የኛሰው በአሜሪካ የተጠፋፉ የተገናኙበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • #chebemedia #habesha #ebstv #ebs #seifushow

Комментарии • 36

  • @chebemedia
    @chebemedia  6 часов назад +2

    ትኬቱን ለመግዛት ለበለጠ መረጃ
    7038559422
    ግራንድ አፍሪካን ረን ቀኑ ቀረበ - ኦክቶበር (Oct) 12 ። ይመዝገቡ፣ ከወገንዎ ጋር ቀኑን ያሳልፉ፣ ይዝናኑ፣ ይሸለሙ። ውሱን ቦታዎች ናቸው የቀሩት ቀድመው ይመዝገቡ። ለመመዝገብ www.africanrun.com ይጎብኙ።
    ቦታ፦ ዋሽንግተን ዲሲ
    ቀን፦ ኦክቶበር 12 ጠዋት 9:00am

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 часа назад

    በጣም ትሁትና ሰው አክባሪ ነህ ላገርህ ሰው ያለህ ክብር ይለያል መድሀኒያለም
    ከነቤተሰብህ ክብረት ይስጥህ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 часа назад

    ዋው። ሸዊትና ረቂቅ የምወዳቸው ተገናኙ ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 часа назад +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 2 часа назад

    ቴዲ ረቂቅ ሸዊት በናፍቆት ሲገናኙ ማየት ፈልጌ ነበር ምንድነው እየተካሄደ ያለው ብሮ?

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 4 часа назад +1

    Thank you for sharing Chebe. ❤❤🙏🙏

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 6 часов назад +3

    Welcome chebe midia

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 часа назад

    ፊልሙ የታለ ??? ሰርች አደረግን እኮ።

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 2 часа назад

    Wow…sewit welcome All

  • @FerezerLegesse
    @FerezerLegesse 4 часа назад

    Nice work 👏

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 5 часов назад +3

    በሳቅ ሸዊት የመጀመሪያ አይሮፕራል ላይ ወይ ተሳፍራ አታውቅም እንደው እስራሰበት ሰአት በታኮ ጫማ ተታ ምነው ሰው አጠይቂም ፋራ😂😂😂😂😂

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 5 часов назад +5

      አውሮፕላን ላይ ካልሲ ታደርግና ስትወርድ ካልሲውን አውጥተህ ታኮ ጫማህን ታደርጋለህ። ፋራ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 часа назад

      ​@@yifat-o4w ንገርልኝ በደንብ😂😂

  • @Kokob-k4k
    @Kokob-k4k 3 часа назад

    ዋው

  • @ephratahjeba515
    @ephratahjeba515 3 часа назад

    Is that Getu temesgen?

  • @BEyney2020
    @BEyney2020 4 часа назад

    KURATACHIN Teddy

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    Astuuuuuu❤❤❤❤

  • @Eyobsha
    @Eyobsha 5 часов назад +3

    ማነህ ድማሙ Dallas እና Dulles ን እንለይ እንጂ .

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 5 часов назад

      😂😂😂😂😂

    • @Sammy_12467
      @Sammy_12467 4 часа назад +1

      It’s soo embarrassing- every habesha says Dallas

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 часа назад

      ​@Sammy_12467, when you ask Google Voice, pronounce it like "Dallas." Please be aware of homophones with the same pronunciation but spelled differently😉

    • @Sammy_12467
      @Sammy_12467 3 часа назад

      @@LoveAndPeace2424 So you rely on google voice?? Umm ok! You’re even worse than this guy smh

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 часа назад

      @@Sammy_12467 Yes on some part. But, you can Google it, too, before assaulting me or others.

  • @Afroforlife
    @Afroforlife 4 часа назад

    Chebe benatih anid bota focus argeh eyy aynih betam siklebeleb annoy yaregal. 🙄

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 часа назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾
      @አፍሮፎርላይፍ

  • @cristanoronaldo6432
    @cristanoronaldo6432 5 часов назад +2

    Wey American yemanem kotete meyja honech

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 5 часов назад +3

      አሜሪካ እንደ አንተ አይነቱን መሀይም ቢሄድም የምታደርግበት ቦታ አታጣም

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 часа назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ክ.ሮ.፷፬፻፴፪

  • @hagere2204
    @hagere2204 6 часов назад

    chebe. Can we get ticket at the enterance into the hotel on Sunday?

  • @sewwold9163
    @sewwold9163 5 часов назад

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 6 часов назад +1

    አዘጋጁ እናመሰግናለን በተረፈ በዙሪያህ ያሉት እቶን ፈንቶ ናቸው ።መድረኩ ለስፖርተኞች ቢሆን ያምራል ቢያንስ አበበ መኮንን እንኻን ብትጋብዙት።

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 часа назад

      ለጊዜው ፡ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ደረጃ ውጤታማ የሆኑት ስፖርተኞቻችን ፡ ሯጮቻችን ብቻ ናቸው።

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 3 часа назад

    ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ወርቅ ፣ ለዝያውም በኦሎምፒክ ማራቶን ሪከርድ ድል ወርቅ ያመጣው ታምራት ቶላ እያለ ... ኦሎምፒኩን እስከነባሏ በስግብግብነት ስትበጠብጥ የነበረችውን ጉዳፍን ልትሸልሙ ጠራችሁ??? ጊሽጣ!!! አስተያየታችሁ በዘረኝነት እና ክፋት የተንሸዋረረ ነው። ይሄ አሜሪካ የሚባል ውሃውና ዓየሩ ሰውን ያደድባል እንዴ ጎበዝ??? ምን ያህል ዘረኛ ብትሆኑ ነው ታምራት ተረስቶ እግሩ ጫማ ስር የማይደርሱትን ተሸላሚ ብላችሁ የጠራችሁት?? ይብላኝ ለናንተ ድድብና እና ዘረኝነት እንጂ ታምራትስ ኢትዮጵያን በወርቅ (ለዝያውም በኦሎምፒክ ሪክርድ) ድል ማኩራቱን ይቀጥላል። የሚሸልመውም አላጣም። የናንተን ካርቶን ሽልማትም አይፈልግም። ካርቶናችሁን መቀመጫችሁን ጥረጉበት!

  • @BereketBamlak
    @BereketBamlak 6 часов назад

    first comment