#ለምን_ተደባደቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Комментарии • 114

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Месяц назад +21

    ወይኔ የተዋህዶ ልጆች ከልባችን እንደምንወድህ ታውቃለህ?ነገር ግን ልወደድ ብለህ እደማትሠራ ጠንቅቀን እናዉቃለን አምላክ የሠማዩን ክብር ያድልህ

  • @Shegaw19
    @Shegaw19 Месяц назад +11

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ የምታነሳቸው ኮንተንቶች ይመቹኛል በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ፣ ልቦና ይስጠን ፣

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Месяц назад +7

    እኚህ ሴትዮ ይህቺ ሴትዮ አልክ ነጋሽ አንተ አሳቅከኝ ክክክክክክክ እሳቸው ግን አሳቀቁን እግዚዖ ቤተሰብ ልጆች አሏቸው ግን❓በርታልን ወንድማችን ነጋሽየምታቀርባቸው ጉዳዮች ሁሉ አስተማሪ ናቸው። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    እግዚያብሄር በጥበብ በሞገሥ ያሣድጋችሁ የናተ የህፃኖቹ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አረ ነጋሽ ዛሬ በጣም አሣከኝ የምር ይችማ እናት ለመባል ሞራን የላትም 😢😢😢😢😢😢

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Месяц назад +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስለሁ ወንድማችን ነግሸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ላይ ክክክክክክ ሼርእርርርርርርር

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @MunaMuna-pu4vg
    @MunaMuna-pu4vg Месяц назад +7

    በሞገስ በፀጋ ያሳድጋችሁ ሲታሚሩ እደዚ ነው መመረቅ❤❤❤

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Месяц назад +8

    እረ ቲክቶክ ይዘጋ የምትሉ ኑ እንደመረ😢😢😢😢

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቸዉ በእዉነት ደስስ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 Месяц назад +2

    ጌታዬ ሆይ ቅድሰት ሃገር ኢየሩሳሌምን ሳላይ ከዚህች ዓለም እንዳልሰናበት አንደ እርዳኝ አሁን ግን ሰደተኛ ነኝ አንተ አቅም ሁነኝ እድሜውንም ጤናውንም አድለኝ እና አብቃኝ ለኢየሩሳሌም

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Месяц назад +3

    ደስሲሉ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ለነገኢትዬጲያ እዲ አይነት ትውልድመተካት ያሰፈልገናል

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 Месяц назад +5

    ነጋሽ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሁሉም ልብ ይስጥልን እመብርሀን አለሁ ትበልህ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሞገስ በጥበቡ ያስድጋችሁ አሜን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Месяц назад +3

    ነጋሾ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ሁሉም እውነት ነው በርታልን

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    እልልልልልልልልተመስግን❤❤❤❤❤

  • @AbcdeEdcba-td1tk
    @AbcdeEdcba-td1tk Месяц назад

    ወንድሜ ነጋሽ የኘሮቴስታት የጭፈራ ያሳየህው በጣም ገረመኝ በመፅሀፍ ቅዱስ የኢየሱስ ወንድም የተባለዉ ወንጌላዊዉ ቅዱስ ዮሀንስ የኢየሱን መከራ በማሰብ በሀዘን ......ታዲያ እኛ የኢየሱን መከራ በማሰብ ወንድሜ ስሜቴን መግለፅ አቃተኝ አንተ ትረዳኛለህ❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Месяц назад +3

    ዛሬ አምሮብሀል እድል ልክ ውሌን እዳማረብህ ነው ወድማለም ❤እሺ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Месяц назад +2

    በርታ ወንድሜ ከክፉ ሁሉ ይሰዉራችሁ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад +2

    በትክክክክል😢😢😢

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад +2

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3z Месяц назад

    Amen Amen Amen
    Elllllllllll 👏 👏 👏

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 Месяц назад

    እልልልልል❤ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤❤

  • @adis-c6r
    @adis-c6r Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Месяц назад

    ቱቱቱ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤

  • @SPhonetastic-ip3px
    @SPhonetastic-ip3px Месяц назад

    ይዘጋ

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Месяц назад

    ይገርማልአሜንየሚለዉየእሱጎደኛነዉሰላምለሀገራችን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Месяц назад +3

    ወንድሜ ነጋሽ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад +1

    ነጋሾአግዚአብሔርአምላክይባርክህ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤ወድማችንበትክክክል❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Месяц назад +2

    የልደት የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ከናተጋር አብሬ እሄዳለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ በሰላም ወደ ሀገሬ ከገባሁ 🙏🙏🙏

  • @woinshetmulugeta2801
    @woinshetmulugeta2801 Месяц назад

    Egziabeher bemogesu yasadegachehu

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Месяц назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣክ ነጋሽ ወንድማችን

  • @AbiyMoges-gq8cr
    @AbiyMoges-gq8cr Месяц назад

    GOD BE WITH YOU❤

  • @tigesttgtube8502
    @tigesttgtube8502 Месяц назад

    እባክህ አናግረኝ ነጋሽ በተረፈ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Месяц назад

    Betam yaszinal Egziyabeher libona yisten

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Месяц назад +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eleni7213
    @eleni7213 Месяц назад

    ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Месяц назад

    ወድማችን ነጋሽ አሪፍ አሪፍ ሀሳቦች ነው የምታነሳቸው እናመሰግናለን

  • @tsehayasfaw
    @tsehayasfaw Месяц назад

    በሞገስ በፀጋዉ ያሣድጋችሁ❤❤❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Месяц назад +1

    ውይ በጣም ደስ ነው የሚለው

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Месяц назад +1

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 Месяц назад

    Tabarakoooooo

  • @user-ch8qn7xw6b
    @user-ch8qn7xw6b Месяц назад

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉elelelelelelel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉elelelelelelel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉elelelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Месяц назад +1

    ወንድም አለም ነገሽዬ ሠላም ሠላም

  • @TesfaalemTsigiye
    @TesfaalemTsigiye Месяц назад

    Negishi bertalin geta yirdaki

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂ሴትዮዋ ለማለት
    ምነው በጣም ተቸገርክ ነጋሽዬ

  • @de4xi
    @de4xi Месяц назад

    እድል በሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Месяц назад

    ሰላም ወንድም

  • @yenulove1799
    @yenulove1799 Месяц назад

    ነጋሽ እንደ ዛሬ አስቀሕኸኝ አላውቅም !!!! እን ሴትዮ ይች ሴትዮ እነዚ ሴትዮዮዮዮ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 Месяц назад

    ተደፋፈሩ አይባልም ይቺ ሲት አገርን የሀገርን ኖርም ግብረገብነት፣የእናቶቻችንን ደርባባነት ፣ ሀይማኖት የሚያስተምረንን ሰርሀትን ሁሉ ደፍራለች።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Месяц назад

    በርታልን ነጋሽዬ ወንድማችን 🥰🥰🥰❤💛💚😭

  • @lkl7489
    @lkl7489 Месяц назад

    ህፃናቱን በእግዚኣብሔር ቤት ያፅናልን፡፡

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un Месяц назад

    Sebaki alekuj paseter keledejoch

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 Месяц назад

    Seteyawa Eko erkose manfase mawo

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx Месяц назад

    Kkkkkkkkk man endemtlchw ger gebak betam newu yemisazenwe . Ante edemn ten yestke ❤❤❤

  • @Meseret-oc4tb
    @Meseret-oc4tb Месяц назад

    አኳኋን ደህና መጣህ

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 Месяц назад

    Lik naki nagesh ahun sawu yemangist sira ayifigm

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Месяц назад

    ምን ላርግህ ነጋሽዬ ስለሴትየዋ ስትናገር በሳቅ ገደልከኝ

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3z Месяц назад

    😢😢😢
    🤭🤭🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Месяц назад

    ምን ጉድነውእረ ይሄ ቲክቶክ ተዘግቶ በተገላገልን በገዛ ስልካችን ተቃጠልን

  • @danatube9326
    @danatube9326 Месяц назад

    እሳቸው አይደሉም የሚደንሱት ሥጋቸው ላይ ያደረው ርኩስ መንፈስ ነው፡፡ ውቃቢ እኮ በግድ ነው ሰውን የሚያሰጨፍረው፡፡ በኋላ ወደ ልቦናቸው ሲመለሱ ይጸጸጻሉ፡፡

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Месяц назад

    ነጋሸ ቤተክርሰቲያን አልለውም ይኼ አዳራሸ ነው የተቀደሰችው ቤተክርረቲያን የተዋህዶ ናት

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Месяц назад

    በኛ አካባቢ እግዚአብሔር ወዳጁን ነው የሚፈትን የሚጠራ ይላሉ እዴህ አይነት ግም እመም ወይ ሞት አይነካም

  • @Tsigerdakiya
    @Tsigerdakiya Месяц назад

    Adgchu ager tarkabe yargachu fatre

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @workineshadugna
    @workineshadugna Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AbcdeEdcba-td1tk
    @AbcdeEdcba-td1tk Месяц назад

    ነጋሽዬ ምናልባት በቤት ፈረሳ ምክንያት አይምሮዋ ተነክቶ ይሆን???????

  • @de4xi
    @de4xi Месяц назад

    እረ ኦኦኦ ጭራሺ በኢትዮቢያ በመቂርቢዋ ሠአት😅😅😅😅

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Месяц назад

    የተከፈተ የሥራ መስክ ካለ አርአያ ያቀረበዉ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ጐዳና ለወጣዉ ልጅ ለምን አትነግረዉም

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    😅😅😅😅ወይዘዲሩጉዲነዉ😢😢😢

  • @user-wx6tn4oh2x
    @user-wx6tn4oh2x Месяц назад

    ጪሮ ማንነው ጠይቅና እወቅ

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ ነጋሸ እንዴት ነህ እዝጎ እዝጎ ትንሸ አታፈርም ?

  • @Tsigerdakiya
    @Tsigerdakiya Месяц назад

    Des selu

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Месяц назад

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3z Месяц назад

    😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙈🙈🙈

  • @metasbiyashemels2743
    @metasbiyashemels2743 Месяц назад

    ሴትዬዋ የአእምሮ በሽተኛ ከሆኑስ አጣርተሀል ነጋሽ?

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Месяц назад

    ቤተመንግሥቱ ሰላም ነው።

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi Месяц назад

    ወንድሜ ሃይማኖት እናሥነምግባር ለትውልድ አያሰተማርክ ስለሆነ አመሠግናለሁ

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un Месяц назад

    Wendemachen edema edema yesetek endew tiketok bizega teru neber

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l Месяц назад

    ያሳዝናል ይብላኝ ለልጅ ልጅ ላያት

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Месяц назад

    hhhhhhh ነጋሽዬ ያንተንግግር ነው በሣቅ የገደለኝ እውነትህን ነው ወንድሜ

  • @user-fb6cl9qe2d
    @user-fb6cl9qe2d Месяц назад

    ቀባጠርክ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Месяц назад

    Weyoooo tiketok yamexaw derejet aynu yexefalen gata hoy yereta ybezalen

  • @rutetibebe7791
    @rutetibebe7791 Месяц назад

    Wede Eyerusalem guzo wagaw sent new asaweken

  • @user-xn3tq7ue4q
    @user-xn3tq7ue4q Месяц назад

    Yechey seteyo legem aleweledechem even she don’t have any family balegey

  • @teshomealem4784
    @teshomealem4784 Месяц назад

    ምን አለበት ሴትዮዋን ትተህ በቤተክርስቲያን አገልገሎት ላይ አተኮር

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 Месяц назад

    ጂጂ ኪያን የመሰለች እድሜዋን የማታውቅ ከየት መጣች ሎቱ ስብሃት

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    አቶ፡ ነጋሽ፤ ድህነት፡ ብዙ፡ ያሰራል! ወፍራም፡ ሴትኛ፡ አዳሪ፡ የሆኑ፡ የተራቡ፡ አሉ! ሐሰተኛው፡ ነብይ፡ ተካ፡ ከጥልቁ፡ መንፈስ፡ የተላከ፡ ነው።

  • @woinihwolde116
    @woinihwolde116 Месяц назад

    እረ ልብ ስጠን

  • @Tsigerdakiya
    @Tsigerdakiya Месяц назад

    Yane lejoch ememrubet temrtbet ala enche enkan manfasawe oromiga regda eyschfru naw yasmrkuchaw

  • @Tsigerdakiya
    @Tsigerdakiya Месяц назад

    Are nagash zare endet endsakg egi setyo egi setyo kkkk amanuel mola Ende gen bezu ebdoch eyayn na badbaby

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l Месяц назад

    አብዳ ነውዴ በሰላም ነውዴ

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3z Месяц назад

    Uuuuuuu 🙉

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ከቃሉ፡ የተፋቱ፤ እስራኤል፡ ስለሄዱ፡ክርስትያን፡ አይሆኑም! ወንጌሊውያን፡ ሕፃናትን፡ መ፡ ቅዱስ፡ ያስተራሉ! ያለ፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ትምህርት፡ ሕፃናትን፡ ማሳደግ፡ ኃጢያት፡ ነው!

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Месяц назад

    😂

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 Месяц назад +1

    ነጋሽ ወንድሜ ዮድ አቢሲንያ ጭፈራና መጠጥ መሸጫ ነው❓ስላላወኩ ነው ይቅርታ

    • @MunaMuna-pu4vg
      @MunaMuna-pu4vg Месяц назад +1

      እረ ባክሽ
      ምነው ዮድ አቢስኒያ የጉዞ አሲጎብኚ ወኪል ነው