የላቭሊ ብስኩት ባለቤት ድርጅቱን እንዴት ከእጇ አጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 60

  • @alemu4727
    @alemu4727 6 месяцев назад +2

    ድንቅ ኢንተርቢ ነው እታለምዬ እግዚአብሔር እምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ እንወድሻለን

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 месяцев назад +3

    እታለም እኔም በአንድ ወቅት በቅዱሳን በአማኞች ተጎድቸ ነበር ግን ጌታ ቅንነቴን እንዳልጥል ተናግሮ ረዳኝና በረታሁ ከቤቱ ብጠፋ ኑሮ እስከአሁን በህይወት አልኖርም ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ እህትዋ ጌታ ከአንች ጋር ነው!

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад +1

      በጣም እናመሰግናለን

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 6 месяцев назад +1

      ቸርች ዉስጥ ሰዉ የሚጎዱ ሰዎች ግን ድነዋል?‼️

  • @emmy1365
    @emmy1365 6 месяцев назад +12

    እታለም አሁን በጌታ ነሽ በእውነት ጌታ ምህረት ያድርግልሽ ቅን ፈራጁ ጌታ ያይሻል!!!!ጣልያኖቹን በሰራሻቸው ስራ ንስሀ ግቢ !!! አትዋሽሽሽሽሽሽ!!!!!! አይቤክስ ሆቴል ስትሰሪ ጣልያኖቹ እዛ ነበር ያረፉት የነበረው አስተርጓሚ ሆነሽ በአማርኛ ፕሮሰሳቸውን ተርጉመሽ አታለሽ አስፈርመሽ ጣልያኖቹን አሳብደሽ ፍርድ ቤት ከሰውሽ ያሸነፍሻቸው በአማርኛ አስተርጉመሽ አታለሽ ስላስፈረምሻቸው ነው ያታለልሻቸው!!! አሳብደሻቸው እርም ኢትዮጵያ ብለው ነው የሄዱት!!! በእውነት ያንች ገንዘብ ስላልሆነ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ነው የወሰደብሽ!!! አንች የሰው ላብ ነው የበላሽው አንች እሚያስፈልግሽ ንስኻ እና ንስሀ ብቻ!!!

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 6 месяцев назад +2

      ኤሚ ተባረኪ ትክክለኛው መረጃ ይኼ ነው

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂 😮😮😮😮😮

    • @GenetBerhane-it7tt
      @GenetBerhane-it7tt 6 месяцев назад +1

      Bless u dear sister I remember this thing!

    • @elssatolessa1096
      @elssatolessa1096 6 месяцев назад +2

      That’s a well known fact,I don’t know why she has to lie!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 6 месяцев назад +3

      😂 አንዳንዴ እኮ ሆይይ የውጫሌ ዘመንን ውል እኮ ያታለሉት ጣልያኖች ነበሩ ክክክክ እንዴ ኤምባሲ ከነጠበቃው የሚባል ነገር አለ እኮ የንግድ ክፍል የሚባል አለው እሺ? በጭፍን የሚፈረም ነገር የለም።

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤tebarku sis etalem and pastor Daniel 🙌 🙏🙏🙏😊

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 6 месяцев назад +3

    በእውነት በፍቅር ነው የወደድኳችሁ ብስለት ያለበት አስተማሪ ነው በርቱልኝ ዘመናችሁን ጌታ ያለምልመው

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩል !!

  • @natsami2648
    @natsami2648 6 месяцев назад +2

    Etalemye Egzabeher hule kanchi gar new
    Enenem wedegeta simels amagu betam new yeseberegh gin Geta atgebe hono abertagh
    Anchinem beljenet yetketelnew Geta Abertash yehew eskahun be webwteh yazesh birtu ye Geta seat nesh .Egzabeher keri zemenshen yebarkelsh .
    I hope and believe Egzabeher yetmageresh hulu yehonal in the name of Jesus.
    We love you , more blessings 🙌 🙏

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 Месяц назад

    God bless you and your family 🙏

  • @surprise1
    @surprise1 6 месяцев назад +5

    እታለም ብርቱ ሴት በርቺልን

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 6 месяцев назад +2

    እታለም ኣንች የተብረክሽ ሴት ነሽ ብርቱ ሴት ከነችግርሽ ጌታን መውደድ እግዚኣብሄር ያከበርሽ❤

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 6 месяцев назад +3

    እታለምዬ ስወድሽ , ስታወሪ እራሱ ትረካ ነው የሚመስለው!

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 6 месяцев назад +1

    ኤልሳ የሚባሉ በሙሉ ያላቸዉን ሚያካፍሉ በመስጠት ሚደሰቱ ናቸዉ ከስማቸዉ ነዉ መሰለኝ ብዙ ኤልሳዎች አይቻለሁ ደጋጎች ናቸዉ

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 6 месяцев назад +1

    ኤልሳ ቆሎን አቅርብልን🙏🏾❤️

  • @TarikuForos
    @TarikuForos 6 месяцев назад +2

    God is good all the time in her life!!!

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад +1

    Etatu btame btame efelgeschalhu balfwe ager bate metcha salagjsch keruh ,egzabhre edmana tena ysten lagejwe kemnafkwe anch nesch gudayi alji tselyelji yged megenjate albene ❤weyi yalhubet egzabhr byamtasch by elalhu geta ychelale ywekusch ylhubet agery zara 25 weym 26 amet nwe yayhusch dgami geta edele ysteji ylwen salchawetwsch getam aymta wedegeta mehadem aymta bka😢 bzu ezhga weym bselk aydelm beakal efelveschalhu

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @asterdegu9426
    @asterdegu9426 6 месяцев назад

    ጌታ ባርክሽ እታለም

  • @tirunehgelana9661
    @tirunehgelana9661 6 месяцев назад +2

    በደንብ የተቀባ አገልጋ ማነው የጠራ አገልጋይ ሁሉ እኩል ነው ለአገልጋ የሚጠበቅበት ታማኝነትና ፈቃዱን መስጠት ነው በአገልጋይ የሚሰራው መንፈስ ቅዱስ ነው አገልጋይ የሚጠየቀውም በተቀበለው መክሊት ነው

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 6 месяцев назад

      ትክክል ነ ዎ ት
      አ ለ ማወ ቄ ነ ው

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад

    ተባረኪ እህቴ

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @RahelMulu-i4r
    @RahelMulu-i4r 6 месяцев назад

    ጀግና ሴት ነሽ አረፈደው እሺ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 6 месяцев назад

    ተባረኩ በብዙ

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @MelakuG
    @MelakuG 6 месяцев назад

    Lovely biskut lij salw Betaaam yemiwedew biskut nibere Ina tiz yilighal abate hakium bet bicha shied nw yigezaligh niber Betaam tiwedaj biskut nibere beseatu italium May God bless you abundantly.paster Daniel thanks for inviting italium “Gin please ingida gabzek silk atinikaka “ it’s just disrespect act.

  • @sheger6344
    @sheger6344 6 месяцев назад +1

    pls choose yor topic properly, the interview about her business story or religious affair.

  • @supporting3-e5q
    @supporting3-e5q 6 месяцев назад

    Gen bekouert setou new yealew weyese yegenwen begezabeher betemkedes fet lefet tkemetou kebetseboue gera yebela new yemelew

  • @godisgood1848
    @godisgood1848 6 месяцев назад +1

    Yene konjo etaye!

    • @Acts1129የኔቀን
      @Acts1129የኔቀን  6 месяцев назад

      በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኩልን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 6 месяцев назад

    በዮቲዮብ ነው የማውቅሽ ተባረኪ ግን እንደተረዳሁት ኮመንቶቹ ላይ ዛሬም ድረስ ቀና ያልሆኖ እህቶች አሉ። ቦታ አትስጫቸው።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 6 месяцев назад

      አልሰጣቸውም ገናብዙ እፖስታለሁ እያደመጡ
      ይ ሳ ደ ቡ let them enjoy ስድባቸውን 🤣

  • @samisamozin
    @samisamozin 6 месяцев назад +1

    Gobeze seata

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад

    ላቭሊ ምርጥ ብስኩት ነው.

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 6 месяцев назад

    ለቭሊ በፍቅር ነበር ምወደው

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 месяцев назад

    ስንቱ፡ በክርስትያኖች፡ ተሰናከለ???

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 5 месяцев назад

    አቤት ይሄ ትውልድ ታታሪ ሴቶች የነበሩበት ነው።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 6 месяцев назад +3

    ፋብሪካውን አጭበርብረሽ መውሰድሽ በጋዜጣ ወጥቶ ነበር....

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤tebarku sis etalem and pastor Daniel 🙌 🙏🙏🙏😊