- Видео 657
- Просмотров 104 849
Sol foto
Греция
Добавлен 30 авг 2013
Sol tube 2
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
ሶል ፎቶ
አሜን አሜን አሜን
ሶል ፎቶ
Просмотров: 49
Видео
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
Просмотров 7821 день назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ገና ሶል ፎቶ
Просмотров 163Месяц назад
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ገና ሶል ፎቶ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ገና ሶል ፎቶ
Просмотров 47Месяц назад
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ገና ሶል ፎቶ
እንኳን ለገና በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን። ሶል ፎቶ
Просмотров 37Месяц назад
እንኳን ለገና በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን። ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
Просмотров 147Месяц назад
እንኳን ለፈጥ ደራሹ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርሄል ከክፉ ሁሉ ካልታሰበው ፈተና መከራ ስቃይ ይሰውራችሁ ። ስለእውነት ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ብዙ ነው ሚቆመው እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ ጭንቀታችሁን ሁሉ ንገሩት በፊቱ ለመቆም ሞገስ ያለው ገናናው መልዕክ ሠልስቱ ደቂቅን ከሚነደው ነበልባል እንዳዳነ እኛንም ያድነናል አድኖናልም። ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስን ከእናቱ ከቅድስት እየሉጣ ጋር የታደገ መልዓክ እኛንም ይታደገናል ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
Просмотров 170Месяц назад

እንኳን ለመላኩ ለ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ። ሶል ፎቶ
Просмотров 99Месяц назад
እንኳን ለፈጥ ደራሹ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርሄል ከክፉ ሁሉ ካልታሰበው ፈተና መከራ ስቃይ ይሰውራችሁ ። ስለእውነት ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ብዙ ነው ሚቆመው እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ ጭንቀታችሁን ሁሉ ንገሩት በፊቱ ለመቆም ሞገስ ያለው ገናናው መልዕክ ሠልስቱ ደቂቅን ከሚነደው ነበልባል እንዳዳነ እኛንም ያድነናል አድኖናልም። ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስን ከእናቱ ከቅድስት እየሉጣ ጋር የታደገ መልዓክ እኛንም ይታደገናል ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ ግሪክ አቴንስ
Просмотров 116Месяц назад

Просмотров 132Месяц назад
እንኳን ለፈጥ ደራሹ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርሄል ከክፉ ሁሉ ካልታሰበው ፈተና መከራ ስቃይ ይሰውራችሁ ። ስለእውነት ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ብዙ ነው ሚቆመው እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ ጭንቀታችሁን ሁሉ ንገሩት በፊቱ ለመቆም ሞገስ ያለው ገናናው መልዕክ ሠልስቱ ደቂቅን ከሚነደው ነበልባል እንዳዳነ እኛንም ያድነናል አድኖናልም። ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስን ከእናቱ ከቅድስት እየሉጣ ጋር የታደገ መልዓክ እኛንም ይታደገናል ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
Просмотров 215Месяц назад
እንኳን ለፈጥ ደራሹ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርሄል ከክፉ ሁሉ ካልታሰበው ፈተና መከራ ስቃይ ይሰውራችሁ ። ስለእውነት ቅዱስ ገብርኤል ተዓምሩ ብዙ ነው ሚቆመው እግዚአብሔር ፊት ስለሆነ ጭንቀታችሁን ሁሉ ንገሩት በፊቱ ለመቆም ሞገስ ያለው ገናናው መልዕክ ሠልስቱ ደቂቅን ከሚነደው ነበልባል እንዳዳነ እኛንም ያድነናል አድኖናልም። ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስን ከእናቱ ከቅድስት እየሉጣ ጋር የታደገ መልዓክ እኛንም ይታደገናል ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለተላቁ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
Просмотров 204Месяц назад
እንኳን ለተላቁ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ። ሶል ፎቶ ግሪክ አቴንስ
Просмотров 246Месяц назад
እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ። ሶል ፎቶ ግሪክ አቴንስ
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን. ሶል ፎቶ
Просмотров 50Месяц назад
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን. ሶል ፎቶ
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን . ሶል ፎቶ
Просмотров 19Месяц назад
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን . ሶል ፎቶ
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ። ሶል ፎቶ
Просмотров 28Месяц назад
እንኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(4)
Просмотров 332 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(4)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(2)
Просмотров 322 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(2)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(3)
Просмотров 272 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(3)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(3)
Просмотров 302 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(3)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(2)
Просмотров 212 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(2)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(1)
Просмотров 82 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(1)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(1)
Просмотров 92 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አሜን አሜን አሜንvሶል ፎቶ(1)
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(5)
Просмотров 122 месяца назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካሄል አመታዊ ክብረ ሲሚት በሃል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስውን አሜን አሜን አሜን ሶል ፎቶ(5)
በግሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን የነበረው እና አሁን ያለው እውነታው።#EOTC #Greece #kidanemihret
Просмотров 1062 месяца назад
በግሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን የነበረው እና አሁን ያለው እውነታው።#EOTC #Greece #kidanemihret
በኢ/ኦ/ተ የአቴንስ ጌቴሴማኒ ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳምየፈለገወንጌል ስንብት ትምሕርት ቤት ስዘምሩ መዝሙር ተፈፀመ ማኅሌተፅጌ አቴንስ ግሪክ
Просмотров 822 месяца назад
በኢ/ኦ/ተ የአቴንስ ጌቴሴማኒ ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳምየፈለገወንጌል ስንብት ትምሕርት ቤት ስዘምሩ መዝሙር ተፈፀመ ማኅሌተፅጌ አቴንስ ግሪክ
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል
Просмотров 583 месяца назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሶል
wwwee
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጾመ ሰብአ ነነዌ 2017 ‹‹ጾመ ሰብአ ነነዌ፤ የነነዌ ሰዎች ጾም›› የሦስት ቀን ጾም የጾሙት በነነዌ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ከተማዋም (ነነዌ) በጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ የምትገኝ ስትኾን መሥራቿም ናምሩድ ነው (ዘፍ.፲፥፲፩-፲፪)፡፡ ጥንታዊቷ የነነዌ ከተማ ለአሦር መነሻ የሆነች፤ እጅግ ሰፊና ያማረች፤ የቅጥሯ ርዝመትም ፲፪ ኪሎ ሜትር የሚሸፈን ነበር፡፡ በከተማዋ ንጉሡ ሰናክሬም ብዙ ሕንጻዎችን ገንብቶ ነበር (ዮናስ ፬፥፲፩)፡፡ በዚያ ዘመን የነበሩ የነነዌ ሰዎች ኃጢአታቸው በዝቶ እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው ሲል ዮናስ የስሙ ትርጓሜ ‹ርግብ› የሆነ በዳግማዊ ኢዮርብዓም ዘመነ መንግሥት የነበረ ነቢይን ቸርነትና ምሕረቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር መክሮ፣ ዘክሮ እንዲመልሳቸውና ንስሐ እንዲገቡ ነቢዩ ዮናስን ወደ ነነዌ ሕዝብ ላከው (ሉቃ.፲፩፥፴)፡፡ ይህ ነቢይ መኖሪያው በገሊላ በጋትሔፌር ድንበር ከተማ ነበረ፤ አባቱም አማቴ ይባላል፡፡ በዚያን ጊዜ ኢዮርብዓም ሶርያውያንን አባሮ የእስራኤልን ድንበር እንዲመልስ ነቢዩ ዮናስ ትንቢትን ተናገረ (፪ኛነገ.፲፬፥፳፭፤ ዮናስ ፩፥፩)፡፡ ነቢዩ ኤልያስ ያስነሣው የሰራጵታዋ መበለት ሕፃን ነቢዩ ዮናስ እንደ ሆነ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ያስረዳል (፩ኛነገ.፲፯፥፲፱)፡፡ መድኃኒታችን ክርስቶስም የዮናስን ከዓሣ ሆድ መውጣት የራሱ ትንሣኤ ምሳሌ አድርጎ ነግሮናል (ማቴ.፲፪፥፲፱-፵፪፤ ሉቃ.፲፩፥፴-፴፪)፡፡ እግዚአብሔር አምላክም ‹‹ሔደህ በነነዌ ላይ ስበክ›› ባለው ጊዜ ነቢዩ ዮናስ ‹‹አንተ መሐሪ ነህ፤ ልትጠፉ ነው ብዬ ተናግሬ ብትምራቸው ሐሰተኛ ነቢይ እባላለሁ›› ብሎ ላለመታዘዝ እስራኤልን ለቆ በመርከብ ወደ ተርሴስ ሸሸ፡፡ እግዚአብሔርም ታላቅ ነፋስን አስነሥቶ መርከቧ በማዕበል እንድትመታ አደረገ፡፡ ከዮናስ ጋር በመርከቧ ተሳፍረው የነበሩ ነጋድያንም ያላቸውን ሀብት ወደ ባሕሩ መጣል ሲጀምሩ ነቢዩ ዮናስ ጥፋቱን ተገንዝቦ ‹‹ማዕበሉ በእኔ ምክንያት የመጣ ስለሆነ ንብረታችሁን ሳይሆን እኔን ወደ ባሕር ጣሉኝ›› ብሎ ተማጸናቸው፡፡ እነርሱም ‹‹ስለዚህ ሰው ነፍስ እንዳንጠፋ፣ ንጹሕም ደም በእኛ ላይ እንዳይደረግብን አይሆንም›› አሉ፡፡ ወደ ባሕሩ ለመጣል ዕጣ በተጣጣሉ ጊዜም ዕጣው በዮናስ ላይ ስለ ወጣ ነጋድያኑ ዮናስን ወደ ባሕሩ ጣሉት፡፡ ወዲያውኑ ከእግዚአብሔር ዘንድ የታዘዘ ታላቅ ዓሣ አንበሪ ዮናስን በአፉ ተቀብሎ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት አሳድሮ ወደ ነነዌ አደረሰው፡፡ እግዚአብሔር የቅል ተክልን ምሳሌ በማድረግ ቅጠሉ በመድረቁ ዮናስ ባዘነ ጊዜ ‹‹አንተ ላልደከምክበት እና በአንድ ቀን በቅሎ ላደገ ቅል ስታዝን እነሆ በታላቂቱ ነነዌ ከተማ ያሉ ከአንድ መቶ ሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብና እንስሳቱ የእጄ ፍጥረቶች ስለ ሆኑ ያሳዝኑኛል›› በማለት ነቢዩ ዮናስም ውሸታም ላለመባል መኮብለሉ ስሕተት መሆኑን አስረድቶታል፡፡ ዮናስም ነነዌ መሬት ላይ መድረሱን ባወቀ ጊዜ ከእግዚአብሔር መሸሽ አለመቻሉን ተረዳ፤ የነነዌ ሰዎችንም ‹‹ንስሐ ግቡ›› እያለ መስበክ ጀመረ፡፡ የነነዌ ሰዎችም ንስሐ በገቡ ጊዜ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ ከጥፋት አድኗቸዋል፡፡ ሐሰት እንዳይባልም እሳቱ እንደ ደመና ሆኖ ከላይ ታይቶአል፡፡ የታላላቁ ዛፍ ቅጠል እስኪጠወልግ ድረስ አድርቆ ለሕዝቡ አሳይቷቸዋል፡፡ ንስሐቸው በከንቱ እንዳልቀረ አስረድቷቸዋል (ትንቢተ ዮናስ)፡፡ ታኅሣሥ ፭ ቀን የሚነበበው የመጽሐፈ ስንክሳር ክፍል ‹‹ወበልዐ አሐደ ኀምለ›› በማለት ንስሐ ያልገቡ አንድ አገር ያህል ሰዎች በእሳቱ እንደ ጠፉ ይነግረናል፡፡ ጾመ ነነዌ የሦስት ቀን ሱባኤ ነው፤ በሦስት ቀናት ጾምና ጸሎት ንስሐ የገቡ የነነዌ ሰዎች ከጥፋት እንደ ዳኑ ሁሉ፣ በብሉይ ኪዳን አስቴር ሦስት ቀን ጾማ፣ ጸልያ በእስራኤል ላይ የመጣውን መቅሠፍት እንዲመለስ አድርጋለች (አስ.፬፥፲፭-፲፮)፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ከበዓል ስትመለስ ሕፃኑ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ ላይ ጠፍቶአት ከሦስት ቀን ፍለጋ በኋላ በቤተ መቅደስ አግኝታዋለች (ሉቃ.፪፥፵፮)፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ለሄሮድስ በሰጠው ምላሽ መልስ ሦስት ቀን የሱባኤ ፍጻሜ መሆኑን ገልጿል (ሉቃ.፲፫፥፴፪)፡፡ ጾመ ነነዌ የእግዚአብሔርን ቸርነትና መሐሪነት የምናስታውስበት ጾም ነው፡፡ ይኸውም እኛ ፍጡራኑ በበደልን ጊዜ ፈጽሞ ከማጥፋት ይልቅ ምክንያት ፈልጎ እንድንድን ያደርገናል፡፡ ዮናስ ለስብከት ፈቃደኛ ባይሆን እንኳን እግዚአብሔር በተለየ ጥበቡ እንዲሔድ አድርጎታል፡፡ በእርግጥ እግዚአብሔር ሌላ የሚልከው ነቢይ አጥቶም አይደለም፤ እርሱንም ጭምር ሊያስተምረው ስለ ፈለገ እንጂ፡፡ የነነዌ ሰዎች የተነሳሕያን ምሳሌ ናቸው፡፡ ይህም ማለት ሰው ጥፋቱን አምኖ ንስሐ ከገባ እግዚአብሔር ይቅር ማለቱን አይተውም፡፡ ለዚህም ነው ዮናስን ‹‹አንተ ላልደከምክበት እና በአንድ ቀን በቅሎ ላደገ ቅል ስታዝን እነሆ በታላቂቱ ነነዌ ከተማ ያሉ ከአንድ መቶ ሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብና እንስሳቱ የእጄ ፍጥረቶች ስለ ሆኑ ያሳዝኑኛል›› ያለው፡፡ ቀደምት የቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ይህን እና ሌሎች አጽዋማትን እንድንጾም የወሰኑልን ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ሕጉ የተዘጋጀልን እንደ ነነዌ ሰዎች እኛም ጾመን፣ ጸልየን ከኃጢአታችን እንነጻ ዘንድ ነው፡፡ ዛሬ ዓለማችን በኃጢአት ማዕበል እየተናወጠች ባለችበት ወቅት እኛም እንደ ነነዌ ሰዎች ከበደላችን ብንመለስ እና ንስሐ ብንገባ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይቅርታና ምሕረት የባሕርይ ገንዘቡ ስለ ሆነ ‹‹ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ይቅር እላችኋለሁ፤›› ይለናል፡፡ ስለሆነም በነቢዩ ዮናስ ላይ የተደረጉ ተአምራትንና ካለመታዘዝ የሚመጣ ቅጣት ቀላል አለመሆኑን በማስተዋል፣ ለነነዌ ሰዎች የወረደውን ምሕረት በመገንዘብ ለእግዚአብሔርም ሆነ ለሃይማኖት አባቶች እና ለወላጆቻችን መታዘዝ ይገባናል፡፡ ስንጾምም እግዚአብሔር አምላካችን መዓቱን በምሕረት፣ ቍጣውን በትዕግሥት መልሶ በኃጢአት ለጠፋው ዓለም ይቅርታውን ይልካል፡፡ በመጾማችን ራሳችን ከመዓትና ከመቅሠፍት ከመዳናችን ባሻገር በእኛ በደል ምክንያት አገራችን፣ ዕፀዋቱና እንስሳቱም ሳይቀር ከድርቅና ከቸነፈር ይተርፋሉና፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ያምራል
thank you sol
enamesgenal sol batam telk neger me yemetagezen egezbiher yesteln
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ያመት ሠዉ ይበላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏 እሠይ እልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እልልልልልልል
AMEN AMEN AMEN ❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
Perfect ❤❤❤❤
Enjoy the video to the fullest.
❤
እልልልልልልልልል
ለአመቱ በሰላም እግዚአብሔር ያድርሰን
❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰውይበለን❤️🙏❤️
ሙዚቃ ብሄር የለውም ማለት ነው ? አለም በሙሉ በ"ኣሪ" ጨፈረሳ ?
ዘዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😊
እንኳን ለኒቆዲሞስ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ። ሶል ፎቶ
እንኳን ለኒቆዲሞስ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ። ሶል ፎቶ
ሰልዬ youtube እንዳለኽ አላየውም ነበር በርታልኝ bro❤
እልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
እልልልልልልል
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
Happy bride shower
Melkam yetedar hiwot yehounelesh
እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን አሜን
❤❤❤
Amen amen amen enquan abero aderesen
Sol ejihe yebareke lezihe video edi seladerekelen
Yedegem
Betam Des yemil gize never egzabeher yemesegen
❤❤❤❤❤
መስቀል ሐይላችን ነው ሐይላችን መስቀል ነው፤ የሚያፀናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ ድነናል! ድነናልም። የዘወትር ፀሎት
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🌻🙏🌻🙏🌻
እልልልልልልልእንኳን ኣደረሰቻው
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን
እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን
enkuan abero aderesen
የአቴንስ ግሪክ አመታዊ የመልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል አከባበር
የአመት ሰው ይበለን
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን
ገናናው እግዚአብሔር ብቻ ነው ,አራት ነጥብ !!!
❤❤❤
ለዐመቱ በሰላም በጤና በፍቅር ጠብቆ ያድርሰን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን