የቤተሰብና የባለሙያ ውዝግብ በተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አልበም ዙሪያ... || Tadias Addis Radio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 311

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 месяца назад +122

    ማዲ... ታምራት ደስታ... እዮብ ... ኤልያስ መልካ... ሚካያ በሀይሉ...አጫሉ ሁንዴሳ...ዳዊት ወዛመይ... ሌሎችም በወጣትነት የተቀጫቹ በዘፈን በድምፃቹ ደስታችንን ድብርታችንን ሀዘናችንን በፍቅር የተብሰለሰልንበት ወቅቶችን ያቀለላችሁልን ... አከብራችሁዋለሁ .. ሁሌም ስማቹ ከመቃብር በላይ ነው... one love ❤️ Ethiopia!!!

    • @FreWassie
      @FreWassie 2 месяца назад +7

      Tnx remeber dawit too😢😢. RIP all

    • @ምስራቅ
      @ምስራቅ 2 месяца назад +2

      ነብስ ይማር ማዲ

    • @ruhamadelina356
      @ruhamadelina356 2 месяца назад +5

      ከቀደምቶቹ ደግሞ ከነዲ መንገሻ እና ኪሮስ አለማየሁ በለጋነታቸው መቀጨታቸው በጣም ያሳዝኑኛል

    • @FreWassie
      @FreWassie 2 месяца назад +6

      @@ruhamadelina356 solomon deneke, zinet muhaba. Ermias single yelekekew etc....nebs yimar

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 2 месяца назад

      Artiste enbza tadsam bgfe ytgdl wndmhen nawe

  • @richkibret5319
    @richkibret5319 2 месяца назад +19

    አቶ ዘላለም በጣም ጥሩ ትልቅ ባለሙያ ነው ትግስት አትቼኩይ መነጋገር ጥሩ ነው አንች እህት ነሽ ግን እርግጥኛ ሁነሽ እንኳን ስንት ስራ እንዳለው አታውቂም በሰሚሰሚ ከመፍረድሽ በፊት አዳምጭ ማዲንጎን ሁሉም ህዝብ የሚወደው አመለሼጋ ጎበዝ ሰው ነበር ነብሱን ይማረው😢

  • @birebire5742
    @birebire5742 2 месяца назад +31

    ሰይፍሻ ፀጋየ ደቦጭን እና ዘላለም መኩሪያን ይጠየቁልን።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 месяца назад +2

      ምን አጠፉ ስማቸውን አታጥፋ የተከበሩ ሰዎች ናቸው

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 2 месяца назад +17

    ብዙ መስራት እየቻልክ ባጭር ለተቀጨኸው ማዲ እግዚአብሄር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @SefiwEndalew
      @SefiwEndalew 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 месяца назад +6

    አይዞሽ ቲጂ በጥሞና ተከታተይ አቶ ዘላለም ቃሎን ያክብሩ

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 2 месяца назад +16

    ዘላለም ምርጥ ሰው ነው

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 2 месяца назад +31

    እዉነት እህቴ ተረጋጊና ማዲ ደስ የሚለዉ ከዘላለም ጋር እየተጣላሽ ስልክ ሳታነሺ እየሸሽዉ የምታደርጊዉ ድርጊት ደስ አይለዉም ማዲ ሁሉንም ነገር በፍቅር ተመካክራቹ ስታደርጉት ዉጤቱም ያማረ ወንድማችን ማዲም በአካል ቢለየንም በመንፈስ ይደሰታል። ቲጂ የዘላለምን ስልክ ያለማንሳትሽ ትልቅነት አይደለም አስተካክይ እህቴ ፍቅር ያሸንፋል🙏🏻

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 месяца назад +55

    ትግስት ትንሽ አስተውይ:: የቸኮልሽ እና ስሜታዊ የሆንሽ ይምስለኛል:: እንዴ ምን እንደፈለግሽ እራሱ አልገባኝም 🤷‍♀️

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 2 месяца назад +3

      True

    • @halima-o9r
      @halima-o9r 2 месяца назад +2

      ምን አደረገች ትክክል ናት

    • @emilyanil6806
      @emilyanil6806 2 месяца назад +1

      መብቷ ነው መጠየቅ ያለባት የ ወንድሟን ድካም እሷ ነው የምታውቀው

  • @FikruChane
    @FikruChane 2 месяца назад +19

    ዘላለም መኩሪያ ቀና ሰውነው አየር ላይ ከማውጣትሽ በፊት ዘላለምን ማናገር ነበረብሽ፣ ማዲንጎ ያንቺ ብቻ አይደለም የህዝብ ነው፣

  • @abugida7362
    @abugida7362 2 месяца назад +11

    ትእግስት ጋር የመረጃ ክፍተት ያለ ይመስለኛል።እንደ ባለሞያ ዘላለም ጋር እውነት ያለ ይመስለኛል።ትእግስት ተረጋጊ በዓካል እንኳን መጥተሽ ያልቀበርሽውን ልጅ በተኛበት አትረብሺው።

    • @eluka6294
      @eluka6294 2 месяца назад

      አንተን ነበር መቅበር ለምን እንዳልቀበረች ታውቅለህ ዝዝም ብሎ አፍ መክፈት

    • @abugida7362
      @abugida7362 2 месяца назад

      @@eluka6294 አንተ ደሞ ማን የሚሉህ ቀብር አስፈፃሚ ነህ?ደነዝ

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 2 месяца назад +4

    ሰይፍዬ ዘላለም እና ፀጋዬን አውራቸው ።

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 2 месяца назад +11

    ከሰው ሰማሁት ያልሽውን ወሬ እውነትነት ወይም ሀሰትነት አቶ ዘላለምን ደውለሽ ወይም ሲደወልልሽ አንስተሽ እንደማነጋገር ስልክ አላነሳም እያልሽ አሁን ህዝብ ጋር ጉዳዮን ለምን ታመጫለሽ? Communication is key. ህዝብ ለራሱ በብዙ ነገር አንጎሉ ዞሯል እንኳን በውስጥ መጨረስ የምትችሉትን ጉዳይ አምጥታችሁበት:: ማዲንጎ ነፍስ ይማር

  • @SefiwEndalew
    @SefiwEndalew 2 месяца назад +7

    እኔ ቹቹ ምስጋናው እባላለሁ በጣም እንደዛሬ ሰይፉ አዝኘ አዝኘ አላቅም በተለይ ዘላለም መኩሪያ ጋር ማዲ በሂወቱ እያለ አንድ ሚስጥር አለን ከቻልክ እረግጨ እነግርህ አለሁ አንዶን ልጥቀስልህ ሰው ዛሬ ያዘነው በዘላለም ፋና ላምሮት ያወራው ሌላ አሁን ደግሞ እየመረጥን ነው ሙዚቃወችን ሲጀመር ዘላለም ከዚህ ስራ ላይ የለበትም አልተሳተፈም ስራወቺ የፋንታ ወጨፎ ናቸው ከሚገርምህ ሰይፍሻ አመቤቴን አንተ መጠየቅ ያለብህ ሲጀመር ፋንታ ወጨፎን ፀጋየ ደቦጭን ግርማ ጎሳየን በተለይ አብይ ሠለሞን እራስታን ብዙ ሰወችን አጠቁምህ አለሁ ዘላለም ፋንታን ኦንደተራ ሰው ሊያየው የማግባ ሰው ነው ዘላለም አብረው ከማዲንጎ ጋረ ባህርዳር መጥተው ሙዚቃወቹን ሲያሠሙኝ አነዛህ የፋንታ ናቸው ስላቸው ሁሐቱም ጀግና ሰው ብለው ነው ያቀፉኝ በተለይ ስለናት የዘፈነውን ሙዚቃ በዚህ አጋጣሚ ለናቶች እና ለናቴ ነው ማስታወሻነቱን ያለውን ዘፈኑን ለናቶች በማዲንጎ ድሞፅ እንድትሰሙት ፈጣርየ ወጥቶ ሙዚቃው ለመስማት ያብቃችሁ በልልኝ ሰይፉ ሌላው በኡነት ሲጀመር የማዲ ዘፈኖች በሌላሰው ሊሰራ አይገባም ኦኔኮን የማቀው ከአስር በላይ ዘፈኖችን ሠምቻለሁ ለዝህም ምስክር አለኝ ሰይፉ ቲጂ በኡነት ንጉስ ጀግና ያውም ጀግና ሰው ነሽ ማንም ሰው ቢሆን እንኮን በወንድሙ በጎረቤት ችግር ሲመጣ አንደሠው ማዘን አይደለም አስከ ሂወት መሳወት ይከፈልበታል ሰይፍሻ እስኪ አስበው ያን የመሠለ ጀግና የደከመበትን የለፋበትን ስራ ምን ያህል ዘላለም ቢዪብድ የው ነው ወይስ ምን ያመጣሉ ብሎ አስቦ ነው ስራወቹን ወደሌላ ችግር ውስጥ የሚያስገባው አመቤቴን ሰይፉ ጠንቅቆ ያቀኛል በማዲንጎ እንደማልደራደር በሰላም ቢያየው ዘላለም ይህን ችግር ጥሩ ነው ካለዛ ግን ዶፍንየኢትዮጲያ ህዝብ የሚያየው ባህርዳር የተቀረፀ ፊልም አለኝ ዋ ዋ ዋ በልልኝ ሰይፉ የፈለገው ቲጂጋ ይታሠቅ ይስማማ አያገባኝም እኔ ግን የወንድሜ ስራወች አንድ ሳይጎል ስለናቱ እና ስለናቶች የዘፈነውን ጨምሮ እንዲወጣልን እና በጉጉት የሚጠብቀውን ነፍሱን ይማርና የማዲ ስራወች ለወገኑ ለቀበረው ለአድናቂወቹ እንዲደር ሰይፍሻ አደራ አደራ እኔም አንዱ ከሳሽ ነኝ በሰላም ወደአገርህ ተመልሰህ በዚህ ዙርያ ለማውራት ያብቃን ቲጂ አንች ጀግና ሰው ነሽ ትክክል ነው ያወራሽው በርቺ እኔን የገረመኝ ፋንታ ወጨፎ ነው ስራውን የሰራው የደከመበት ዘላለም አቀው አለሁ በዚህ ዙርያ መምጣት አዝኛለሁ እኔም አንተን አልደራደርህም ይህ ስራ በክብር ካልወጣ ዋ ዋ ዋ አንተ ማነህ ዋ ዋ ዋ አመቤቴን ከማዲ ብር ማስበለጥህ አንተ ማን ምን እንደሆንክ ከንዋየ ደበበ ሙዚቃ ላይ የሰራሀቸውን ስራ ዘላለም አቃለሁ ውስጡን ለቄስ ብለህ ብለህሁለተኛ ማዲንጎነ መዲን ቀና ብለህ ፈጣሪን አስብ ነገ ከነገ ወድያስ በሂወት መኖራችንን ታቃለህ ዘላለም ዋ ዋ ዘላለም ከባድ ነው አሁንም ሰይፎሻ ትልቅ ሰው አን ፈጣሪ የሚወድህ ሰው ነህ ስራወችህ ሁሉ ሁሌም የሚወሱ የማይረሱ ለተተኪ ትውልድ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፕሮግራምህ ነወና ሁሌም ካንተ ጋር ፈጣሪ ይሁን እላለሁ አመሠግናሁ ሁሌም ከኡነትጋር ፈጣሪ አለ መልካም አዳር

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 2 месяца назад

    እኔኮ ለሰይፉ ቃል የለኝም ምርጥ ወንድም ምርጥ አባት ምርጥ ግዋደኛዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው የክብር ዶክትሬት እንዲሰጠው እንጠይቃለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 месяца назад +2

    በፍፁም ማንም ተነስቶ የማዲጎን ስራ እንዲያጨማልቅ አንፈልግም ፈፅሞ ማዲዬ የኔ ውድ እስከዛሬ ድምፅ ግን ችዬ መስማት አልችልም እንባ ነው እሚቀድመኝ 😭😭

    • @SefiwEndalew
      @SefiwEndalew 2 месяца назад

      የኡነት ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 2 месяца назад +31

    ሀሳብሽ ምን እንደሆነ እራሱ አታውቂውም ዝም ብለሽ ለነገር ነው የመጣሽው ዘላለም ለማዲንጎ ብዙ ነገር ነው ያደረገለት አሁንም ስራው እንዲወጣ እየታገለለት ነው አንቺ እዛ ካናዳ ቁጭ ብለሽ የሚለፋ ሰው ላይ ወሬ ታወሪያለሽ

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 2 месяца назад +2

      ሰው ሊሆን ይችላል ያሳሳታት ወሬ እየነገሯት

  • @ghh65
    @ghh65 2 месяца назад +36

    ተይ እህታቾን ዘላለም መኩሪያና ህዝቡን አታጣይ ዘላለምም ማዲም እኩል ናቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ በህይወት ስለሌለ ህዝቡ ለሱ አዳልቶ ድምጽ ይሆነዎል ብለሽ አስበሽ ከሆነ ተሳስተሻል እንደገና ደውሎልኝ ስልኩን አላነሳሁትም አልሽ ስልኩን ሳታነሺ ጭራሽ ሰይፍ ጋር መጥተሽ ሰይፍዬ እያልሽ ብታቆላምጭውም ሰይፉ ሚዛኑን አልሳተም ባጠቃላይ ዘላለም ዘላለም ነው ማዲም ማዲ ነው ዘላለም እንደምትይው ሰው አይነት አይደለም ፡ አና እባክሽ እከሌ ጥሩ እከሌ እያልሽ ባትከፋፍይ መልካም ይመስለኛል ወንድማችን ማዲ በሳላም ይረፍበት ዘሌ ደግሞ አባቱ ነው የሱን ጉዳት አይፈልግም ፡ እና ዘሌን ይቅርታህን ስጠኝ በይው እና ተነጋገሩ ሰላም ያድርጋቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም አላፊ ነው ባለቤቱ እንኳን አልፈዋል እየተው መሄድ ታላቅነት ነው ኑሩልኝ ሰላማችን ይብዛ ላገራችን እንፀልይ አመሰግናለው

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 2 месяца назад +6

      ነገረኛ ነች ወሬዋ ሁሉ ምንም ቁምነገር የለውም ደሞ ዘላለምን ትናገራለች

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Месяц назад

      ወድሟን አፈር ያላለበሠች መሄድ እየቻለች መሄድ ያሉ ያሉ ወሬ ለማድም አልበጀ ቀሪ ከአፈር ቢቀርስ አይጠቅመም ለሡ ሂወቱም ቀርቷል እንኳን ዘፈን የሞተ ንሰው አይካድም ብየ አስባለሁ ደራሲው 6:45 ም​@@Teddyafro1546

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 2 месяца назад +6

    ቲጂ ትክክል አይደለሽም ስልኩን አንስተሽ ነገሩን በሰላም መጨረስ ሲቻል፣ ስልክ ሳታነሽ ፣ ሳታዋሪው እሩጦ ሰይፉ ጋር መምጣት ፣ምን ማለት ነው ፣ ትክክል አይደለሽም የማዲንጎን ስም በዚህ መልኩ መነሳት የለበትም፣ ተረጋጊና አሁንም ሰላም ፍጠሪ፣ ሰይፉም እንደዛ ነው ያለሽ፣ ዘላለም አስተዋይ ሰው ነው፣ ማዲየ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረውውውውው

    • @SolomonSolomon-u5e
      @SolomonSolomon-u5e 2 месяца назад +1

      Sateyoa eko ye genzeb feker enji yewendem feker erasu yalat ayimselegnim chikul!

    • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
      @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ 2 месяца назад

      እያእሰተዋወቀች ይሆናል ግን 😅 ማስተዋወቅ ባይጠበቅባትም አኢትዮጵያዊ በሙሉ ከመስማት ወደዋላ አንልም ነብስ ይማር ማዲ❤❤

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 2 месяца назад

    ትክክል ናት ማዲ የህዝብ ልጅ ተወዳጅ እንቁ ነው ነብስ ትፋረድሀለች

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 2 месяца назад +1

    ማዲንጎ አፈወርቅ የድሮን ለዛ በእሱ ለዛ እጅግ በጣም አጣፍጦ የሚያቀርብልን በጣም የምንወደው እና የምናከብረው ወንድማችን ነው ክብሩን በሚመጥን መልኩ ነው ምንም ነገር መደረግ ያለበት

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 месяца назад +5

    ዘላለም የተከበረ ሰው ይመሰለኛል ይህን ያደርጋል ብዩ ማመን ከብዶኛል

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 2 месяца назад +14

    ዘላለምን እናምነዋለን ትዕግስት ተረጋጊ ማዲ እንወድሃለን ❤

  • @Gize-degu
    @Gize-degu 2 месяца назад +23

    ሰይፉ:ደውዬላት ነው አልከን : እሷ ደግሞ " ሰይፍሻ ለዚህ ነው ወደ አንተ የደወልኩት ..." ትለናለች ....አንተ ነህ እሷ የዋሻችሁን ? 😮

    • @EkramSani
      @EkramSani 2 месяца назад +1

      😂

    • @bestmusicintrosbridges2025
      @bestmusicintrosbridges2025 2 месяца назад

      😂

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 2 месяца назад +17

      No,ሁለቱም ትክክል ናቸው። ፕርግራም የሚሰራው መጀመሪያ ባለጉዳይ ይደውላል።ከዛ በኋሉ ጋዜጠኛው ካመነበት ቀጠሮ ይዞ-studio ገብቶ ይደውላል ወይንም interview ያረጋል።መጀመሪያ ግን አብዛኛውን ጊዜ ባለ ጉዳይ ነው ጋዜጠኞች ጋር ደውሎ ጉዳዩ አየር ላይ እንዲወጣ የሚጠይቀው።

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 месяца назад +1

      ​@@Blueberrykearትክክል

    • @Gize-degu
      @Gize-degu 2 месяца назад +2

      @@Blueberrykear thank you for the clarification. Just to put my point, I am not sure if the codes and ethics of journalism is practical that way in ethiopia.

  • @ኪኪሚዲያ
    @ኪኪሚዲያ 2 месяца назад +18

    ስለ አልበሙ ብዛት እንኳን አታቂም በዚህ ልክ ነው የራቃችሁት ማፈሪያ ቤተሰብ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 месяца назад +4

      ለቀብርስ መቼ መጣች እቺ ቱሪናፋ

    • @SefiwEndalew
      @SefiwEndalew 2 месяца назад

      አንተ ቆሻሻ ተላላኪ ቤተሰብ ትሳደባለህ ሲጀመር ተልከህ ነው አንተ የገማህ የሸታታ ልጅ ቤተሰቦቹ በንዳታይነት ቆሻሻ አይሰደቡም እከካም

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 2 месяца назад +10

    የሰሩትን ሳትሰማ ወሬ ሰምታ ሚዲያ ላይ መጮህ ተገቢ አይደለም

  • @azoom4008
    @azoom4008 2 месяца назад +23

    ዝም ብላ ግርግር እየፈጠረች ያለችው ትዕግስትናት። ስልክ አንስታ አላወራውም ብላ በሰሚ ሰሚ ብቻ ግትር ማለት ለማዲንጎ ማዘን መስሏታል። መነጋገር ትቻል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 месяца назад +8

    ማዲ ነብስህ በስላም ትረፍ
    በጣም ያሳዝናል ::
    ቤተስብን መስማት አለባችሁ
    አቀናባርዎች እባካችሁ ቤተስብ ዳግም አያልቅስ @ ልባችውም አይስበር 🥲🥲🥲💔💔💔

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 2 месяца назад +1

    ዘላለም ምርጥ ባለሙያ ነው ከአንደበቱ ያስታውቃል ብስለቱ በራሱ ትዕግስት ተንቀዠቅሽ ሲደውል እርሱን አናግረሽ ሳትሰሚ ስልኩን እየዘጋሽ ለሰይፉ ማቃጠር ሰይፉ ቃል አቀባባይ እንጅ በሙያው ያለ ዳኝነትንም መስጠት ብቃቱም ስልጣኑም የለውም መጀመሪያ ዘላለምን ማናገር ነበር ሰይፉም ሚዲያ ላይ ከመልቀቅህ በፊት ሁለቱንም ለየብቻ አናግረህ የራስህን ፍርድ ሰጥተህ ነው ማቅረብ ያለብህ የእርስዋንም የዘላለምንም ወሬ እኛ ማቅረብ አልነበረብህም የአየር ሰዓትህን ለመሸፈን ካልሆነ ።

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 месяца назад +1

    የቲጅ ሀሳብ ትክክል ነው፤ ምንም ማድበስበስ አያስፈልግም።

  • @AsayeMelkamu-n9z
    @AsayeMelkamu-n9z 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይፍረድ ።ልክ ናቸው እኮ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 месяца назад +4

    ስግብግብማ በሙያው የተወዳጁን ዘፋኝ አሻራ ለማስቀመጥ የተቻለውን እያደረገ ያለው አቶ ዘላለም ሳይሆን አልበም እሰራለሁ ብሎ ከባል አጭበርብሮ ገንዘብ ወስዶ ሰው ሀገር መመሸግ ለወንድም ቀብር ሀዘን እንኳን አለመምጣት እዛው ባለሽበት ሀዘን ሊደርሱሽ ስልክ ሲደወል አለማንሳት አለመፍቀድ ነው።
    ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 месяца назад +17

    የተከበሩ አቶ ዘላለም መኩሪያ እግዚአብሔር ያክብርህ ክበርልን . ቲጂዬም ሀዘን ውስጥ እንዳልሽ ይሰማናል እህቴ ሚዲያላይ ከመውጣት በ አካል መደዋወል ይሻላል እና ተረጋጊ ቲጂዬ

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 2 месяца назад +2

    Madiye ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @HanaB_23
    @HanaB_23 2 месяца назад +26

    አቶ ዘላለም ስራህን የምታውቅ የተመሰከረልህ ነህ ዝም ብለህ ሰራህን ሰራ

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 2 месяца назад

    እውነት ነው እሱን በሚመጥነው ልክ ነው ሙዚቃዎቹን ማውጣት ያለባቸው ማዲ ከዕድሜው በላይ የሚያስብና የሚስራ ምርጥ ድምፃዊ ነው እጅግ የምንወደውና የምናከብረውን አርቲስት የራሱን ኦሪጅናል ድምፅ ነው የምንፈልገው በፍፁም ተድበስብሶ መውጣት የለበትም

  • @TareTare.
    @TareTare. 2 месяца назад +44

    እዚህ ጋር ማለት የምፈልገው ትዕግስት ከስምሽ በተቃራኒ ትዕግስት ያጣሽና የደረስሽበትን የግንዛቤ እና ብስለት ማጣት የገለፅሽበት ንግግር ያሳዝናል! ማዲ በኢትዬጲያ የሙዚቃ እንደስትሪ ውስጥ አብሪ ኮከብ ነበር! ስግብግብ ሙዝ ነጋዴ ፣አሰስ ገሰስ የሚሉትን የወረዱ ቃላቶችን መጠቀምሽ የወንድምሽን ክብር የነካሽው እራስሽ መሆንሽን ያሳያል! ጋሽ ዘላለም እጅግ የተከበረ የሞራል ልእልና ያለው የማዲ የልብና የቅርብ ጓደኛ በቅርበትም የማውቀው መልካም ሰው ነው! እጅግ የተከበረ ሰው መሆኑን ጨዋነቱን ጋሽ ዘላለም በንግግሩ የገለፀበት ከወንድምነት ከሞያዊ አስተያየት ከወገንታዊነት ነፃ ሆኖ በምሳሌም ጭምር ያስረዳልና ይሄ ሰው ንፁህ ሰው ነው!

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 2 месяца назад +1

      ስግብግብ ሙዝ ነጋዴ ማለት ምንድነው ነውሩ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 месяца назад +3

      ​​@@biniyammebratu507
      ስግብግብማ አልበም እሰራለሁ ብሎ ከባል አጭበርብሮ ገንዘብ ወስዶ ሰው ሀገር መመሸግ ለወንድም ቀብር ሀዘን እንኳን አለመምጣት ነው።
      ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው።

    • @RadiyakemalKemal
      @RadiyakemalKemal 2 месяца назад +2

      leba leba leba

    • @EthioEthio774
      @EthioEthio774 2 месяца назад +3

      ትግስት የሚል ስምያላቸው ሰዎች ባህሪያቸው ከስማቸው ተቃራኒ ነዉ

    • @merimesele377
      @merimesele377 2 месяца назад

      Tekekel ​@@EthioEthio774

  • @Oneday1295
    @Oneday1295 2 месяца назад +3

    Big respect for zelalem

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 2 месяца назад +3

    መነጋገር የመሰለ ነገር የለም አሕት አለም አውሩ ነገሩ ቀላል ነው ይፈተታል

  • @menelikesther7674
    @menelikesther7674 2 месяца назад +30

    ዘላለም መኩሪያ በጣም ጡሩ ሰው ነው

  • @AlexFantaye-g1o
    @AlexFantaye-g1o 2 месяца назад

    አይዞሽ እህታችን

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 2 месяца назад +11

    ቲጂዬ ልክ ነሽ ማዲ አይረካም ሁሌም ለህዝቡ ምርጡን ለመስጠት ሚጥር ነው ...የማዲ ቃል ይከበር ... ለቤተሰብ ደግሞ ሞቱ ይሰብራል::

  • @SefiwEndalew
    @SefiwEndalew 2 месяца назад +2

    ትክክለ ናት ቲጂ ሁሉም ሰው ቢሆን በቤተሠቡየመጣ ነገር ድርድር የለውም ነግ በኔ በሉ እንዳትለቂው

  • @degefu3122
    @degefu3122 2 месяца назад +17

    ትእግስት አንቺ በአላባልታ ስው አትዝለፌ መጀመሪያ እዚህ ከመምጣትሽ በፌት ዘላለምን ማናገር ነበርብሽ ልክ አይደለሽም በይ ይቅርታ በይው

  • @GhfVjj-r9e
    @GhfVjj-r9e 2 месяца назад +24

    ትግስት አትቸኩይ መጀመሪያ ዘላለምን ማናገርነበረብሽ ግንአች አካበድሽው ነገርዮው ሲምፕል ነው ሚዲያም መውጣት አልነበረበትም

    • @HanaB_23
      @HanaB_23 2 месяца назад

      ምንድነው የምትይው ዝም ብለሽ ወሬ ለቃቅመሽ የ ሰው ስም ለማጥፍት ሚዲያ የምትሮጪው
      አቶ ዘላለም እንደተናገረው የማዲጎ ስራ ልምምድ ነው ብሎል ያ ማለት ያላለቀ ስራ ነው ማለት ነው ስለዚህ በቴክኖሎጂ በሰው ታግዘው የሚጨርሱበት መንገድ ጀመሩ ።
      መጀመሪያ እየሆነ ያለውን ተረጂ ወሬ ከምትለቂም የኢትዮጵያ ህዝብ ለምትይው ያላለቀ ስራ ለቀሽ በሆላ እነንደውም ለዘመናት ገንብቶ ያስቀመጠውን ስሙን ነው የምትንጅው ተረጋጊ

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 месяца назад

      መብቷ ነው ዘላለም ተብዬውም መጀመሪያ ከቤተሰቦቹ ጋር ባጠቃላይ ከማዲጎ ቅርብ ጓደኞች ጋር ማውራት መነጋገር አለበት ለምን ይነካል ማሰብም የለባቸውም ማዲንጎ ትልቅ ሰው ነው በስራው ይከበር

    • @GhfVjj-r9e
      @GhfVjj-r9e 2 месяца назад +2

      @@BABR7826 ትክክልነሽ ማዲንጎ ጥሩሰው ነው በዛላይ ለሰው ክብርአለው
      ትግስት ተብየዋግን የወረደችና እማትረባ መሆኗን ነው የተረዳነው

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 месяца назад +28

    መጀመሪያ ስልኩን አንስተሽ ተነጋገሩ እዝ መጥተሽ መለፍለፍ ምን የምሉት ነው ።

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 2 месяца назад +2

    ያልገባኝ ሰውየው እየደወለ ካልመልሽ ስራው የት እንደደረሰ በምን ታውቂያለሽ?

  • @TigistAddisu-mz8ld
    @TigistAddisu-mz8ld 2 месяца назад

    ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን ማዲ

  • @kt1651
    @kt1651 2 месяца назад +18

    ዘላለም ደውሎ ሊያወራሽ ሲሞክር የማውራት ፍላጎት የለሽም ስም ለማጥፋት ግን ሮጠሽ ሰይፉ ጋር መጣሽ በወሬ በአሉባልታ የማዲንም ነብስ አትረብሻት ተቀራርባቹ ተነጋገሩ

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 2 месяца назад +5

    እውነቷን ነው የማዲ ድምፅ ሌላ ሰው ገብቶ መዝፈን የለበትም ነገ ተነስቶ የማዲ አልበም ውስጥ ዘፍኛለው ማለቱ አይቀርም !

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 2 месяца назад +5

    በጣም በጣም የብስል ባለማያዊ ሰዉ አስተያየት ጎበዝ

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z Месяц назад

    ቲጂ አንቺ ብቻ ተንጣጣሽ ሌሎቹ ቤተሰቦች ይግቡበት

  • @MsaniAwel
    @MsaniAwel 2 месяца назад +4

    ዋው ዘላለም ምርጥ አገላለፅ ትልቅ ሰው

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад +1

    ትግስት። አትችኩይ። አቶ ዘላለም። በጣም። በጣም። ጨዎ ሰው ነው። ይቅርታ ጠይቄው ቲጅ። እንዳይከፋ። አቶ ዘላለምን። አደራ ቴጅ። 100% አያደርገውም አቶ ዘላለም። ጨዎ ወሌዶ ያሳደገው። የጨዋ። ቤተሰብ። ነው። አቶ ዘላለም። በጣም አዝኝ ነበር ፎቶውን ሳየው የፍለፊት ገፅ ላይ። ሰይፋ ጥሩ ስራ ነው የሰራከው። አቶ ዘላለምን። ማቅረብክ

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru 2 месяца назад +7

    ዘላለም ትልቅ ሰው ክበርልን ........... እህት ተብየዋ ሚዲያ ላይ ከመጮህ ስልክ ማንሳት አይቀልም ?

  • @surafelgetu9897
    @surafelgetu9897 2 месяца назад

    የሁለቱም የሙዚቃ ግብዣ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂😂😂ይሜ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 2 месяца назад

    ቲጂዬ ታስታውቃለች ሀዘኑ አልወጣላትም አይዞሺ እህቴ እንኳን አንች በታቢ የምናቀዉም ልባችን መሞቱን መቀበል አልቻልንም ተረጋጊ እና አብራችሁ ተወያይታችሁ የሚሆነዉን አድርጉ እዉነት ነዉ ማዲን የማይመጥን ስራ መዉጣት የለበትም ቢሆንም ግን ቀስ ብለሺ አስቢበት እህቴ 😢😢😢

  • @fuadadem1318
    @fuadadem1318 2 месяца назад +2

    ግን ብታወሩ ጥሩ ነበር ሁለቱም ያገር ባለውለታዎች ናቸው ተቀራርቦ ማውራቱ መልካም ነው

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 2 месяца назад +1

    ልታለቅስ አልዳዳትም መቼ ለቅሶ መጣችና እሯ ተረጋጊ 😊😊

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад

    ትግዬ ተረጋጊ ። ስሜትሽ ይገባኞል የምንወደው ወንድምሽን/ወንድማችንን ነው ያጣሽው/ያጣነው። ጉዳዩን ከያዙት ሰዎች ጋር በትዕግሥት መጨረስ ይሻላል። እነሱም ነገ እሱን ተከታይ መሆናቸው አይጠፋችውም። የማዲን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @betemare5229
    @betemare5229 2 месяца назад +1

    እውነትሽን ነው ማድየ ያመነበትን 5.6.ዘፈኖች መውጣት አለበት

  • @abel8835
    @abel8835 Месяц назад

    ቡሃቃ አፍ ጋጠወጥ አነጋገርሽ ራሱ ሲያስጠላ ቱሪናፋ❤

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 2 месяца назад +2

    ሲጀመር ከሰውዬው ጋ ምንም ሳታወሪ ከዘላለም መኩሪያ ጋ ሚድያ ላይ መጥሽ እንዲ ማድረግ ነውርም ብልግናም ነው መጀመሪያ እንደ ወንድም ሀዘን ላይ ቁጭ ብለሽ ያላዘንሽ ሴትዬ በዚህ ልክ የምናከብረውን ማዲንጎን ስሙን ባታስነሺ መከበር በከፈንፈር ነው!

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 месяца назад +18

    የአንቺ ንግግር እና የዛች መሠሉ እምትባል ሴትዮ ዳንስ ያሳፍራል

    • @arditube7340
      @arditube7340 2 месяца назад +2

      እረ ተው ግን መሠሉ እኮ በጣም ትልቅ አይደለችም😅😅😅😅

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 месяца назад

      ​@@arditube7340 በ1994ዘፈን፡ያወጣች ልጅ ናት ትላለክ

    • @Magi_koo
      @Magi_koo 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @merimesele377
      @merimesele377 2 месяца назад

      Kkkkkkkkk

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምድረ ፍርደ ገምድል ልጅቷ ላይ አትፍረዱ የተሰማትን ነው ሲቀጥል በሂወት የሌለውን ወንድሟን ያማከለ ሲቀጥል አድናቂውቾንም ያማከለ ነው ስለዚህ ዝም ብላችሁ ዳቦ በቀደደው አፋችሁ አትለፍልፉ ባለ ጉዳዮቹ ይነጋገሩበት ስታስጠሉ እኔ ዘፈን አድማጭ አደለሁም ባይወጣም ቢወጣም ግድ የለኝም ልጁ ግን በወጣትነቱ መቀጨቱ ያሳዝናል

  • @tewodros-xv4qn
    @tewodros-xv4qn 2 месяца назад +1

    በአጠቃላይ ይህን መስማት ያሳፍራል የማዲንጎን ቃል ጠብቁ ፋንታ ወጨፎ ካለበት ደሞ የማዲ አልበም በቅርብ እንጠብቃለን

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 2 месяца назад +3

    I'm confused with her ....OMG....instead of talking to seifu, why don't you talk to that man who called you???

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 2 месяца назад

    የሚመጥን መልስ ነው ዘሌ የሰጠኸው እናመሰግናለን።

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 2 месяца назад

    እውነት ነዉ

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 2 месяца назад +2

    4 ቴ ደወለ ግን ዘፈን ላኩለት አልሽ እንደዛ ከምትይ ለምን በጉዳዩ ላይ አታወሪም አቴንሽን ፈለጋ ይመስላል

  • @ritagebremeskel8979
    @ritagebremeskel8979 2 месяца назад

    ወይኔ የሰው ነገር ...ሁለተኛ ሞት ማለት ይሄ ነው። ነፍስህን ይማረው ማዲንጎ ።

  • @SaintCheru-er4uh
    @SaintCheru-er4uh 2 месяца назад +4

    Please respect Mrs Zelalem and it was better to talk each other before you came to the media.

  • @GgAkale
    @GgAkale 2 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ነገርር ነዉ ስይፉ በቅድሚያ ያ ጅግና ድግ ትልቅ ስዉ ንፍሱን ይማረዉና ክማዲንጎ በላይ ማንም ዘፋኝ የለም ሲል የነበረ ስዉ እንዴት የደከመበትን ለበርካቲ እምት ለሌላ ስዉ ማሳሞከሩ ዘላለም ምን አይንት ስው ቢሆን ነው እንዴትስ ሙያትኞች ዝም እሉ እኔ እህቱን ጅግና ስው ብያታልሁ ስይፉ እንተም ብትሆን ከዚ በላይ ምንትላለህ ስልዚህ በስነ ስርአት ሙዚቃውቹ እንድም ሳይቀር ልህዝብ ጆሮ መድረስ እልባችው የሚያሳዝነው የልጁ እናት እብራ ከህቱ ጋር መነጋገርና የአርቲስቱ ስራ ን ትክታትሎ ምጨርስ ነብርባት ኤኒ ውይ ስይፉ ከባድ ነው ፉና ላይ ሙዚቃው እልቆእል ብሎን እሁን ድግሞ እየመረጥን ማለቱ ዘላለም ሌላ ነገር ታስቦአል ማለት ነዉ ሲጅመር ፉንታ ወጨፎ ፅጋየ ደቦጭ ሊጠየቁ ይገባል ስይፉ እደራ እድራ

  • @mebratuwodajo4617
    @mebratuwodajo4617 2 месяца назад +5

    በሽምግልና ይፈታ - ወደ ህዝብ መቅረብ አልነበረበትም

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 2 месяца назад

    ዘሌ ጥሩ መልስ ነው አሳማኝ

  • @jared5958
    @jared5958 2 месяца назад

    She is emotional and judgemental without talking with the producers.

  • @fasildemoz0ffical
    @fasildemoz0ffical 2 месяца назад

    ነገሩ በጣም ያሳዝናል ሊሆን የታሰበው የተሄደበት መንገድ ትግስትም እንደ እህት ልክ ናት እና ነገሩን በጥሞና አይታችሁ ማዲንጎን ስሙን እና ክብሩን የሚመጥን ስራ አቅርቡለት ህዝቡንም አክብሩ ቃሉንም ጠብቁለት

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 месяца назад +7

    ማዲዬ😢😢😢😢😢ያንተ ነገር ሁሌ አዲስ ይሆንብኛል

  • @TigistAfeworkEntertainment
    @TigistAfeworkEntertainment 2 месяца назад +1

    ሰዉ ለወድሙ አገቱን ይሰጣል ሰዉየዉ የሰዉ ድምፅ አስገብቸ ነበር አሁንትቸዋለዉ ብሎ እያለ ጨርሳችሁ ሰምታችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነበር እኔ እዉነትን ይዠ እስከቀረብኩ ድረስ ስድብ በጣም ቀላል ነዉ እዉነት ግን በጣም ከባድ ነዉ ሁላችሁንም አመሰግናለዉ አድ ወድሟ እደሞተባት እህት ሆናችሁ ብታዮት ጥሩ ይመስለኛል እወዳችሁአለዉ ❤

    • @Samira-h2o
      @Samira-h2o 2 месяца назад

      እኔ በግሌ በኢቶ ዉስጥ ካሉ ዘፍኞች ማድን የሚያክል ዘፍኝ የለም እናም ትክክል ነሽ እኛ የምንፈልገዉ የማድን ዘፈን ብቻ ነዉ

    • @المال-ظ4ج
      @المال-ظ4ج 2 месяца назад

      ልክነሽቲጂ የማዲሞትሲገበግበን ስራዉንማበለሸት ነዉርነዉ አትበሳጭእዉነት ትወጣለች

    • @ሀበሻዊት-ደ3ፈ
      @ሀበሻዊት-ደ3ፈ 2 месяца назад

      ከአንቺ በላይ አላውቅም ግ የግድ የሚሆኑ ነገሮች ላይ ይሆናል ,በጣም ቸኮልሽ እና ስሜታዊ ሆንሽ ከቻልሽ ስልክ አንስተሽ ኖ ብለሽ ለስራው ጠበቃ ቁሚለት። ሚዲያ ላይ አውጥተሽ ማዲን ከክብሩ አታውርጂ

  • @nanitigatu1038
    @nanitigatu1038 2 месяца назад +1

    ማዲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁላችሁም ለናቱ ስቱሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስትሉ አደራ 😢😢😢😢

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 2 месяца назад +3

    ሰይፉ ትልቅ ስህተት ሰርተሀል በዚ ሁኔታ በንዴት ዉስጥ ሆና የተናገረችውን ማስተላለፍ አልነበረብህም ለዘላለም መኩሪያ ይህ አይገባውም ስህተት እንኳ ቢኖር በመነጋገር እንጂ በስሜት ባለሙያን ማዋረድ አይገባም። ሰይፉ ነህ ያሰደብከዉ ነግ በኔ በል

  • @asse7370
    @asse7370 2 месяца назад

    ዘፈን ሀጢያት መሆኑንም እንዳትረሺ

  • @FreWassie
    @FreWassie 2 месяца назад +1

    Am happy i see matured n not emotional message....

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 месяца назад

    ማዲየ 💔

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 2 месяца назад +8

    ትግስት በመጀመሪያ ወደ ሚዲያ ከመምጣትሽ በፊት ከዘላለም ጋር አታወሪም ለምን ሲደውልልሽ ለምን ትዘጊበታለሸ ነገሩ ሚዲያ ሳትመጪ መጨረስ ትችያለሽ ዘላለም እቢ ካለ መጨረሻ ላይ ወደ ሚዲያ መምጣት ነበረብሽ

  • @yohannesgebremedhin7068
    @yohannesgebremedhin7068 2 месяца назад +1

    ወደ ሚድያ ለመምጣት የቸኮለች ይመስለኛል

  • @asnakechabebe4187
    @asnakechabebe4187 2 месяца назад +3

    Yanadidali

  • @ENNYEBeza
    @ENNYEBeza 2 месяца назад

    ስለዚህ ትግስት የተናደደችው ምንም ስላልተሳተፈች ነው እየተስራ በመሆኑ ተናዳለች እሱ ግን ትክክል ነው እንጅ የ ኢትዮጵያ ህዝብን ማጭበርበር ማለት ነው ማንም ዝም አይልም ቀጥል ወደ ፊት

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 месяца назад

    ታላቁን ሰው ታላቅነቱን የሚገልጽ ስራ ስሩልን አደራ የግል ጥቅማች ሁን እንዳታሳዳ ዱ ስራውንም እንደሃውልት እንቆጥረዋለን

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 2 месяца назад +2

    ነፍሱን የማረዉ ሁሉ ነገር አደባባይ መዉጣት የለበትም

  • @milliyontadese4207
    @milliyontadese4207 2 месяца назад

    ቲጂዬ ተረጋጊ❤

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 месяца назад

    እንደ ባለሙያ ቢስተካከል ምን ችግር አለው በተረፈ በተረጋጋ መልኩ መነጋገር ብቻል ጥሩ ነው

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx 2 месяца назад +1

    Benegerachen lay manem yesew leg tera ayebalem

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye2676 2 месяца назад

    ያያል ስትይ ከላይ ሆኖ ያያል

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c 2 месяца назад

    Zelalem betam astewayna rega yalk sew neh .egziabher kante gar yehun

  • @SurprisedAlpineVillage-jg1kx
    @SurprisedAlpineVillage-jg1kx 2 месяца назад +2

    Tigist Ebakish zekalrm ena Madingo you really Jim zemenat wedajoch nachew ena betechalesh mexen alubalatwun huku social media lay kemawxatish befit kerbesh be tigist ena be seken amiro temekakeri. Enezih balemuyawoch ecko madingo ye hager balewulat ye muya balewuleta new bilew enji, lemiserubet sira bezih album zurya minim kifya tekeflot aydelem, Ebakish Ebakish teregagtesh seknesh ye balemoyawochinim moral eyexebeksh menager bitmokiri xiru new, yetunim yakil ke jerbaw be album zurya min yehone endale banawkim, be ergixegninet minegrish neger gin tekerarbo menegageriya enji social media lay alubablta maserachetish ye wendimishin ye album mesrta tibibir biyasteguwagulew enji ayxekmewum ena seken bey.
    Simishin Lemehon mokiri.

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 2 месяца назад

    ማዲንጎ አሟሟቱን በምን እንደሞተ ሳትናገሩ አሑን ለመወቃቀስ ወጣቹ

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 2 месяца назад

    ያሬድ ጥሩ ልጅ ነው

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 месяца назад +6

    ቲጂ ድምፅሺን ስለስማን ደስ ብሎናል ግን ነገሩ ውስብስብ ነው ካረጉ ባለጌ ናቸው እኛም እንድ ማህበረስብ እንወቅሳለን

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 месяца назад +3

    ለማድ ኢሂ አይገባም ያሳፍራል ያሳዝናል ሞቱን እኳን ለመቀበል ያቅታል

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 2 месяца назад +9

    ቲጂ ተረጋጊ የልጅ ወሬ አታውሪ ዘላለምን የመሰለ መልካም ሰው አትናገሪ ነገረኛ ነገር ነሽ ከምላስሽ ታስታውቂያለሽ