Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ከፍቶኛክ ዉስጤን የሚሰማኚን ስሜት መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ ዋጋ የከፈልኩት ፍቅር ብዙ ውስጋ የከፈልኩለት ሁሉም ነገር መጨረሻ ላይ ይበላሻል መኖር ትርጉሙ ጠፍቶብኛል ከ ቤተሰብ ከ ጓደኛ ከሁሉም እርቄ ያንተን ትረካ ብቻ እያዳመጥኩ ነው ያለሁት ፍቄ ያንተ እና የጸግሽ ድምጽ ለጆሮየ አይሰለቺኚም ታሪኩ እንኩአን ባይመስጠኝ ዝም ብየ አዳምጠዋለሁ❤
እግዚአብሔር በሁሉም ጉድለት ጣልቃ ይግባ አይዞኝ ወዳጄ🙏
አይዞን! እግዚአብሔር ያስተካክለዋል!
Meto😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ
ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ ለበጎ ነው እህቴ የተሻለ ነገር አለ ነገ🙏🙏❤️
የፍቅር ታሪክ መስማት በጣም ነው ምያስደስተኝ 😢😢❤ፍቅር ኮ ደስስ የምል ስቃይ ነው ኡፍፍፍ 😢😢
ይገርማል የሚያህል ማፍቅር አለ ለካ ከባደ ነው
Thank you ❤
ኡፈ ገና ሳልጀምርው ነበር የፈራሁት ያው እደፈራሁት መጨርሻው አሳዛኝ ነው በነገራችላይ የአብዛሀኞቻችን ሂወት ነው 😢😢 በየሁለም ቤት ቁስልና ማንም የማያየው ህመም አለ እና ፀገሽየ ብዙም ለመኮመት አልችልም ኬሴ አርጌው ያበቃል ዛሬ ስለቻልኩ በጣም ነው እማመሰግናው ስራየን ሳላቀው ነው እምጨርሰው አድምኮ ያላዳመጥኩት ታሪኮች የሉም ከፖሰትካቸው ውስጥ
በጣም ያሳዝናል 😥😥😥እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን ፍቄ ሁልጊዜ ቀኔን ጥሩ ታደርግልኛለህ
ወይኔ ፍቅር የእዉነት ሲሆን አስተማሪም ነዉ እናመሰግናለን በርታ
አንደኛ😊ፍቅር ለግዜው እና ለአፍቃሪው ከባድ ሊሆን ይችላል ግን በሃይማኖት ቀልድ የለም የዘላለም ቤታችን እሱ ነው ይህ ምድራዊ ነው።ፍፃሜው ቢያምር ጥሩ ነበረ ግን ሕይወት እንዲህ ናት አስተምራ ትፈትናለች ፈትና ታስተምራለችም
ያንተንና የፀጋዬን ትረካ ጋደም ብዬ መብራቴን አጥፍቼ እሰማለው ብቻ ትመቹኛላቹ ባለኤክ ግን ቀላል አልሳኩም ትዝታዬ ነው የኔም😂😂
በጣም ሚገርም ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ ጨ ፌ ሜዳ ከ ስንታየው ሎጆች ጋር ብዙ ትዝታ አለኝ ባጠቃላይ ሚገርም ታሪክ ነው
መልካም ወዳጄ የልደትዬ የጨፌ ሜዳ ልጅ መሆን ስንቴን ማወቅህ ብቻ በቂ ነው
Wow ፍቅር የእውነት ሲሆን ዘመን ይሻገራል 😢😢😢
ይህ የፍቅር ታሬክ ያሳዝናልም ያስተምራል በተለይ ወንዶች አፍቅራቹህ ስታጡ ወደ በቀል ስለምትሄዱ ሁሉ ውንዶቼ ማለቴ እንዳልሆነ ተረዴኝ በተፈ ግን ፀሐፊ ውም ሆነ ተራኪው ❤❤❤ አድናቂያቹህ ነኝ
መድሃኒዓለም ክብረት ይስጥልን🙏
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ያን ዘመን ከነሁሉ ነገሩ ይመልስልን እናመሰግናለን የሁል ጊዜ አድማጭህ ሁላችሁም ላይክ ሰብ እናድርገው ቤተሰብ
😢😢😢😢😢😢💔💔
fikir yafekerutin mgignet bicha ayidelemafikiro matatim newu thanks bro tarikun wedijewalehu!❤👍
በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን😮❤
የእውነት በጣም እናመሰግናለን ክበሪልኝ ወንድማችን 🙏🙏🥰🥰
Ye fiyameta serawch...yektelalu adel?yesuw serawch 1gn nachw👍👍
Thank you 🙏
ወይኔ የሰፈሬ ታሪክ ❤❤❤
be ena edema yale yfeker taric nw ena weda huwala nw yewsdkeg
ዛሬ ይህን ትረካ እምባ እየተናነቀኝ የራሴ ትዝታ የውሃሊት እያሰብኩ ምን አለ ግዜ ሚመለስ ቢሆን እያልኩን ነው ያዳመጥኩት ቢኒስ ከሃገር ወጥታ ተለየችው የኔው ሚስኪን ፍቅረኛየ ደሞ በድንገት አጣሁት ሰው በህይወት መለያየት ይሻላል ከሞት የእግር እሳት ነው የሆነብኝ ህልም ብቻይየ ሳስበው ያንገበግበኛል የኔ ሚስኪን
የምር እኔ ከዚህ ቻናልና ከዚህ ድምፅ አልሰለች ብሎኝ ዉሎየ አዳሪ ማዳመጥ ሆኖብኛል ሱስ ይዞኛል
እኔም እሃዉ አፍቅሬ መርሳት አቂቶኛል ኦልሞስት 4ዓመት ሆነኝ ግን እንዴት ብዬ ልሳዉ ና ሌላ ላፍቂር ከባድ ነው በጣም 😭😭😭
በጣም አሪፍ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yh betam yleyal enamesgnalen❤
❤❤❤❤❤
ሶስተኛ መልካም የትረካ ሰአት😊
እንደ ዛሬ በጣም ነው የተሰማኝ የኔ ሂወት የተፃፈ ነው የመሰለኝ እንባየ መቆጣጠር ኣካጠኝ
እንኳን ደና መጣክ ፍቄ ድምፅክ ሱስ ነው የሆነብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤
Enen endegebagn endeteredahut kezi treka ayatyew wend ga endatders sayihon chigrachew deha endatageba nw kezawechi agabto kehager maswetat men yilutal sihin rasua selfish nat bicha mogn afkari zemenu bakenebet
ፍቅር ከባድ ነው❤
😢💘💘💘🙏🙏
Wow garam tarki nw
ወንድሜ ሁሉም መንገዱን እየሄደ ነው ቆመክ አትቅር እርሳት አግብተክ ወልደህ አባትህን አስደስት እሷ እራሷን እና አያቷን ልታስደስት ሄዳልች አናደኸኛል 😠😠😠
የሚገርም ነው በጣም ቦታው ልጆቹ ስህን እናቷ ፍቅርተ አያትየው ሁሉንም ስለማውቅ አዛው ሆኔ የማይ የምሰማ እየመሰለኝ ነበር ግን ፍቅር እንዲህ ናት ህይወት ትቀጥላለች የሰፈሬ ልጅ ወንድሜ ልደትዬ የልብህን መሻት ትፈፅም አረፈደምና😂
በቢኒ ስም ክብረት ይስጥልኝ እህቴ የታሪኩ ፀሃፊ አዶኒ ነኝ🙏
ሰፈሬ ልደታን ድሮ ፎቶ የተነሳንበትን ፎቶ ሰናይ የተማርንበትን ተስፋኮከብ እና ከፍተኛ አራት ትምህርት ቤት በትዝታ ወስዶ ያስቃኘኝ ትረካ ነበር በተለይ ልደትዬ ቤተክርስቲያን ትዝታዬ ብዙ ነው። ፍቅር እያሉ አላማቸውን ለሚያጡ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ።
@@AdonayNigussieበጣም ጥሩ አርገህ ፅፈኸዋል ከቢኒ ታሪክም ባለፈ የፈረሰው ሰፈራችንን አሁን ባለበት ሁኔታ ሳይሆን በፊት በነበርንበት ያደግንበትን እያንዳንዱን ቦታ ከበቂ በላይ በመገለፁ የድሮዋን ልደትዬ ማስታወሻ ሆኖልናል ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ /እናመሰግናለን እጅህ ይባረክልኝ❤
ዛሬ በስሜ ነው የተፃፈው
የስህን ስምን ስለተላበሽ ስህንን ኑሪያት ደስተኛ ህይወት ላንቺ ይሁን እህቴ🙏
@@AdonayNigussie አሜን
ክፍል ሁለት የለም መጭርሻው
እናመሰግናለን😍😍😍😍😍
እኮንደህናመጣህ ወድምችንፍቄ❤🎉
እኔም you tube ለይ ከፅግሽ እና ከፍቄ ውጪ መደምጥልው ዬለም ቶሎ ቶሎ ኑ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
በጣም ከፍቶኛክ ዉስጤን የሚሰማኚን ስሜት መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ ዋጋ የከፈልኩት ፍቅር ብዙ ውስጋ የከፈልኩለት ሁሉም ነገር መጨረሻ ላይ ይበላሻል መኖር ትርጉሙ ጠፍቶብኛል ከ ቤተሰብ ከ ጓደኛ ከሁሉም እርቄ ያንተን ትረካ ብቻ እያዳመጥኩ ነው ያለሁት ፍቄ ያንተ እና የጸግሽ ድምጽ ለጆሮየ አይሰለቺኚም ታሪኩ እንኩአን ባይመስጠኝ ዝም ብየ አዳምጠዋለሁ❤
እግዚአብሔር በሁሉም ጉድለት ጣልቃ ይግባ አይዞኝ ወዳጄ🙏
አይዞን! እግዚአብሔር ያስተካክለዋል!
Meto😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ
ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ ለበጎ ነው እህቴ የተሻለ ነገር አለ ነገ🙏🙏❤️
የፍቅር ታሪክ መስማት በጣም ነው ምያስደስተኝ 😢😢❤ፍቅር ኮ ደስስ የምል ስቃይ ነው ኡፍፍፍ 😢😢
ይገርማል የሚያህል ማፍቅር አለ ለካ ከባደ ነው
Thank you ❤
ኡፈ ገና ሳልጀምርው ነበር የፈራሁት ያው እደፈራሁት መጨርሻው አሳዛኝ ነው በነገራችላይ የአብዛሀኞቻችን ሂወት ነው 😢😢 በየሁለም ቤት ቁስልና ማንም የማያየው ህመም አለ እና ፀገሽየ ብዙም ለመኮመት አልችልም ኬሴ አርጌው ያበቃል ዛሬ ስለቻልኩ በጣም ነው እማመሰግናው ስራየን ሳላቀው ነው እምጨርሰው አድምኮ ያላዳመጥኩት ታሪኮች የሉም ከፖሰትካቸው ውስጥ
በጣም ያሳዝናል 😥😥😥እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን ፍቄ ሁልጊዜ ቀኔን ጥሩ ታደርግልኛለህ
ወይኔ ፍቅር የእዉነት ሲሆን አስተማሪም ነዉ እናመሰግናለን በርታ
አንደኛ😊
ፍቅር ለግዜው እና ለአፍቃሪው ከባድ ሊሆን ይችላል ግን
በሃይማኖት ቀልድ የለም የዘላለም ቤታችን እሱ ነው ይህ ምድራዊ ነው።ፍፃሜው ቢያምር ጥሩ ነበረ ግን ሕይወት እንዲህ ናት አስተምራ ትፈትናለች ፈትና ታስተምራለችም
ያንተንና የፀጋዬን ትረካ ጋደም ብዬ መብራቴን አጥፍቼ እሰማለው ብቻ ትመቹኛላቹ ባለኤክ ግን ቀላል አልሳኩም ትዝታዬ ነው የኔም😂😂
በጣም ሚገርም ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ ጨ ፌ ሜዳ ከ ስንታየው ሎጆች ጋር ብዙ ትዝታ አለኝ ባጠቃላይ ሚገርም ታሪክ ነው
መልካም ወዳጄ የልደትዬ የጨፌ ሜዳ ልጅ መሆን ስንቴን ማወቅህ ብቻ በቂ ነው
Wow ፍቅር የእውነት ሲሆን ዘመን ይሻገራል 😢😢😢
ይህ የፍቅር ታሬክ ያሳዝናልም ያስተምራል በተለይ ወንዶች አፍቅራቹህ ስታጡ ወደ በቀል ስለምትሄዱ ሁሉ ውንዶቼ ማለቴ እንዳልሆነ ተረዴኝ በተፈ ግን ፀሐፊ ውም ሆነ ተራኪው ❤❤❤ አድናቂያቹህ ነኝ
መድሃኒዓለም ክብረት ይስጥልን🙏
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ያን ዘመን ከነሁሉ ነገሩ ይመልስልን እናመሰግናለን የሁል ጊዜ አድማጭህ ሁላችሁም ላይክ ሰብ እናድርገው ቤተሰብ
😢😢😢😢😢😢💔💔
fikir yafekerutin mgignet bicha ayidelem
afikiro matatim newu
thanks bro tarikun wedijewalehu!❤👍
በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን😮❤
የእውነት በጣም እናመሰግናለን ክበሪልኝ ወንድማችን 🙏🙏🥰🥰
Ye fiyameta serawch...yektelalu adel?yesuw serawch 1gn nachw👍👍
Thank you 🙏
ወይኔ የሰፈሬ ታሪክ ❤❤❤
be ena edema yale yfeker taric nw ena weda huwala nw yewsdkeg
ዛሬ ይህን ትረካ እምባ እየተናነቀኝ የራሴ ትዝታ የውሃሊት እያሰብኩ ምን አለ ግዜ ሚመለስ ቢሆን እያልኩን ነው ያዳመጥኩት ቢኒስ ከሃገር ወጥታ ተለየችው የኔው ሚስኪን ፍቅረኛየ ደሞ በድንገት አጣሁት ሰው በህይወት መለያየት ይሻላል ከሞት የእግር እሳት ነው የሆነብኝ ህልም ብቻይየ ሳስበው ያንገበግበኛል የኔ ሚስኪን
የምር እኔ ከዚህ ቻናልና ከዚህ ድምፅ አልሰለች ብሎኝ ዉሎየ አዳሪ ማዳመጥ ሆኖብኛል ሱስ ይዞኛል
እኔም እሃዉ አፍቅሬ መርሳት አቂቶኛል ኦልሞስት 4ዓመት ሆነኝ ግን እንዴት ብዬ ልሳዉ ና ሌላ ላፍቂር ከባድ ነው በጣም 😭😭😭
በጣም አሪፍ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Yh betam yleyal enamesgnalen❤
❤❤❤❤❤
ሶስተኛ መልካም የትረካ ሰአት😊
እንደ ዛሬ በጣም ነው የተሰማኝ የኔ ሂወት የተፃፈ ነው የመሰለኝ እንባየ መቆጣጠር ኣካጠኝ
እንኳን ደና መጣክ ፍቄ ድምፅክ ሱስ ነው የሆነብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤
Enen endegebagn endeteredahut kezi treka ayatyew wend ga endatders sayihon chigrachew deha endatageba nw kezawechi agabto kehager maswetat men yilutal sihin rasua selfish nat bicha mogn afkari zemenu bakenebet
ፍቅር ከባድ ነው❤
😢💘💘💘🙏🙏
Wow garam tarki nw
ወንድሜ ሁሉም መንገዱን እየሄደ ነው ቆመክ አትቅር እርሳት አግብተክ ወልደህ አባትህን አስደስት እሷ እራሷን እና አያቷን ልታስደስት ሄዳልች አናደኸኛል 😠😠😠
የሚገርም ነው በጣም ቦታው ልጆቹ ስህን እናቷ ፍቅርተ አያትየው ሁሉንም ስለማውቅ አዛው ሆኔ የማይ የምሰማ እየመሰለኝ ነበር ግን ፍቅር እንዲህ ናት ህይወት ትቀጥላለች የሰፈሬ ልጅ ወንድሜ ልደትዬ የልብህን መሻት ትፈፅም አረፈደምና😂
በቢኒ ስም ክብረት ይስጥልኝ እህቴ የታሪኩ ፀሃፊ አዶኒ ነኝ🙏
ሰፈሬ ልደታን ድሮ ፎቶ የተነሳንበትን ፎቶ ሰናይ የተማርንበትን ተስፋኮከብ እና ከፍተኛ አራት ትምህርት ቤት በትዝታ ወስዶ ያስቃኘኝ ትረካ ነበር በተለይ ልደትዬ ቤተክርስቲያን ትዝታዬ ብዙ ነው። ፍቅር እያሉ አላማቸውን ለሚያጡ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ።
@@AdonayNigussieበጣም ጥሩ አርገህ ፅፈኸዋል ከቢኒ ታሪክም ባለፈ የፈረሰው ሰፈራችንን አሁን ባለበት ሁኔታ ሳይሆን በፊት በነበርንበት ያደግንበትን እያንዳንዱን ቦታ ከበቂ በላይ በመገለፁ የድሮዋን ልደትዬ ማስታወሻ ሆኖልናል ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ /እናመሰግናለን እጅህ ይባረክልኝ❤
ዛሬ በስሜ ነው የተፃፈው
የስህን ስምን ስለተላበሽ ስህንን ኑሪያት
ደስተኛ ህይወት ላንቺ ይሁን እህቴ🙏