ ስለሚያገናኘን።
Wow Rahele I don’t have enough words to express just I want to say God bless you!
አመሰግናለሁ እህቴ
ራሄልዬ❤❤ ደስ የሚል የልጅነት ምስክርነት 😊ማስቲካው😁😁
የሚገርም የሚባርክ sweet interview ጎበዙዋ ዳንሴ❤❤❤
ፕሮግራሙን ያቀረበሽው እህታችን እታለም እናመሰግናለን❤
Enjoyed the interview and look forward for the second part. I remember Rahel from Cathedral and American Mission. Still looking beautiful, God bless ❤
❤ Amen
Thank you Fre! Yes I remembered you too!!!
Rahale setamri konjo tebareke
ተባረኪ እህቴ
የሚያስደንቅ ምስክርነት !!! እግዚአብሔር በእውነት የምትን ቀንበር ይሰብራል::
ስሙ ለዘለአለም ብሩክ ይሁን!!!
አሜን ❤
ተባረኪ እታለምዬ እወድሻለሁ ደሞ አምሮብሻል
@@natieditez-w2k
Thank you& bless you
በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ታሪክ ተባረኩልን
@@wengelawittigestejigu3986 አሜን የበለጠ የሚባርከው ክፍል 2 ዛሬ ይለቀቃል
ይቅርታ አርብ ይለቀቃል
እታለምዩ ሁሌ መልካም መልካም ትምህርት ሰጪ ነገሮችን ይዘሽልን ስለምትመጭ እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ እወድሻለሁ
😮MJ q00q0😅
@@selamalemu7002 አሜን bless You too
ሰላም ተባረኪ የጎረቤታችን ሰላም ነሸ?
Rachel, you look great. Beautiful.
Thank you 🙏
What? Sharing chewing gum? That is hilarious Rahuye.😂😂😂
ማሰቲካ እኮ ብርቃችን ነበር እኔ ት/ቤት ዴክሱ ሰር ነበር የምለጥፈው😂
Yes 😂😂😂😂 the interviewer doesn’t have professional skills to be a host. The entire interview is so boaring
My beautiful sisters, keep shining❤❤❤
@@guenetazimach9517 ❤
🙏🙏🙏🙏
Blessed 🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉
Plz my dear let her finish , when you ask her a question
Tebarekelgn
ያው ከጓደኛጋር ሰንጫወት በዚያላይ በመገናኘታችን በደሰታ ሰክሬ በዚያ ላይ ቡና
ጠጥቼ ሞቅ ብሎኝ ነውና ይቅርበሉኝ
ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ ተባረኪ እኔ ድሮ ላቩሊ ብስኩትን ስታስተዳድሪ ጀምሮ ነው ማውቅሽ እና ተባረኪ የምታቀርቢውን አያለሁ
@@tinyangelspreschoolswazila3960
ማንልበል? ከልብ አመሰግናለሁ
የኔ ማር ፣ ቢል ኮዝቢ እኮ ለአመታት ሴቶችን ሲደፍር እንደ ነበር ተደርሶበት ጉድ የሆነ ሰው ነው,g ግለሰቡ 3 አመት ቢታሰርም ፣አሁንም ቀጣይ ክስ ያለበት ሰአው ነው። ይሄን ግለሰብ ለምሳሌ ባታነሺው ጥሩ ነበር ።
ትክክል ነዉ Bill Cosby won't be an example ግን the person himself ሳይሆን ቁምነገሩ እዚህላይ ግን ስለ ኢትዮጵያውያን ጉብዝናና ትጋት ያለዉን ወይም የጠቀሰዉን መልካም ነገር ነዉ most importantly ያወሳነዉ።
እሷ እኮ ያለችው ስለኢትጽያውያን የነበረውን የዘመኑን ጥንካሬያቸውንና ትጉህነታቸውን ከተናገረው ነው የጠቀሰችው እንጂ ስለሱ ህይወት ለመመስከር አደለም
Ok, sorry
More blessinvs Etalemiye
@@tarikalemdaniel1835 Amen❤
Metadel new getan mageligel yene ihit geta yibarkish
@@ShilohChinka
አሜን ለሁለታችንም
Des yemil tarik new❤️ abateyew sele ashangulitu men endalu besema des balegn☺️
Aryf question😂
In fact , my dad really laughed and congratulated us that our prayers were heard and said let met take a picture of four of you !😁😁😁 Of me, my sister and the two beautiful dolls. I had the picture somewhere but don’t remember where I put it . The dolls were white and you can imagine the color difference between us but it was a black and white photo thanks God!😁
@@raheltesfaye5235
What a memory! ቀናሁብሸ ግን አልቀናም ዛሬ ለአየሱሴ ከራሄል የበለጠ ሜሞሪ ጨምርልኝ ብዬ ደብዳቤ እልክለትና ትኝት❤
Gbu all❤
እናግዛት ያልሻትን ያገልጋይ ሚስት ትንሽ ባግዛት ብዬ አስባለሁ አንቺን ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስልክሽን ብትልኪልኝ በቴሌግራም አወራሻለሁ ተባረኪ
Des yemile nwe
🙏
እባክሽን ጠይቂልኝ ለምንድን ነው ሉሲ ድንቅነሽን ያገፕው ሰው ባደባይ በኢትዬጰያ ቴሌብሽን እይታ ተሰጦት ኢትዬጰያን ባዋረዳት ምድር ላይ ክርስቲያንን በሚሉ ሰዋች የተሸለመው?
ለምድ ነው ሁሉም አፋን ዘግቶ የተቀመጠው? ድቅ እኮ ሉሲ ሳትሆን ኢየሱስ ነው። ተባረኪ አየሽ አዳንዶች ሰው ላይ ሲዋሹ ወደሚድያ ማምጣት አይወድም ድምፃን አፍነው ያስቀራሉ ሊቆለፓፐስ የማይገባው ግን የሆነ እንከን የማይወጣለት እግዚአብሔር አምላክ ነው።
The interviewer lack experience. She interrupts guest and her quest are strong. I like the guest but the host made it boaring 😂 who wants to hear about chewing gum. Journalism is not joke
እኔ ግን በጣም የተመሰጥኩት በወላጆችሽ ስራ ወዳድነት ነው !! በተለይ እናትሽ ያውም ከዝነጣ ጋር በስማም !!
🙏
እታለምዬ እንዴት ነሽ
ጌታ ይመሰፐን በጣም ደህናነኝ ኢትዮጵያ ነዎት? ለማንኛውም ከመሸ ማውራት ሰለማልችል ነገ እንነጋገር?0911202878
ሁሉም: RUclips ቆጫጭ:ሆነ: እንደው: ስንት : ይገ ኞል
እንደዚህ እውነት የሞላበት ግን የለም ።በጣም የቆየ ነው ይህ ቲዮብ ካለወቅክ ብዬ ነው።
@@mercymercy9309ትክክል ብለሻል
""የአባባ እየሱስ ታሪክ"" 👍
🙏🙏???🙏🙏🙏እኔም በስውር ???? የሄው የፀሎት ጥያቄየ አባት ሆይ ::🙏🙏
ማስቲካ አሳድረው ካኘኩት መሀል እኔም አለሁበት ግን እኛ ያኘክነውንን ሼር አላደረገንም 😂😂ታየኝ እኮ ከዚህ ዘመን አነፃር ማስታካውን ላኝከው?😂😂
ጸሎትሸ ይመለስልሸ❤
@etalemmesgana7398 አሜን
አዎን እርሱ ከመስማት አይታክትም። ሁሌም መልስ አለዉ።