" ማእበሉ ለጥፋት ሳይሆን ለፍጥነት ነዉ" ፓስተር እያሱ ተስፋዪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 39

  • @blesskidona
    @blesskidona 8 месяцев назад +4

    Pastor Eyasu is such a great blessing! I have been listening to him for more than 7 years. May God bless you abundantly!!!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 11 месяцев назад +7

    ላስጨነቀኝ መልስ አገኘሁለት ፓስተር ተባረክልን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +1

    እዉነት ነው እራስህ ሳትክድ ማገልገል አትችልም እጅግ ከባድ ነው ተባረክ ዘመንህ ይብዛልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 4 месяца назад +1

    ተባረክ ተስፉ ባጣሁ ግዜ ያንተን ትምርት ሳዳምጥ ተረጋጋው እግዚኣብሔር ይስጥህ

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 3 месяца назад +1

    Amen🙏
    I receive every word spoken here.
    Thank You Lord.
    It’s true the truth set us free.

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ድብቅ ሰራዊት ኣለው ኣንዱ ኣንተ ነህ ተባረክ

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 9 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፖስተር እያሱ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @bachugemechu4593
    @bachugemechu4593 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ። የምታስተምረዉን እንዲትኖር ፀጋዉን ይስጥህ

  • @xme5971
    @xme5971 9 месяцев назад +1

    I'm looking for church with preachers like this pastor. God bless this man, the true word of God is truly being preached

  • @azebberhane4035
    @azebberhane4035 4 месяца назад +1

    God bless you paster
    This is amazing.

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 11 месяцев назад +9

    ፓስተር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለቅዱሳን ህይወት ስትሰብክ
    አብረህ የኖርክ እኔም በቅርብ የማቃቸዉ ሁሉ ይመስለኛል
    አስደናቂ የእግዚአብሔር ፀጋ በአንደበትህ ላይ አለ
    እያንዳንዱ ቃል እያከመ surgery እየሰራ እየነቀለ እየተከለ እያፀና ....... ይሄዳል ጰ👏👏👏

  • @tekalignloranso7677
    @tekalignloranso7677 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤Geta zemenin yibarikih..

  • @HjFf-ee1us
    @HjFf-ee1us 3 месяца назад +1

    ፓስተር ፀጋ ይብዛለህ ባተ ትምህረት ለጥያቄዬ ሁሉ መልስ አገቻለዉ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏💖

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume3594 9 месяцев назад +2

    Betame denke temhert new God bless you pastor Eyasu❤

  • @assleftadesseteklu2438
    @assleftadesseteklu2438 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @YisehakDema-j7q
    @YisehakDema-j7q 9 месяцев назад +2

    amen

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 4 месяца назад +1

    ለኔ ነው ያስተማርከው ፀልይልኝ ወንድም

  • @kiduskassu7972
    @kiduskassu7972 4 месяца назад +1

    God bless you

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @METTI717
    @METTI717 9 месяцев назад +2

    God bless you pastor !!!!!!

  • @Tagay-n1q
    @Tagay-n1q 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Год назад +1

    በብዙው፡ተባረክ፡ፓስተር፡ሚገርምክ፡በድጋሜ፡መስማቴ፡ነው፡ይህንስብከት፡ለብዙው፡ነገር፡ተጠቅሜበታለሁ፡ነገርግ፡ዛሪ፡እንዳድስ፡እያሳከኝ፡ሠማሁህ፡ብርክ፡በልኝ፡የምወድክ፡ፓስተር

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 4 месяца назад +1

    አሜን እልል

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 4 месяца назад +1

    Amen amen❤❤❤❤

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 10 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ለመልካም ይቀይረዋል

  • @kedjelaeaba8709
    @kedjelaeaba8709 10 месяцев назад +1

    ድንቅ መልእክት ነው ።እግዚአብሔር ይባርክዎት ❤

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад +1

    Faster Aten yqeba krsstose ybareki❤❤❤❤❤❤❤❤edeme bale phga yaderge egzbhr

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen

  • @teklederessa769
    @teklederessa769 10 месяцев назад +2

    ተባረክ ውድ ወንድማችን

  • @genet4110
    @genet4110 9 месяцев назад +1

    AmenAmenAmenAmen 54:08 AmenAmenAmen 54:26 AmenAmenAmen

  • @BetelmLea
    @BetelmLea 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад +2

    ይገርማል በቅርቡ ከባድ ችግር አጋጥሞኝ ነበር ከስራም ወጣሁ ድጋሜ ለመግባትም visa አልታደስ አለኝ ቶሎ በዚህ ምክንያት ቆየሁ ድጋሜ እሱ ሲመጣ ደግሞ ስራው አልሳካ አለኝ ጠናየም ትክክል አልነበረም የወጋኝ የሞት መንፈስ ነበር እህ እያልኩ ግን ደግሞ ሆስፒታልም አልሄድም የወጋኝ የሞት መንፈስ መሆኑን አላወቅኩም ግን በየቀኑ እፀልያሎህ ስፀልይ ረጅም ዓመት እቤቴ ለጥበቃ ገብቶ የተረሳ ተምች ነበር 😄ለ 8ዓመት የተቀመጠ አስለቀቀው ጌታ በድጋሜ ቤተሰቤ ገባ ቤተሰቤ ከገባ ቡሀላ ሰላም አጣ ያንንም ለቀቀ የተጀመረ የልጄ ፕሮሰስ ነበር እሱን አልቆለት በፍጥነት መጣ ድጋሜ የሴት ልጄ ፕሮሰስ ጀመርኩ ቁዋሚ መኖርያ ፍቃድ እንዲሰጠኝ 10ዓመት ታክስ የከፈልኩበት ጥያቄ አቀረብኩ ውሳኔው እየጠበቅኩ ነው ጌታ የወደደው ይሁን ጠላት ብዙ በሮች ዘግትዋቼ ለአመታት የነበረው በፀሎት ክፍትፍት አሉልኝ ጎኔን ቀዝፎ ይዞኝ የነበረው የሞት መንፈስም ተመታ 🙏🏿እኔ እንካን ውጋት ነበር ብዬ የተቀበልኩት ግን የሞት መንፈስ ነበር ጌታ ሲገልጠው እና ፓስተር ምን ልበለው 🤔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mesy-h1l
    @Mesy-h1l 9 месяцев назад +1

    Amen Amen

  • @tsidav6588
    @tsidav6588 9 месяцев назад +1

    Amen amen