Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል እንደ ናንተ አይነት የተባረኩ እህቶች ባሉበት ሃገር ትውልዱ የወጣ ስነ ምግባር ይዞ ማደጉ የሚገርም ነው
በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ታሪክ ! የእናትሽ የመጨረሻዎቹ ጊዜያት እንዴት የሚደንቁ ናቸው ? ራሄል መተረክ ስትችይበት !ኧረ በብዙ ነገር ተደነቅኩ በስዕሎችሽም ጭምር ተባረኪልኝ
አመሰግናለሁ ተባረክልኝ የኔ እህት
Amen hallelujah ❤ psalm(41) thank you lord Jesus! essey essey what a testimony!❤
❤
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ እታለምዬ ተባረኪ
አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ትግስት በጣም የምትገርም የእግዚያብሄር ሴት ናት በቅርብ አውቃተለሁ
ራሔልዬ እንኳን ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ሰላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪከ YBS
🙏
Wawww blessed ❤
ጠንካራ ጉበዝ የጌታ ልጆች ❤
@@TigistGebremedhin-tw6kq ❤
Blessed you ❤❤❤❤
ጥሩ ተናጋሪ ነች የእናቷ የመጨረሻ ቀን ቆንጆ ነበር እኔም እላለሁ መከራዬን በጸሀይ አርገው እግዚአብሔርን የተጠጋ ጠይቆ አያጣምና እንኳንም የልብሽ መሻት ሆነልሽ❤
አመሰግናለሁ እህቴ የሁሉም ሰዉ ሞት እንደእናቴ ቢሆን ተመኘሁ
ራሄልዬ❤ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚንካ የቤተሰብ ታሪክ❤❤❤amazing parents ❤
ንግግርሸ እንደ ማር የጣፈጠ ንፁ የእግዚአብሄር ሰው ተባረኪ የማይጠገበውን ቀጣይ ክፍል በናፍቆት ተባረኪ እህታች እታለመ ጌታ አገልግሎትሸን ያሰፉው Can’t wait 🙏🙏🙏💕💕
አሜን ❤
@@etalemmesgana7398God bless you. I wish you nothing but the best. Misrak
Blessed 🙏🙏🙏🙏
አርቲስት አይደለሁም ነው ያለችው አርቲስት ከዚህ በላይ ምን ይስራል ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረኩ
ተባረኪልኝ እህቴ
Yes that true it's March 13 I remember that day it was my son birthday
Thank you Etalmye ❤
@@Mahletgrim My pleasure❤
Amazing testimony and about usa work system is a killer she is right about it that is why I moved to ethiopia
Jegenet Reahel enatewan yemetewed aleresashem lenatsh muete nesh tegnageten beselekem bftelftme nebe enatesheneme astawesalehu i just heard you passed away gobeze yemadenkesh yemaresashe 2015 behula lela ager hajam enatewan yemetwad eyalku asbeshe akalehu yemalerasaw tareke aleg desse alege selayehush yweme yenewa etaleme gaa enatshen slemtwage degemom keswedin wagaa keflesh temache neber .Gbu
Bute, bless you❤
Thank you የኔ እህት አሁን ደግሜ ሳነበዉ የፃፍሽዉን በጣም አስታወስኩሽ። ጌታ እኛን በዚያ ግዜ እንዳበረታሽን እንደዚያዉ ያበርታሽ። የፍቅር ሴት ነሽ። አመሰግናለሁ
@@mekedesmezmur4057 Me too በጉጉት እየጠበቅኩ ነው😂
እየሱስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ወ/ሮ ቅድስትን እየሱስ በምድርም በሰማይም አንቀባሮአቸዋል እራሔልዬ አንቺም ለናትሽ መልካም ስላደረግሽ የናትሽ ምርቃት የጌታ ባርኮት ዘመንሽን ሁሉ ይከተልሽ ተባረኪርኝ
የኔ እህት ተባረኪልኝ ለዚህ ጣፋጭ መልእክትሽ
አይንዬ የኔ ፍቅር አመሰግናለሁ አንቺም ባለቤትሽም ተስፋዬም ለረጅም አመት ከእናቴ ጎን የነበራችሁ በባእድ አገር ክርስቶስ የሰጠን ደጎችና ድንቆች የፍቅር ሰዎችና ወዳጆቻችን ናችሁ። ለእናቴ በዘመንዋ ሁሉ ላሳያችኋት ፍቅርና እንክብካቤ ጌታ የሱስ ይክፈላችሁ። በጣም በጣም በጣም ...እወዳችኋለሁ❤እስካያችሁ እናፍቃለሁ
Amazing wow bless u so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እንደ ናንተ አይነት የተባረኩ እህቶች ባሉበት ሃገር ትውልዱ የወጣ ስነ ምግባር ይዞ ማደጉ የሚገርም ነው
በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ታሪክ ! የእናትሽ የመጨረሻዎቹ ጊዜያት እንዴት የሚደንቁ ናቸው ? ራሄል መተረክ ስትችይበት !ኧረ በብዙ ነገር ተደነቅኩ በስዕሎችሽም ጭምር ተባረኪልኝ
አመሰግናለሁ ተባረክልኝ የኔ እህት
Amen hallelujah ❤ psalm(41) thank you lord Jesus! essey essey what a testimony!❤
❤
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ ይባረክ እታለምዬ ተባረኪ
አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው
ትግስት በጣም የምትገርም የእግዚያብሄር ሴት ናት በቅርብ አውቃተለሁ
ራሔልዬ እንኳን ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ሰላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ
ከ YBS
🙏
Wawww blessed ❤
ጠንካራ ጉበዝ የጌታ ልጆች ❤
@@TigistGebremedhin-tw6kq
❤
Blessed you ❤❤❤❤
ጥሩ ተናጋሪ ነች የእናቷ የመጨረሻ ቀን ቆንጆ ነበር እኔም እላለሁ መከራዬን በጸሀይ አርገው እግዚአብሔርን የተጠጋ ጠይቆ አያጣምና እንኳንም የልብሽ መሻት ሆነልሽ❤
አመሰግናለሁ እህቴ የሁሉም ሰዉ ሞት እንደእናቴ ቢሆን ተመኘሁ
ራሄልዬ❤ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚንካ የቤተሰብ ታሪክ❤❤❤
amazing parents ❤
🙏
ንግግርሸ እንደ ማር የጣፈጠ ንፁ የእግዚአብሄር ሰው ተባረኪ የማይጠገበውን ቀጣይ ክፍል በናፍቆት ተባረኪ እህታች እታለመ ጌታ አገልግሎትሸን ያሰፉው
Can’t wait 🙏🙏🙏💕💕
አሜን ❤
@@etalemmesgana7398God bless you. I wish you nothing but the best. Misrak
Blessed 🙏🙏🙏🙏
አርቲስት አይደለሁም ነው ያለችው አርቲስት ከዚህ በላይ ምን ይስራል ባያልቅ እያልኩ ነው የሰማሁት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረኩ
ተባረኪልኝ እህቴ
Yes that true it's March 13 I remember that day it was my son birthday
Thank you Etalmye ❤
@@Mahletgrim
My pleasure❤
Amazing testimony and about usa work system is a killer she is right about it that is why I moved to ethiopia
Jegenet Reahel enatewan yemetewed aleresashem lenatsh muete nesh tegnageten beselekem bftelftme nebe enatesheneme astawesalehu i just heard you passed away gobeze yemadenkesh yemaresashe 2015 behula lela ager hajam enatewan yemetwad eyalku asbeshe akalehu yemalerasaw tareke aleg desse alege selayehush yweme yenewa etaleme gaa enatshen slemtwage degemom keswedin wagaa keflesh temache neber .Gbu
Bute, bless you❤
Thank you የኔ እህት አሁን ደግሜ ሳነበዉ የፃፍሽዉን በጣም አስታወስኩሽ። ጌታ እኛን በዚያ ግዜ እንዳበረታሽን እንደዚያዉ ያበርታሽ። የፍቅር ሴት ነሽ። አመሰግናለሁ
ንግግርሸ እንደ ማር የጣፈጠ ንፁ የእግዚአብሄር ሰው ተባረኪ የማይጠገበውን ቀጣይ ክፍል በናፍቆት ተባረኪ እህታች እታለመ ጌታ አገልግሎትሸን ያሰፉው
Can’t wait 🙏🙏🙏💕💕
@@mekedesmezmur4057
Me too በጉጉት እየጠበቅኩ ነው😂