ትረካ ~ Alex Abreham ~ |ሐኑን| Hanun | ሙሉ ክፍል ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ትረካ ~ Alex Abreham ~ |ሐኑን| Hanun | ሙሉ ክፍል ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ልብ የ ሚያንጠለጥል መሳጭ የፍቅር ታሪክ እና የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አሪፍ ልቦለድ ነው እኔ ካነበብኩት ሶስት አመት አልፎኛል ግን በጣም ስለወደድኩት ለእናንተ ላቅርብላችሁ ወደድኩ በተቻለኝ መጠን ጥሩ አድርጌ ለማቅረብ ሞክሪያለሁ አስተያየታችሁን ፃፉልኝ መልካም ጌዚ!
.......................
.........................
ፍቅር ያሸንፍል!
...............................
በየዋህነት አፈቅሩ እውነተኛ ፍቅርን ፈልጉት አለ ታገኙትማላችሁ!
.....................................................
#audiobook #RadioAddis #amharicaudiobooks #ethiopia #lovestory Видеоклипы
ደስ የሚል ትረካ ነው ቀጥሉበት ድምፅክም ጥርት ብሎ ነው የሚሰማው የክላሲካል ጋጋታ ብዙም አላስገባክበትም እንዲህ ነው አቀራረብ በርታ👍🏻
ruclips.net/video/Ywj3kLY3TwQ/видео.htmlsi=Qa1ShFBLyHrtKOwM
አሪፍ አተራረክ ነው ወድጄዋለሁ
This is amazing, radio addis is part of good thing a story for people.
Des yemil tarik new ❤
Wow…keep it up buddy 😍❤️🎉
look Like True Love story
ይመችህ!
Berta
Thanks!
Truth voice
ይህንን መጽሐፍ ሃገሬ ቤተሰብ ጥየቃ ሄጄ ወደ ምኖርበት Chicago ልመለስ በጣት ሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውኝ ከእህቴ እና ባሏ ጋር እቃ ስንገዛዛ ቆይተን ምሳ ለመብላት ወደ አንድ ራስቶራንት መግቢያ ላይ መጽሐፍ ሺያጩ ይዞት አይቼ ገዛሁ "ትከእለታት ግማሽ ቀን"😊 ሁሉም ታሪኮች መሳጭ ናቸው በተለይ ሃኑን!! ድንቅ አተራረክ ነበር እንዳላነበበ ሰው በጉጉት ነው ያዳመጥኩት😊
fantantic story. P7s keep on.
በጣም ምርጥ አቀራረብ
Wow amazing
ቆንጆ ታሪክ ጥሩ አቀራረብ እናመሰግናለን
Wow yeha ema betam des yemel nw part tu benoraew lerasu destaga neberku ❤❤❤❤❤❤
ሀኑንየ🥰🥰🥰 አንተንም አሌክሶንም እናመሰግናለን በጣጣጣምምም
ዛሬ ገና RUclips ከፍችየተደሰትኩበት ግዜ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏
አመሰግናለሁ!🙏
ruclips.net/video/Ywj3kLY3TwQ/видео.htmlsi=Qa1ShFBLyHrtKOwM
ዋው ደስ የሚል ትረካ ነው😢❤
Uuuufffffff be.fatari sem be hiwota edazi ye fiker tark semecha alawkem fisamaew ejegi egeji des yelale fatari ewnataga fikern yadelen lalagaban lagabachu demo fatari fikerachune yabezalachu ❤❤❤❤❤
ወንድሜ እንደ ፊልም ነው ቁጭ ብዬ በምስል ያዳመጥኩት ተባረክ
አመሰግናለሁ!🙏
❤nice nice nice 🎉love it
Excellent
Asgerami tireka and story new wedenewal!!!
ruclips.net/video/Ywj3kLY3TwQ/видео.htmlsi=Qa1ShFBLyHrtKOwM
በርታ ይለያል🥰
አመሰግናለሁ!🙏
my favorite one from keletat gimash ken
በጣም ከምወዳቸው ከነደጀኔ ጥላሁን ፀጋዬ አብራር ተፈሪ አለሙ ተራኪ አንድ አንተን ጨመርኩ ምርጥ ተራኪ ከረጋ ድምፅ ጋራ ! ❤
አመሰግናለሁ!🙏
እናመሰግናለን 😍🥰😊
Besmeab Alex andegna
Techlalek❤
Wow ewnet mirt new
Waww nice one keep it up...❤
አንደኛ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽
አመሰግናለሁ!🙏
Betam interesting new 😮
እናመሰግነለን❤ ትንሽ ረጋ ብለህ ፈጠንክ በጣም ,ከምታነበው ቀስስስስ ..... ብለህ ብተርከው የበለጠ አሪፍ ነው ወንድሜ
አመሰግናለሁ!🙏
በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ሐኑን ማግባት
ጥሩ ዉሳኔ ነው ማለት ከባድድድ ነው !!
ሚስቱ ምንም በማታዉቀው, 8 ወር ሙሉ ኣፅናንታው ,,,,,,
@@zih3420 መጥፎ ውሳኔ ነው ማለትም ከባድድድድድ ነው!!!
ሚስቱ ምንም ብታስጸናውም ከ ሃኑን ለመብለጥ የሚደረግ ውድድር ነበረ.። ሁሉንም ነገር ትታው አብርሽን ጠበቅ አድርጋ ብትይዘው እና ጠበቅ ብቻ ሳይሆን በፍቅር ብትይዘው ኖሮ እሷ ላይም እንደዚ ባልተፈጠረ ነበር እሱም ልቡን የውስጡን ነው የተከተለው so.... ሃሪፍ እና ጥሩ ውሳኔ ነው ከሚወደው ሰው ጋር መኖሩን መምረጡ
Andga new qexay binorew❤❤❤❤❤❤
Btam des ymil ❤❤ ሐኑን 😢😢
ሐኑን❤
በጣም አሪፍ ነው❤ በርታ
አመሰግናለሁ!🙏
ቃላት አጣሁ ❤
ደስ የሚል ትረካ ❤
Kale yelelwu
Thank you!🙏
ወድጀዋለሁ 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿❤
Wawwwww betam dess yemile new
thank you!🙏
በጣም ጎበዝ
አመሰግናለሁ!🙏
ፍቅርና ሀሐኑን😍ገራሚ ትረካ❤
አመሰግናለሁ!🙏
አተራረክህ ደስ ሲል በዚሁ
ቀጥል ክላሲካሉም አይረብሽም
Wooowwww🎉 amezing
ደስ ይላል
Thank you!🙏
Wow arif now barta❤❤❤
Thank you!🙏
Des yelal ❤🇪🇷
አመሰግናለሁ!🙏
Dasi yamil tarik
wow !!!! I honestly believe this Alex guy either has a female soul or has a profound understanding of it!!!ሁሌም ግርም እንዳለኝ ነው፡፡ ተራኪው ደግሞ አንደኛ!!!በርታልን!!
አመሰግናለሁ!🙏
ሲገርም ደግሜው እንኳን እንደ አዲስ ተመስጬ ነው ያደመጥኩት❤❤በተረፈ ባለ ታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም ውሳኔው ቆንጆ ነው🎉 በርታልን ወንድማችን❤😊
አመሰግናለሁ!🙏
Betam des yemil tireka nw bewenet berta
እሚገርም ነው ቀጥልቤት የቅልፍ ሳአቴን ሰውቼ እስከመጨረሻው አዳመጥኩ አዳዴም የኔን ታሪኪ እስኪመስለኝ እባ ይተናነቀኛል በጣም አሪፍነው በርታ
አመሰግናለሁ!🙏
አሪፍ ነው
አመሰግናለሁ!🙏
እደህአይነትወድኢ /ት ዬ አለ ማሻአላህነህ ጀግናነህ
It's one part ፍሮም ከዕለታት ግማሽ ቀን 🧡🧡
በጣም ደስ የሚል ትረካ ዋው ነፍስ ያስደስታል ሀኑንዬ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ!🙏
❤❤❤የኔ ውድ ስለጋበሸኝ አመሰግናለው ምርጥ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ no words 😢
Des yemil tarik
ሐኑንንንን....በጣም ወድጄዋለው......እባክህ ልክ እንደዚው "ዶክተር አሸብር እና......" ከሚለው የአሌክስ መጽሐፍ "ከሰሃራ በታች"ን ብትተርክልን....
Next 👍
Bravo❤❤❤
Wawr❤😂
ብዙ ጊዜ ለማድመጥ እፈልጋለሁ ግን ተሎ ይሰለቹኛል በቃ ዛሬ ግን 😢 በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድሜ
አመሰግናለሁ!🙏
Wow konjo tireka new
አመሰግናለሁ!🙏
🎉❤😮
ruclips.net/video/Ywj3kLY3TwQ/видео.htmlsi=Qa1ShFBLyHrtKOwM
ምርጥ ትረካ ነው አመሰግናለሁ
ሲያልቅ ማመን ኣልቻልኩም : እንደዉም
ኣምሳ ኣንደኛዋን ሴኮንድ የረገምኩዋት ሁላ ይመስለኛል 😢😢 የሚገርም ትረካ ነበር & ኣቀራረብ 😮😮😮😮 በትረካክ መካከል መግባት የሌለባቸው ዝምታዎች ነበሩ 🎉🎉🎉& ንባብ ወደማስመሰል ይወስዳቸው ነበር ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ!🙏
Achebechebkulih beka
ቃላት ምረጥ መናፍቅ አይባልም
እሺ...አመሰግናለሁ!🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Wow amazing story❤
😍😍😍😍😍😍
Waw
Fker lzlalm ynore grame afkare nw ❤
👍👍👍🙏
Gin asatarkew are balalaka beya nw yemer yegogowet
Wawo Lene Adegha nowu
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እናመሰግናለን ድምፅ መርጥ ጥራት አለው ቀጥልበት የበለጠ አጠብቃለን
አመሰግናለሁ!🙏
😢😢😢🎉❤
❤👍
አረ በአላህ ባያልቅ
is it ta true story? very interesting and great decision🙏🏾❤️👌
Thank you!🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
አሌክስ አብርሀም ግን ምን አይነት ደራሲነው እግዜር ይቦርክው
Kes eyalke betereke tiru nw
Megareme anedaya
Thank you!🙏
ምነው አባትየውን ደደብ አደረጋቸው :: ለአውሬ ጥለዋት እንዲሄዱ ፀሀፊው ለምን ወደደ?
Kongo tireka berta
አመሰግናለሁ!🙏
Truth voice
🥰🥰🥰
❤❤
❤❤❤
❤️❤️❤️