Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፓስተር ኢያሱ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በሚታስተላልፈው መልእክት ብዙ የእግዚአብሔር እየተባረከ ነዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።
Stay blessed pastor ❤❤❤❤
ፓስተር ኢያሱ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
Eyesus geta new🎉
ፓስተርዬ ተባረክልን ሁልጊዜ ሰኞ ጠዋት ሁል ጊዜ እሰማዋለሁ እስከ ፀሎቱ ድረስ ቢሆን ባይቋረጥ ተባረኩልን
ተባረክ ፖስተር ይሄቃል ዘር ሆኖይብቀል በያዳዳችላይ አሜን
አሜን🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽
Pastor Eyasu geta yebarkih.❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ። በብዙ መልካም ምክር ሰለምታሰተምረን እጅግ አድርገን ሰለ አንተና ሰለ አገልግሎትህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናከብራለን።
❤❤❤ bless you pastor ❤❤❤
ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ስብከት ብዙ ተምሬያለሁ ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዳንኤል 12:13፤ አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።”
Amen amen ❤❤ ❤❤ ❤🙏 ❤❤
ሮሜ 8:18፤ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
Betam dink timirt New.
Pastor geta yibarkih
ማቴዎስ 6:34፤ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”
ራእይ 3:21፤ እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።ራእይ 3:22፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።”
አሜን አሜን❤
Tebarek pastor ❤❤❤
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
Geta yibarki❤❤❤
1 ሳሙኤል 25:28፤ የእግዚአብሔርን ጦርነት ስለምትዋጋ እግዚአብሔር በእውነት ለጌታዬ የታመነ ቤት ይሠራልና የእኔን የባሪያህን ኃጢአት፥ እባክህ፥ ይቅር በል፤ በዘመንህም ሁሉ ክፋት አይገኝብህም።1 ሳሙኤል 25:29፤ ያሳድድህ ዘንድ ነፍስህንም ይሻ ዘንድ ሰው ቢነሣ፥ የጌታዬ ነፍስ በሕያዋን ወገን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የታሰረች ትሆናለች፤ የጠላቶችህንም ነፋስ ከወንጭፍ እንደሚጣል እንዲሁ ይጥላታል።
ዕብራውያን 11:25-26፤ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።ዕብራውያን 11:27፤ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና።
Amen
1 ጢሞቴዎስ 6:12፤ መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
Berta!! Geta ke ante gar nw!!!
ገላትያ 5:15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
❤❤❤❤
❤
ዮሐንስ 10:10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
2 ሳሙኤል 3:1፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።
ያዕቆብ 4:1፤ በእናንተ ዘንድ ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ? በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?ያዕቆብ 4:2፤ ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤ያዕቆብ 4:3፤ ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
ፓስተር ኢያሱ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በሚታስተላልፈው መልእክት ብዙ የእግዚአብሔር እየተባረከ ነዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።
Stay blessed pastor ❤❤❤❤
ፓስተር ኢያሱ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
Eyesus geta new🎉
ፓስተርዬ ተባረክልን ሁልጊዜ ሰኞ ጠዋት ሁል ጊዜ እሰማዋለሁ እስከ ፀሎቱ ድረስ ቢሆን ባይቋረጥ ተባረኩልን
ተባረክ ፖስተር ይሄቃል ዘር ሆኖይብቀል በያዳዳችላይ አሜን
አሜን🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽
Pastor Eyasu geta yebarkih.
❤❤❤❤❤❤
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ። በብዙ መልካም ምክር ሰለምታሰተምረን እጅግ አድርገን ሰለ አንተና ሰለ አገልግሎትህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናከብራለን።
❤❤❤ bless you pastor ❤❤❤
ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ስብከት ብዙ ተምሬያለሁ ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዳንኤል 12:13፤ አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።”
Amen amen ❤❤ ❤❤ ❤🙏 ❤❤
ሮሜ 8:18፤ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
Betam dink timirt New.
Pastor geta yibarkih
ማቴዎስ 6:34፤ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።”
ራእይ 3:21፤ እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።
ራእይ 3:22፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።”
አሜን አሜን❤
Tebarek pastor ❤❤❤
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
Geta yibarki❤❤❤
1 ሳሙኤል 25:28፤ የእግዚአብሔርን ጦርነት ስለምትዋጋ እግዚአብሔር በእውነት ለጌታዬ የታመነ ቤት ይሠራልና የእኔን የባሪያህን ኃጢአት፥ እባክህ፥ ይቅር በል፤ በዘመንህም ሁሉ ክፋት አይገኝብህም።
1 ሳሙኤል 25:29፤ ያሳድድህ ዘንድ ነፍስህንም ይሻ ዘንድ ሰው ቢነሣ፥ የጌታዬ ነፍስ በሕያዋን ወገን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የታሰረች ትሆናለች፤ የጠላቶችህንም ነፋስ ከወንጭፍ እንደሚጣል እንዲሁ ይጥላታል።
ዕብራውያን 11:25-26፤ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።
ዕብራውያን 11:27፤ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና።
Amen
1 ጢሞቴዎስ 6:12፤ መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
Berta!! Geta ke ante gar nw!!!
ገላትያ 5:15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
❤❤❤❤
❤
ዮሐንስ 10:10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
2 ሳሙኤል 3:1፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።
ያዕቆብ 4:1፤ በእናንተ ዘንድ ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ? በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?
ያዕቆብ 4:2፤ ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤
ያዕቆብ 4:3፤ ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።