እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • እንኳን ለፈጥኖ ደራሹ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርሄል ከክፉ ሁሉ ካልታሰበው ፈተና መከራ ስቃይ ይሰውራችሁ ። ስለእውነት ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ብዙ ነው ሚቆመው እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ ጭንቀታችሁን ሁሉ ንገሩት በፊቱ ለመቆም ሞገስ ያለው ገናናው መልዕክ ሠልስቱ ደቂቅን ከሚነደው ነበልባል እንዳዳነ እኛንም ያድነናል አድኖናልም።
    ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስን ከእናቱ ከቅድስት እየሉጣ ጋር የታደገ መልዓክ እኛንም ይታደገናል ።
    ሶል ፎቶ

Комментарии •