bermel Georgis ለሴቶች መልዕክት አለኝ የተነገረኝ እባካቹ ተጠንቀቁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
HTML-код
- Опубликовано: 9 янв 2025
- ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/0940141516/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እውነቷን ነው እኔንም ያረገኝ ይሄው ነው... ከዛ ስመለስ ሱርዎቼን በጣም ጠላሁአቸው... እግዚአብሔር ይመስገን ቦታውን ያልረገጣችሁ ለቤቱ ያብቃችሁ 🙌
አሜን❤❤❤
Amen amen amen 🙏
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ አብቃኝ ቅዱስ ጌዮርግስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
Amen Amen Amen ❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታው አብቃኝ
አሜን
ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅ/ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ሐጢያተኛዋን ልጅህን አስበኝ ለልጆችህ የምትሰጠው በረከት አይለፈኝ አሜንንን!!!
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃን።
ሱሪ መተዉ መልካም፥ ይሁን። ዋናው ጉዳይ ግን እርሱ አይደለም።
መንፈሳዊ ምግባራቱ ላይ እንበርታ። ሐሜቱ ይቅርብን። ውሸቱ እና ሙስናውን ሁሉ እናስወግድ። ከእኛ ቀንሰን ለተራቡት እናብላ፤ ለተጠሙት እናጠጣ። የታመመውን እንጠይቅ፥ ያዘነውን እናጽናና። ለተቸገሩት እንመጽውት፥ ለእግዚአብሔር ሰውን እናምጣ። ንስሃ እንግባ፥ ከቅዱስ ቁርባኑ እንቀበል። ትኩረት ሊደረግበት የሚገባው ይህ ነው!
የፈቀድከዉ የወደድከው ነው የሚሆነው ፍቃድ እንዲሆ በጸሎት አስብኝ በጣም ከመፈለጌ የተነሳ የጌርጊስ ስዕል አድኖ ገዝቼ ጸበሉን በቪድዮ ከፈቼ እንደተጠመኩ እያሰብኩ አየጠበኩ ነው😢😢😢😮ጉጉቴ አንድ ቀን እዉን ይሆናል
አይቀርም ❤
ላመነ ይሆናል እምነት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ
እግዚአብሔር ይስማሽ
Anem enem eneancey new ehetey😢😊
ayzoshi ehta egziabhar yawekal
አሜን አሜን አሜን እኔንም ቤተሰቦቸንም ለቦታው አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃኝ ቅዱስ ጊወግርስ
ከምንም በላይ በርሚሉ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምር በዮቲዮብ በመተላለፉ በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችንም በዚህ እንደምንፈወስ አምናለሁ፡ ለንሰሃ በቅቸ ሄጄ ለኔም ተደርጎልኝ እንደምመሰክር ባለሙሉ እምነት ነኝ ተዓምሩን ገና ስሰማ ተማረኩ ያቺን ቀን ናፈኳት ፡በልጅ እጦት ተፈትኛለሁና ልጅም እንደሚሰጠኝ አምኛለሁ ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ ወገኖቸ ፀልዩልኝኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ ለ ደጅህ አብቃኝ አባ ቴ ከክፍ ነገር ሁሉ ጠብቀን
እንኳን ደህና መጣቹሁ
ሰማዕቱ እኛም ለደጁ አብቅቶን ለመመስከር ያብቃን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ ልቤ ሁሌ ቦታው ላይ ነው😢
አሜን
እንዴት ድንቅ ነዉ እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ የአባቴ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብኝ አሜን፫🤲🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ላንቺ የደረሰልሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ፫፣ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን፣
ቃለ ህይወት ያሰማን ቅዱስ ጊወረጊስ በረሜል አባቴ 🙏🙏🙏
ለዚህ ሁሉ አንተ አብቃኝ እንደቸርነትህ አምላኬ ሆይ ❤
ጌታ ሆይ እርዳኝ።
ስመ ክርስትና መዳፍ ላይፅፎ መፀለይ መስገድ መጠመቅ መቁረብ ለህዝብ ያስተማሩት መምህር ግርማ ናቸዉ።
አንቺ ከእሳቸው በፊት አልሰማሽም አላየሽም ማለት አልተማርንም አላስተማሩም ሌሎች ማለት ነው ? ሰውን መከተል ተይ ክርስቶስን ተከተይ
እኔ ከሳቸው በፊት አላውቅም 9jy5o
እውነት ነው መምህር ግርማ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
አስተማሩን ማለት መከተል ነዉ@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
እዉነት ነው ክርስቲያን በተግብር የአስትማሩን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው, እድምና ጤና ለአባታችን ❤️
እባካችሁ ወልደ ገብርኤል : አመተ ስላሴ ፡ ወልደ ሰንበት ብላቹ ወደ ፀበሉ ስትገቡ ፀልዩልኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ አሜን
ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን
የት ነው ቦታው በእግዚአብሔር ንገኝ በማሪያም
እኔምሱሪ ሚባልነዉ የጠላሁት ሀጥያት ነዉ በፀሎታቹ አስቡኝ ለደጅ እንዲያበቃኝ ቀሚስ ነዉ ዉበታችን
እባክህ ሰማአቱ ለደጅሀ አብቃኝ
Lnemlmnulinldjoendeyabkain
አሜን ፫ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለተቀደሰች ለደጅህ ከነቤተሰቦቸ ከነባሌ ለደጅህ አብቃን 🤲🤲🤲❤️🥰
ያሳደከኝ ታቦት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂክ አብቃኝ አባቴ
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ለዝያ ቦታ አቢቃኝ አቤቱ አስበኝ
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ጊዮርጊስ ሆይ ለቦታህ አብቃኝ እባክህ
አኔም ለዚህ ክብርና ፀጋ እንድበቃ ፀልዩልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ እርዳኝ እማፀንሃለሁ
አሜን ሰመአቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጅ አብቃኝ🙏🙏🙏
ውይ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሽ እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም የቅዱስ ጊወርጊስ ተዓምር በእኔ ሂወትና በቤተሰቦቼ ላይ ተዓምር እንዲሰራ ፀልዩልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ሀጢያቴ እንደበዛ ና ድፍረቴ እደጨመረ አንተ ታውቃለህ😢እባክህን ለደጂህአብቃኝ😢ምንም ብቆሽሽም አንተ 😢ይቅር በለኝ
ላችየደረሰ ለኛምይድረስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
Amen amen amen engnam semaetu ledeju yabqan
እዉነት የዉ እህቴ እግዚአብሔር ይማርን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢 ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እመብርሐን ትሁንሽ ምን እንደምል አላውቅም ማረኝ ማረኝ ማረኝ
❤❤❤በጣም ይናፍቃል ለኔም ፀሎቴን ስምቶኝ ለመመለስ ያቭቃኝ❤❤❤ በርቱ ❤❤❤
Lesu yemsanew negare yaleme ehta
ቅዱስ ጌወርጊስ ደጂህ ላይ እድመጣ እርዳኝ❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስጊዎርጊስ ለዚኣብቃንኣሜን።
ቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጌታ የኢየሱስክርስቶስ እዉነተኛ አፍቃሪ ፍቅርህ ይጋባብኝ በረከትህ በኔ በልጆቼ በዘሮቼላይ ይደር ብን አባቴ ጌታዬ መድህኔመድሀኒአለም መድሀኒትህን ስጠኝ ከማይገባነገር እድለይ እርዳኝ የኔአባት የጌታ የኢየሱስ ወዳጅ አገልጋይ ባለዉለታዬ አትለየኝለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እባክህ ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኛ በስደት ያለነውንል ልጆችህን ደጅህን እንድንረግጥ እረዳንቅዱስ ገወርጊስ😢😢😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ገብርኤል ለቦታዉ አብቅቶ የምህረቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
እረ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በእግዚአብሔር ከቦታዉ ያላችሁ ፀልዩልኝ በሰላም ወደሀገሬ ገብች ወደቦታህ መምጣት ነዉ ስራየ
አሜን ተመስግን🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ሀብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ያለሁት በስደት ሀገር ነኝና ሰላም ወዳገሪ ገብቼ ምስክርነት ያበቃኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ክብር ይግባው የቅዱስ ሰማአቱ ጊወርጊስ አምላክ
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር
አሜን አሜን አሜን
ደስ ylal artodox መሆን ደስ ylal esti egnam ወደ ምስክርነት ያብቃን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢😢😢😢😢
የሰማዓት ቅድስ ጊዩርግስ በረከቱ ይደርብን የትግራይ የአማራ የኤርትራ እናቶች ካሁን ባሃላ ልቾቻቸው የሚድርበት እንጂ ከልጅ ሓዘን ጠብቃቸው 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን
ለደጁያብቃሽበሉኝ ወለተማርያምብላችሁ ፅልዩልኝ ሥደትአገር ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በስማም የሰማእቱ በረከት ይደርብን
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ
መድሀኒያለም ሆይ አምንሀለሁ ፣እከተልሀለሁ ነፊሴን ጠብቅልኝ🎉🎉
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃን እኛንም በስደት ሀገር ያለነዉን እዉነት እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ እሰኪ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ😢😢😢
Amen amen amen
እግዚአቤሔርይመሰገን አሜን ለዚች ቅዱስቡታቅዱስጊወርጊስ ፍቃድህይሁንልንየናተ እረዴት በረከት ለኛም ይድረሰን
ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን እህቴ
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ላበቃሽ ኣምላከ ጂዮርጂስ የተመሰገነ ይሁን ነገር ግን ጥንተ ጠላታችን የኛን ድህነት ኣይወድምና ሁሌም በጸሎት መበርታት ግዴታ ይሆነናል
እኔስ ጓጉቼ ልሞት ነው ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ወለተወልድ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ጊዮርጊስ አባቴ አደራ ደጅህን ለመርገጥ 🤲✝️💒😌 አብቃኝ ❤❤❤😢😢😢
እኔም😢
Amen,amen,amen
በማርያም እኔ ሰደት አገር ነው ያለሁት የሚሄድ ሰው ካለ ሰም ክርሰትናያን ይዛችሁ ፀበል ገቡልኝ ወለተ ጊዮርጊስ እመሰከራለሁ ሆዴ ለረጀም ዓምት እየመመኝ ነው እባካችሁ ኢልሻዳየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yebat sim aynegerem ehite newre new
Eshi ene alehu ehte
አባቴ አሳዳጊየ እረዳቴ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ እኔንም እርዳኝ ደጅህን ለመረገጥ አብቃኝ
Amen amen amen kalot yasamalen❤❤❤❤
ብርክቲ ላንቺ የደረሰ ሰማህቱ ጊዎርጊስ ለኛም ይድረስልን ደስስ ብሎኛል አንድ ላይ ነበርን የተጓዝነው
ሳልበቃ ሳልነቃ እስከነ ክፉ በደሌ ለዓመታት የተመኘሁትን ቦታ ሳይገባኝ ስላስረገጠኝ እመብርሃንም ደጇን ስላስረገጠችኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ኪዳነምህረትም ትመስገን ሰማዕቱም ምስጋና ይድረሰው ።
ለእኔም ናፍቆኛል በርሚል በታም ትአንረኛ ፀበል ተናፈቂ ነው
❤❤❤❤እናቴ ኪዳነ ምህረት ታስብሽ በሉኝ❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂ አብቃኝ የምር ጾለት አርጉልኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ወድሜ,ወለተ,ሰንበት,ብለህ,ግባልኝ,
ይህ ድንቅ ምስክርነት ነው አርስቱ ላይ ያነበብኩት ዶክተር በአለባበሱ መካኒክ በልብሱ ሸርሙጣ በልብልሱ በአመለ ካከቱ በአነጋገሩ።እዲለይ።ይህ አዉነት ነው።ለሴቶች ሴቶች ማስተማር እዲገባ ለቤ/ክ ሴቶች ትልቅ ክብር እዳላት።የመሳሰሉትን ተምረንበታል።እንኳን እግዚአብሔር ወደ ክብርሽ መለሰሽ ።ቃለህይወት ያሠማሽ።
ላቸ የደረሰች እመብርሀን ኪዳነ ምህረት እናቴ ለኛም ትድረስልን 😭😭😭
ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለዚህ ደጁ እንዲያው ይጸልይልን ሰማዕተ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጀ አብቃይ በጸሎታቸው አስቡኝ
አሜን 😢
እውነት ነው እኔ 5 ቀን ሙሉ እም ብርሃንን ለምኜ ሳልሰወር ተጠምቄ ብዙ ድህነት አግኝቻለሁ
አረ እዉነትነዉ በጣም ይናፍቃል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ በቃ ይቅር በለኝ
አቤቱይቅርበለን
ቃለሂወትያሰማልን
እግዚአብሔር ሆይ እረዳኝ ከነቤተሰቦቼ ጋረ ለደጅህ አብቃኝ በሰላም ለሀገር አብቃኝና ለደጅህ ለመረገጥ አብቃን
አቤቱ ለደጀህ ያብቃኝ ወለተ ሰንብት ነኝ በፀሎታችው አሰብኝ
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ ወንድማችን የአፍህ አነጋገር ማር ኔክ እዉነትክ ነዉ ሃይማኖትህ ሌላ ነዉ አት ጠመቅም አልም
እግዝአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥክ ተባረክ❤
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብዝቸ እምጨነቀዉ ስለ መሬታዊ ነዉና ከሱ ብመጣ እደምድን ሙሉ እምነት አለኝ ደስታየ በሰዉ ላይ መስርቸ ያ ሰዉ ሲርቀኝ ህይወቴ ጠፋብኝና ስለምድራዊ ህይወቴ ስለከቱ ነገሬ ስለሚቀረዉ አብዝቸ ተጨነኩ ግን ከንቱነቱን እምረዳዉ ከሱ ፀበል ስመጣ እድሆነ አምናለሁ ያብቃሽ በሉኝ ተጨንቂያለሁ
ameeeen❤
ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ ጀወርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃን እኔ የሃጥያተኛ ልጅህ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
Amen egzaber masgen samaytu qidus gorgesi baslam agarachin yabqani yee barkatu takafayi yadergen qidus gorgesi zemare malkte yasmalen wadimachin ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ለደጁህ አአብቃኝ ሰማዕቱ የልቤን ሁሉ ታውቀዋሎህ እና በ ቤተሰቤን ያለውን ችግር ፍታልኝ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
እልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉ዝማሬ መላእት ያሠማልን ወድማችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ እህቴ❤❤❤❤