እንኳን ለተላቁ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- እንኳን በሰላም በጤና ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አመት መድረስ ቀላል ነገር አይደለም ለአመቱ ክብረ በዓል ላደረሰን ያልተቻለውን ያስቻለን ማንም ያላየውን ያስቻለን ማንም ያልተጎናጸፈውን ያጎናጸፈን ጠፈተዋል ሱሉን አለምልሞ ያቆመን አለቀሱ ስንባል እንድንዘምር ጸጋውን ያደለን ብቻቸው ናቸው ሲሉን በመላእክቶቹ ታጅበን ጨልሞባቸዋል ስንባል በቅድስት ድንግል ማርያም ብርሃን እጅግ በርትን ለአለም እንድንታይ ላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በሃል አሜን አሜን አሜን
ሶል