አባባ ተስፋዬ ስለመቃብር ቦታቸው ቤተሰቦቻቸውን ገዝተዋል... || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 162

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 года назад +34

    እንዳው የኛ ነገር ድንጋይ ቆመ አልቆመ እሳቸው መልካም ነገር ሰርተው አለፉ በህዝብ ልብ አሉ ቃልህ ጠብቅ ዋናው ፈጣሪ የሰማይ ቤታችን ያሳምርልን

  • @berhanushimeles5175
    @berhanushimeles5175 2 года назад +74

    መታሠቢያ ትምሕርት ቤት ወይም ሆስፒታል በሥማቸው ይሠራላቸው! የእኔ የግሌ ሃሳብ ነው!

    • @semira8296
      @semira8296 2 года назад

      እዉነት ነው ዲንጋይ ከሚያቆሙ

    • @eshetsol4204
      @eshetsol4204 2 года назад

      ትልቅ ሀሳብ እናመሰግናለን

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 2 года назад +12

    አቶ ተፈራ ተስፋዬ በጣም ጥሩ መልስ እና አክባሪነት ከልብክ ውስጥ አለ ንግግርክ ይጣፍጣል! መልካም መልስ እና ጥሩ ንግግር ደስ እንደሚል ማሳያ ሰው ነክ! አባባ ተስፋዬ የሁላችን መልካም አባት ናቸው! መስሎን እንጂ ከሞትን በኋላ ዋጋ ያላት ነፍሳችን ናት! ሀውልት አያፀድቀንም ውድ ሀውልት በምናሰራበት ገንዘብ የተራበ ማብላት ይሻላል! ከሞትን በኋላ ለሀውልት ገንዘብ ከመሰብሰብ በቁም ሳንሞት ብንተሳሰብ መልካም ነው!

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 года назад +2

      እውነት ነው ሠው በህይወት እያለ መሆን ያለበት በህይወት እያሉ ለቤተሠቦቼ በሠደት ኖሪያለህ ዛሬ በህይወት ዬሉም በክርሰትና ሰማቸው የምችለውን እያደረኩ ነው ነፍሰ ይማር አሁን የኔ በሸታ ቤተሠብ ሠደት ሆኞ በሞት ያጣሆቸው እራሴን እንደቀድሞ መመለሰ አልቻልኩም ብቸኝነት ይሠማኛል ባዶነት ብቻዬን መሆን ያሰደሠተኛል ጭለማ ክፍል እቀመጣለሁ ምግብ ፍላጎት ዬለኝም በትንሸ ነገር ይከፋኛል ማልቀሰ ከጀመርኩ ሣምንት ሙሉ እንባዬ የሚወርደው ዶክተር depression ውሰጥ መሆኔን ነገረኝ ለሊት እንቅልፍ አይወሠደኝም አባባ ተሰፋዬን ነብሰ ይማርልን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 2 года назад

      @@ኤልሻዳይሁሉንቻይ አይዞሽ እህት! ከ Depression ስሜት ለመውጣት በህክምናውም በተፈጥሮው ማድረግ ያለብሽን ሁላ አድርጊ!

  • @123be33078
    @123be33078 2 года назад +7

    ሰይፍሻ ጀግና ነህ እኮ!!!
    ዘመንህን አምላክ ያማረ ያድርግልህ።!!!
    ደስተኛ እንደሆንክ እንዲሁ መልካምነትህን ይዘህ ኑር
    ልጆችህ ይደጉ
    አሜንንንንንን!!!!

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +48

    እኛ ሁላችንም የአባባ ተስፋዬ ልጆች ነን ❤❤❤❤❤

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      ruclips.net/video/FqmvlcLfBNw/видео.html

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 года назад

      D👍👍👍👍👍👍👍

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 года назад +14

    ልጅነቴ ውስጥ ያሉት አባባ ተስፋዬ ናቸው ነብሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 года назад +15

    እኔ በልጃቸው ኮራሁ! መንፈሳዊነት የገባው ሰው ህንፃ እግዚአብሔር ከፈረሰ በሆላ ወርቅ ቢለጥፉለት ምንም ማለት አይደለም።።። ግን እዚህ ላይ መናገር የምፈልገው በሳቸው ስም የኔ ቢጤ ሽማግሌወች የሚረዱበት መርጃ ቢቆቆም፣ ወይም የስነ ምግባር ትምህርት ቤት በሳቸው ስም ቢከፈት ምን አይነት ንፁህ ትዉልድ ሊወለድ እንደሚችል ሳስብ ይሄ ምርጥ ነገር ነው።

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 года назад +7

    የኔ አባት አባባዬ ነፍሶት በሰላም ትረፍልን🙏🙏🙏 ይሁን ወንድሜ ግዴለም ሁላችንም ደስ እንዲለን መቃብር ስፍራቸው ይስተካከል ወንድማችን የሁላችንም አባት ናቸውና

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +5

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +45

    አባባ ተስፉዬ ለትውልዱ ትልቅ ታሪክ ሰርተዋል በሳቸው ተረት ነው ሁላችንም ያደግነው
    😭😭😭😭አልፎ ተርፎ በአባባ ተስፉዬ ደብተር ተምሬለው እኔ አረሳውም😭😭ነብሳቸውን ይማር አባታችን😭😭

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 2 года назад

      ትክክል ።እኔም በሳቸው ተረት ነው ሁላችንም ያደግነው እና ሃውልቱ ቢሰራ ለሃገርም ለአለምም ትልቅ ሃብት ነው ። አባባም ተስፋዬም ነብሳቸውን ይማረው ።በአፀደ ገነት ያኑረው ያሳርፈው ።

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 года назад +3

    ውይይ አባባ ተስፋዬ የልጅነቴ ትዝታ ስወዶት🥰😘😘 አባባ ተስፋዬ የሀገር ቅርስ ናቸው እንኳን ሀውልት ትምህርት ቤት በስማቸው ሊሠራላቸው ይገባል

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 года назад +3

    ሰይፍዬ መልካም ሰው ነህ እያሳቅ እያጫወትክ የብዙ ሰው እንባ ደግሞ እያበስክ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፋ ቡጣም ነው የምወድህ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +2

    ፍትህ ለወለጋ በማንነታችው. የሚግደሉ. ለአማራ ህዝብ. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 года назад +51

    ይስራልን ለኛ ለትውሊድ ያሰፈልጋል ምናልባት ታመው ሳይጠይቋቸው ሲቀሩ ተሰምቷቸው ይሆናል !!ከሞቶኩ ሀውልት ምን ይሠራልኛል ብለው ይሆናል አባባ! !እባክህየተከበሩ የአባባ ተስፍየ ልጅ ይሠራልን ሀውልት !!ይሠራልን የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 2 года назад +7

    በስማቸው ት/ቤት ይከፈት (መዋእለ ሕፃናት)

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +8

    ፈጣሪ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 2 года назад +2

    ወይኔ አባባ ተስፋዬ አባቴ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ተጠጋጉ ሲሉ ሚያዩኝ መስሎኝ ምጠጋው ነገር ያለፈው ትውልድ ሁሌም ያስታውሶታል የኛ ባለውለታ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +1

    ሰይፉዬ ተባረክ የሁሉም አባት ነህ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 2 года назад +4

    በቅድሚያ፣ነፍሳቸውን ይማር።በመቀጠል፣ልክ እንደ ሌሎቹ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በስማቸው አንድ መታሰቢያ ቢቋቋምና ሁላችንም የምንችለውን ሁሉ ብናደርግ።

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 2 года назад +9

    ሰይፉ አንዳንድ ወላጆች እኮ በኑዛዜ መልክ ከሞት በኋላ ምንም እንዳይደረግላቸው ይገምታሉ ለዚያ ነው አባባ ተስፋዬ ከልጆች አእምሮ አይጠፉም ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @natt9477
    @natt9477 2 года назад +5

    አባባ ተስፋዬ ልጅነታችንን ያሳመሩልን ብዙ ያስተማሩን አባታችን ናቸው፣ ከኢቲቪ ከተሰናበቱ በኋላ ኑሮ ከብዷቸው በፀሀይ በእግራቸው እየዞሩ መፅሀፍ ሲሸጡ አይቻቸው በጣም አዝኜ ነበር፣ መጨረሻቸው አሳዛኝ ነበር፣ ግን ሁሌም በልባችን አሉ።

  • @betikebrom8649
    @betikebrom8649 2 года назад +1

    Seifu Betam Melkam Sew nh Egzhabher Bederehn Yekefel 🙏🏽

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад +2

    አባባ ተሰፋዬ የሁላችን በሰነሰረዓት አንፀው ያሳደጉን አባታችን ናቸው ደሰ እንዲለን ያረፉበት ቢፀዳ ❤🙏

  • @munatube7030
    @munatube7030 2 года назад +1

    አቤት ስነ ምግባር ንግግር ማወቅ ተባረክ ❤🙏

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 года назад +6

    ababa tesfaye deserves a statue in our country he is a legend who has shaped many children including me he gets tattooed on my body so much he means to me i love ababa tesfaye !

  • @yon1
    @yon1 2 года назад

    ሰው ስላለ ብለእ የሳቸውን ቃል ጥሰእ ድንጋይ አታሸክማቸው እባክእ 🙏🙏🙏🙏

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 2 года назад +3

    የኛ ሰው በህይወት እያለ አይረዳዳም
    ከሞተ በኋላ ግን ያዙኝ ልቀቁኝ ለማለት
    የሚቀድመው የለው ለማንኛውም አባባ
    ተስፋዬ የሁላችንም አባት ናቸው ይልቅ
    በስማቸው የበጎ አድራጎት ድርጅት ተከፍቶ
    ሁላችንም እየረዳን አባታችንን በፍቅር እንዘክራቸው።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 2 года назад +3

    We use to watch Ababa Tesfaye my favorite never missed his show R.I.P ababye.

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 2 года назад +1

    Good for you brother 👏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +1

    የኔ አባት ለካ ልጅ አላቸው 😥😥😥

  • @rihanakasahun9241
    @rihanakasahun9241 2 года назад

    ሰይፉ ግን በጣም ጎበዝ ነህ።

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 2 года назад +3

    አባባ ተስፍዬ ለትውልድ ያስፈልጉናል ሀውልት ቢሰራላቸው የሀገር ቅርስ ናቸው በቱሪስት መጎብኘት የታሪክ እባታችን ናቸው አባባ ተስፋዬ ዛሬ እንደ ጥንቱ አከብሮታለሁ አባቴ እግዚአብሔር ነብሶትን ከደጋጎች ጎን ትርፍልን ነብስሶትን ይማርልኝ ❤🎉

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 года назад +11

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ 🌹🌹😍

    • @mimiiabetennefqi631
      @mimiiabetennefqi631 2 года назад

      Damriny anem damreshalw

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      ruclips.net/video/FqmvlcLfBNw/видео.html

  • @Ed_man-h1b
    @Ed_man-h1b 2 года назад +4

    መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል እንዳለው ጠቢቡ ሰሎሞን አባባ ተስፋዬ በሥነ ምግባር ታንጸን እንድናድግና ጥንታዊቷን ኢትዮጵያ ከዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ያገናኙ ድልድይ የሆኑ አባታችን ናቸው። ዕውቀታቸው እና ሥራቸው እንደ ቀልድ ታይቶ ዛሬ ሥነ ምግባር እና ሞራል የሌለው ትውልድ ተፈጥሮ ሀገራችን ጭንቅ ውስጥ ናት። በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ውሰጥ ተቀብሮ የቀረው መልካሙ ሥራቸው ቤተሰቦቻቸው ጠይቀው በመውሰድ በRUclips ለእኔ እና ለእኔ መሰል ኢትዮጵያውያን ለልጆቻችን መማሪያ ይውል ዘንድ እንዲደረግ ሐሳቤን በአክብሮት አቀርባለሁኝ። አባባ ተስፋዬ የሥነ ምግባር እና የሞራል ፈርጥ ምልክት ናቸው። እኝህ አባት የሀገር ቅርስ ናቸው እና መልካሙ ስማቸው ከመልካም ሽቶ ስለሚበልጥ ስማቸው ትውልዱን እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ሲያውድ እንዲኖር ኃውልታቸው በድጋሚ በጥሩ ሁኔታ እንድናሰራው በአክብሮት እኔም ጥሪዬን አቀርባለሁኝ።

  • @titt9640
    @titt9640 2 года назад

    የኔ አባት ምርጥ አባት ነበሩ ፍላጎታቸው ከሆነ አክብርላቸዉ።

  • @frtunalove3345
    @frtunalove3345 2 года назад +1

    ቃላችሁን አክብረው ቃል ቃል ነው አይሰራ የድሮ አባቶቻችን እኮ እውነት ይታያቸዋል

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 года назад

    የኔ አባት ስማቸዉ ከማብር በላይ ይዉላል እንወዳቸዋለን🥰🥰

  • @atsedemariam2162
    @atsedemariam2162 2 года назад

    ሰይፍየ በጣም አከብርሀለሁ በልጆችህ እና በሀገርህ በኢትዮጵያ ተደሰት ሰይፍየ ያው እዚጋ ሀገርህ ስልህ ለራሴም ነው ሰይፍየ አንተ እና እኛ ሁላችን የአባባ ተስፋየ ልጆች ነን

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 года назад +1

    ሰይፍሻ ዝም ብለሽ እምትቀደጂ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ ቁም ነገረኛም ነሽ!! ኣባባ ተስፋይዬ እወድዎታለሁ❤

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 2 года назад +1

    ሰይፊሻ መልካም ሰው ነክ።

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 2 года назад +1

    Wey Ababa tesfayee Egzabher Be Genetu Yikebelot🙏🙏🙏

  • @tibletberhemengistu8599
    @tibletberhemengistu8599 2 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @yaasminmaxamuud4314
    @yaasminmaxamuud4314 2 года назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      ruclips.net/video/FqmvlcLfBNw/видео.html

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 года назад +6

    ዘንድሮ እኮ ያልተሰማ የለም🤔🤔
    ሰላም ለሁሉም ይሀን

    • @deotube1
      @deotube1 2 года назад

      ruclips.net/video/FqmvlcLfBNw/видео.html

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 года назад +9

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ በየቦታው በሥቃይ ውሥጥ ላሉ ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤️💛💚

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 года назад

    ወይኔ እንዴት ድምፁ የአባባ ተስፋዬን ይመስላል!!! 😢😢😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 года назад +2

    ሰዉ ከሞት ብልጭልጭ ነገር ምን ይሰራል አበበ ተስፋዬ ነፍስ ይማር

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +2

    ለእሳቸው ሀየመቃብር ሀውልት ሳይሆን ት/ቤት ወይንም ጎዳና በሥማቸው ሊሠየምላቸው ይገባል።እሳቸው ለኢትዮጵያ ሕጻና በሳቸው ዘመን ለነበርነው ታላቅ ባለውለታ መምሕር ነበሩ። ሥለእዚህ በቁማቸውም ማዘን አይገባቸውም ነበር።ምናለ የሚገባቸውን ክብር በቁማቸው ሰጥተናቸው በነበር።አሁን ከሞቱ በኋላ መቃብራቸው ይሰራ ምናም ለሣቸው አይጠቅምም ከሆነም ለማሥታወሻኘት በሥማነው አንድ የሕዝብ ትምርትቤት ማቋቋም ነው።

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 года назад

    Amen ababalik yasitelal betam ante ye orthodox tewahido lij nek silezi be siriatu amen man gedele

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 года назад

    ሠይፍሻ አንዳዴ ምትሠራቸው ስራዎች እየቆዩ ሲወጡ ያስገርመኛል

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 года назад

    Ababa Tesfaye ♥️♥️♥️

  • @fikerteፍቅርተ
    @fikerteፍቅርተ 2 года назад +3

    ሰይፍሻ በስማቸው ተቋቁሞ ስለነበረው ፋውንዴሽን በእድሜአቸው መጨረሻ መኪና የተሰጣቸው ሾው ጊዜ ስለተባለው ነገር ምን ላይ ነው ዋናው ለስማቸው ማስታወሻ የሚሆን መታሰቢያ ነገር ለምን አይደረግም?

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 2 года назад +2

    አባባ ተስፍየን ለኛ ጎረቤት ናቸዉ ቄራ ነዉ ተወልጄ ያደኩዉት የኢኮኖሚ ችግር የለባቸዉም አንድ እድር ነእን ሚስታቸዉ የሞቱዉ ጊዜ ከቅብር በሆላ ድንኳን አይጣልም ብለዉ ነበር የከለከሉዉት እና ሰዉን ማንገላታት አልፈለጉዉም እሳቸዉ የሚያምኑት የሰዉ ልጅ በህይወት እያለ መረዳት አለበት ብለዉ ነዉ ልክ ናቸዉ አባባ ተስፍየ ልጆቻቸዉን ሲያሳድጉዉ ብዙዉ ፍዳ አይተዉ ነዉ ያሳደጉዉ ያኔ ነበር መረዳት የነበረባቸዉ ልጆዎቹዉ ካደጉዉ በሆላ ጥሩዉ ሂወት ነዉ የሚኖሩዉት አሁን ላይ ምንም አይነት እርዳታ አያስፈልጋቸዉም

  • @Lifeine24
    @Lifeine24 2 года назад

    ይሠራልን፣አባባ ሁሌም ይታወሱ ! ከፈራረሰማ ምኑን አስታወስናቸው !

  • @የስሚር
    @የስሚር 2 года назад

    አባባ ተስፉዬ የሁላችንም አባት ናቸው እድሜ ልክ የማንረሳቸው አስተማሪያችን መካሪ አባታችን ናቸው የኔ አስተያየት በስማቸው ትምህርት ቤት ቢከፈት ባይ ነኝ አባባ ተስፋዬ ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራሉ 😭😭😭😭 💔💔

  • @bisratabere8077
    @bisratabere8077 2 года назад +1

    Seyifu enamesgnalen hulam betam new emakebrek emewedek
    Sele hulum negre.

  • @smadit3729
    @smadit3729 2 года назад +1

    የት ነው መቃብራቸው፣ግን ሀውልቱ ልከኛ ሀውልት ቢሰራ ይሻላል።ነፍሳቸውን ይማር።ሀውልቱ ግን መሰራቱ ለሁም ሰላም ነው።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад

    አባባ ተስፋዬ ነፍስ ይማርልን ግን ማስታወሻ ያስፈልጋል እባክህ ለሳቸውም ነፍስ ይማሩ ነው አስፈላጊ ነው ብቻ እሳቸው የሁላችንም አባት ናቸው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +1

    የታለ ታዲያ ያደረከው አሁንም የሚፈልግ ካለ ያደርግ አባባ ተስፋዬ አንተ ብቻ አባት አይደለም የሁሉም አባት ነው አሁን አንተ አፍረህ ነው እንዲ እስከሚሆን የት ነበርክ ታዲያ ዛሬ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት በቃ ልብ ተነካ መሰረት እግዚአብሔር ይሰጠው አስታዋሽ አይጣ ነው የምለው ልጅየው ግን ገንዘብ አለኝ ለማለት ሳይሆን ልብ ነው ዋናው ዉግዘት ካለ ለምን መጀመሪያ አሰረች ዛሬ ላይ ሌላ ወሬ በቃ ሰው ሆኖ በብዙ የሕይወት ወጣ ወረድ ይረሳል ግን ክስተቱ መማር ደግሞ መልካምነት ነው ባይ ነኝ ከጠፋው ይቅርታ አባባ ተሰፋዬ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው ነፍስ ይማር አባታችን

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      Kifle Hager yalw abzagnaw wetat ayaqachwum .

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      ምን ይሁን ነው የምትይው ?? እና መቃብር በወርቅ ማንቆጥቆጥ ምን ሊፈርጅ ነው??😡😡 በቁም እያሉ የት ደረሱ ብሎ ያልጠየቀ የወደቁትን ለማንሳት ሳይታትሩ ሲሞት መቃብር ለማሳመር ሞት ለማድነቅ ትረባባላቹ😡😡 ነውረኞችማ እናንንተ ናቹ ልጆቹ በአባትነት የሚገባቸውን አድርገው በክብር አሳርፈዋል አበቃ!! ሊሎሎች የወደቁትን አንሱ አቅም ካላቹ😡😡

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 2 года назад

      manim RUclips ganzab lamasabi bilo naw maraja miawotau inji lasachau takorikari hono naw ba hiwot iyalu sitamamau yet nebaru woragnoch hula..

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 2 года назад

      Men yareguuuu

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 года назад

    ነብሳቸው ይማር ሀውልት ቆሞ አለቆሠመ ችግር ደለውም ዋናው ነገር በስማቸው ሁሌም መዘገር ነው እንጂ ጥቀም የለው

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 года назад +1

    አይ እራሳቹም እኮ ማፅዳት ትችሉ ነበር እንዴት ነዉ የአባባ ተስፋዬን መቃብር ቦታ ኤዳቹ የማትጎበኙት ልጆቻቸዉ አባባ የሁላችንም አባት ናቸዉ እኛም ተባብረን አፅድተን ልናሳምረዉ ይገባል 🙏ደሞ እሳቸዉ ሀዉልት አልፈልግም ቢሉም ለኛ የልጅነታችን ማስታወሻ ናቸዉ ሀዉልቱ በክብር ሊሰራ ሊፀዳ ይገባል

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 года назад

    የአበባ ተስፍዬን ትዝታ ያየ አውልታቸውን እንፈልጋለን ይሰራል እንደዚህ በቀላል ሊተው አይገባም!!!

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 2 года назад +1

    Dirty or clean does not matter. The main things is to make it to Our father house.

  • @mikiawtahagos1077
    @mikiawtahagos1077 2 года назад +1

    Seifu bzu mwrat ymayflg sew new bzu ngr eydrge new ♥ 👌

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 2 года назад

    ልጅነታችን ድምቀታችን

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 года назад +1

    የስነምግባር ት/ቤት በስማችው ይከፈት ሀዉልት ምንም አያደርግላችውም ነፍስ ደሀ በማብላት ይቅር አይባልም በሰራነው ስራ ነው የምንፀድቀው በቁማችው የፈለጉትን የሰሩ ሀብታሞች ከሞቱ ምግብ በማብላት አይፀደቅም

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    በፍጹም መሰራት አለበት የትዉልድ አባት ናቸው

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 2 года назад

    እንደዚህ አይነት ትልቅ አባት የአገር ባለዉለታ ተረስተዉ ዘፋኝ ጀግና የሚባልበት አገር አይ ኢትዮጵያ በጣም ያሳዝናል ስንት በየቤቱ ያሉ ጀግኖቻችን አገራችንን ያቆዩልንን አባቶቻችንን የረሳች አገር እምዬ ኢትዮጵያ ትባላለች 🤔😭😭😭😭

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 2 года назад

    አባባ ተስፋይ ETV ተባረዉ መፀሃፍ ሲሸጡ ሳገኛቸዉ አዝን ነበር ፤ በወቅቱ የሳቸዉን አይት ዋርካ ገንድሰዉ ደረቁ ፊሪዎች እንዲያድጉ አንዱ ምክንያት ነዉ ፡፡ የአሁኑ ትዉልድ ማሳያ ነዉ ፡፡ ልጃቸዉ የተናገረዉ ልክነዉ በቁሟቸዉ መቼ ጠየቅናቸዉ ፤ ሲቀበሩስ መች በሚገባቸዉ ክብር ተቀበሩ ፡፡ ሁሌም ስህተት መስራት ለኛ ህዝብ ልምድ ነዉ እና ….. አባባ ተስፋየአንዱ የዚህ ህዝብ ስሕተት ዋጋ ከፋይ ናቸዉ፡፡ ልጃቸዉ ለነፍሳቸዉ ያደረከዉ ነገር መልካ ነዉ ልክም ነህ፡፡ ዋናዉ ነብስ ነዉ ስጋ እማ ምንዋጋ አለዉ ፡፡ ነገር ግን አባባ ተስፋይ የብዞቻችን ልጆች ህይዎት አንድ ክፍል ነበሩ እና ቢረፈረድም ግዜዉ አሁን ነዉ እና ሃዉልታቸዉ ይሰራ ፤ ቦታም መቀየር ካለበት ድጋፍ ጠይቀህ ይሰራ ፡፡የህዝቡን እርዳታ ደሞ እምቢ አትበል ህዝቡ ለአባትህ አባባ ተስፋይ ሳህሉ ካለዉ ፍቅር እና አክብሮት በመነሳት ነዉ ፡፡ የሳቸዉ ሃዉልት ያአንተ ብቻ አደለም እንደ ቅርስ መጎብኘት ያለበት ነዉ እንጂ ፡፡

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 2 года назад +1

    ሰይፉ እባክህን ሚዲያውን እስተካክል ያንተን ሚዲያፕስት እርገው ልማዳመጥ ስንከፍተው ሁሉ ነገር ሌላ ፕሮግራም ነው እብክህየስራውን ነው ያገኘው ምናምን ያሳዝናል በጣም ኢሄን የመሰለ ጀግና ሰው ለገንዘብ ብለው መቀጃ አረጉት

  • @hanibelongtojesus2932
    @hanibelongtojesus2932 2 года назад

    Seyifesha melkam sew fetari yebarikhi 🙏🙏🙏🙏

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 года назад

    ሰይፍሻ አንተን የምወድበት ጥግ ቃል የለኝም ድምፅህን አጥፍተህ እዩኝ እወቁልኝ ሳትል የስንቱን እንባ እንዳበስክ ቤት ይቁጠረው አንተ ልበ ቅን ምንም የምልክ የለኝ ሰውየው እንዳሉክ በልጆችክ አግኝ ይባረኩልህ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 года назад +2

    አባባ ተስፋዬ ነብሶት በገነት ትስከን ሀውልት ቢሰራ የድንጋይ መደርደር ነው ዋናው ማፅዳቱ ነው የራሳቸው ብቻ ሳሆን የጎሬቤቶቹም ይፀዳላቸው የሰማይ ቤታቹሁን ነው ምትሠሩት

  • @tsigeredaabebe9565
    @tsigeredaabebe9565 2 года назад

    አባባ ተስፉዬ የሁለም አባት ናቸው

  • @wedihaile1780
    @wedihaile1780 2 года назад +1

    ድምፁ ቁርጥ አባባ ተስፋዪ🤔

  • @freedomfighter1888
    @freedomfighter1888 2 года назад +1

    አቢሲኒያ ባንክ በአባባ ተስፋዬ ስም ቅርንጫፍ ከፍቶ እየዘከራቸው ይገኛል ። ሌሎችም ድርጅቶች ይህንን መልካም አርኣያ መከተልና የአባባን ስም ማስጠራት ይገባቸዋል

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 года назад +1

    አባባ ተስፋዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 года назад +1

    ያኔ ተቸግረው በነበረበት ዘመን የት ነበራችው??

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад

    በቁም ያልጠየቀኝ ወገን ድንጋይ አያቁምልኝ
    ለድንጋይ ብርከፍላችሁ ከምትሰሩ ለደአ አብሉበት
    አባባ ተስፋዬ የጠዋት ደዉሌ ነበሩ እሳቸውን ሳልሰማ ትምህርት አልገባም ነበር።

  • @salatowiz3686
    @salatowiz3686 2 года назад

    Gret father

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 2 года назад +1

    አባባ ተስፋየ ምንም ሀውልት አያስፈልጋቸውም ። ማዘን ለኛ ስራችን ለሰው አይንደለም ለራሳችን ላልበጀን ። እሳቸውማ ከውርቅ ካልማዝ የከበረ ሀውልት የሆነ ታሪክ ስርተው አልፈዋል። ልጃቸውም ክበርልን እድሚ ይስጥዉ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 года назад

    አባባ ተስፋዬ አላውቃቸውም ነገር ግን ጥሩ ሰው ናቸው መሠለኚ ጥቅም ያለውን ነገር ይስሩ አንድ ገጠር ክፍለ ሀገር ትምህርትቤት ይገንቡላቸው ጤና ጣቢያ የገንቡላቸው በስማቸው ይልቁን ጠዋት ማታ ስማቸው ይታወስ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +2

    የ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ ነው በቁማቸው እያሉ ያልጠየቀ ሲወድቁ የት ደረሱ ሳይሉ ሲሞቱ ያዙኝ ልቀቁኝ ምን የሚሉት መርገም ነው ?? በቃ ቢተሰብ ምክንያት አለው ተዋቸው 😡 ሊላ የወደቀ የተረሱ ብዙ አርቲስቶች አሉ እነሱን አስታውሱ ለሞተ ሰው መቃብር መቶ ሺብሮችን በመበተን እዪልኝ እወቁልኝ ከማለት😡😡

  • @roza7158
    @roza7158 2 года назад

    😥😥😥😥😥😥

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад

    ትላልቅ ሰዎች ስሞቱ በሰሩት ስራ ነዉ በመጀመርያ የምታወቁት በመቀጠል ሀዉልት ታርክ ይናገራል ሀዉልት መሰራት አለበቸዉ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 2 года назад

    ለአባባ ተሰፋዬ የመቃብር ሀውልት ሳይሆን መቆም ያለበት ህዝብ በብዛት አገልግሎት የሚሰጡ ነገሮች ላይ እንደ መንገድ ሆስፒታል ትምህርት ቤት በሰማቸው ቢሰየም ጥሩ ነው የኔ ሀሳብ ይሄን ይመስላል የኢትዮዽያ ልጆች ሁሉ አባት ነበሩ አባባ ተሰፋዬ

  • @hanibelongtojesus2932
    @hanibelongtojesus2932 2 года назад

    Ababa tesfaye ye lijenat astemariyachin hulam be libachin alhu we never forget you ababye

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 2 года назад

    ይስራ ይስራላቸው ልጆቻችንን ስለ አበባ ተስፋዬ እናስተምራል

  • @tameratcmc1525
    @tameratcmc1525 2 года назад

    እንደዚ አይነት position ላይ ካሉ ልጆቻቸው
    ለምን መፀሐፍ ያዞራሉ እኔ በአይኔ አይቻቸዋለሁ
    በጣም አዝኜ ነበር።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 2 года назад

    አባባ ተስፋዬ ነፍስ ይማርልን።የኢትዮጵያ። ህዝብ ስሩ ካለ እንሰራለን ማለት ትክክል አይደለም አባባ ተፋዬ አታድርጉልኝ ካሉ አበባ ትከሉበት ኑዛዜ መጣስ ትክክል አይደለም

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 2 года назад

    💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 2 года назад +2

    አባባ ሀውልቱ በልባችን ውስጥ ተቀርፆ ይኖራል፡፡

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 2 года назад

    አባባ ተስፋየ ስነ ምግባር ትምህርት ቤት። አባባ ተስፋየ ሳህሉ አረጋዉያን መርጃ!!! በዚህ ሚስማማ

  • @hsnhassen
    @hsnhassen 2 года назад +1

    Thick you seifu fatahun🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад

    አቶ፣ተፈራ፣ተስፋዬ፣ድንቅ፣ድንቅ፣ድንቅ፣መልስ፣ የአባትህን፣ግዝት፣ለሰው፣ብለህ፣አታፍርስ፣ድንጋይ፣ መቆለል፣ትርጉም፣የለውም፣ደሐ፣ማብላቱን፣ቀጥሉበት፣

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 года назад

    አባባ ተስፍየ እኔ ልጅ ሆኝ ተረታችውን እየሰማሁ ነው ያደኩት ልጄም እንደኔ ባትሸወድላችውም እኝ ቁጭ በሉ ጠጋ ጠጋ በሉ ሲሉ የሚያዩን ይመስለን ነበር በኔልጅ ግዜ ግን ቲቪ እንደሆነ እና ተረት እንደሆነ ይገባታል ብልጥናችው

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 2 года назад

    ሰይፍ እድሜህ ይርዘም

  • @ermiashmariam123
    @ermiashmariam123 2 года назад

    የኢትዩጰያቅርስናቸውግብርገብአስተማሪነበሩነፈስይማር

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል! የኢትዮጵያ ሕዝብ መታመማቸውን መቼ ሰማ? ብዙም አልተወራላቸውን:: ጥሩ ስራ ሰርተው ውለታቸው አልተመለሰላቸውም::ስለዚ እኔ በበኩሌ ይቅርታ እጠይቃለው::መሞታቸውን እራሱ በወሬ ወሬ ነው የሰማ ሆት::በእድሜም ትንሽ ስለነበርኩኝ ና ሶሻል ሚዲያውም እንደ አሆኑ ስላልነበረ ነው::በጣም ይቅርታ!

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 2 года назад

    አባባ ተስፋዬ ነብስ ይማርልን የርሶ ተረት እጅግ ያንፃል ምን አለ ላሁኑ ትውልድ በመፀሀፍ ቢታተምና ትውልዱ ቢያነብ ጥሩ ነው

    • @abrahamghetahun951
      @abrahamghetahun951 2 года назад

      አንዴ የራሳቸውን ፁሁፍ የተረት መፀሀፍ ሜክሲኮ ጋር ሲሸጡ አይቻለሁ እና በጣም ያሳዝኑ ነበር ሰው ሲይአልፍ አጨብጫቢው ብዙ ነው