Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ሁሉንም ይችልላን!!!
ልበ ብርሃን🙏❤
GEGNA ❤
የትነበሽን በጣም አደንቃታለሁ በጣምም ጠንካራ ትመስለኝ ነበረ ። ምክንያቱም ከወያኔ የተገላገልንበት ለውጥ ሰሞን በጣም በዝታልን ታነቃቃን ነበረ ። አሁን ላይ ድምፆም ምስሏም ሲጠፋኝ " ከመደመር ወደ መቀነሱ " ወረደችን ? ብዬ እንዳስብ ተገድጃለሁ ። ቀድሞውንም አልተደመረችም ካላችሁኝ ለወረት ነበር ብዬ እላችኌለሁ ። ጠንካራና ትልቅ ሰው " ሲጀምር አስቦ በመሐልም አስቦ ጉዞውን ስለሚጨርስ ። በወረትና ግርግር ሳይገባውና ሳይገባው ባቡሩን የሚሳፈር ጠንካራ ጎበዝ አልለውም ። የምለውን ወይም የምላትን አልነግራችሁም ።