በፍልሚያ የተገኘ ሂዳያ || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @kidistfentaw2824
    @kidistfentaw2824 6 месяцев назад +407

    እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ድነል እስላም አላህ ቤተሰቦቸን ሂድያ ይስጥልኝ ዱአ አርጉልኝ❤

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 6 месяцев назад +5

      አላህ ሂድየ ይስጥልሺ

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад +2

      Amin InshAllah.

    • @بنتامي-ز3ث
      @بنتامي-ز3ث 6 месяцев назад +2

      ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኳን አላህ ሀዳኪ አላህ ቤተሰቦችሽንም ቀናውን መንገድ ይምራቸው

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 6 месяцев назад +2

      ኢንአላህ አለህ ይምራልሽ ይምራልን ለሁላችንም አብሽር ውዴ አላህ ያፅናሽ

    • @b.6015
      @b.6015 6 месяцев назад +2

      አላህ ያፅናሺ ማማየ አሚን አሚን የኔም ክርስቲያኖች ናቸው እስኪ ደአ እናርግ ወላሂ አላህ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 6 месяцев назад +228

    እኔም እውነተኛመንገድ ምራኝብዬእፀልይነበር አልሀምዱሊላህ 4አመትሆነኝ ከሰለምኩኝ

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 6 месяцев назад +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад +1

      MashaAllah!

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 месяцев назад +1

      ማሻአላህ

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq 6 месяцев назад +2

      ጌታዬ ጥራትይገባው

    • @b.6015
      @b.6015 6 месяцев назад +1

      ማሻ አላህ አላህ ያፅናሺ ማማየ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 6 месяцев назад +376

    እስቲ ዱአ አርጉልኝ ለምወዳት እህቴ አላህ ሂድያ እንድሰጣት😢

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 6 месяцев назад +194

    የባለፈው ሁለት ሳምንታት የሰማሁት ታሪክ ከልቤ አልጠፍም እናታችንን በዱአ ዛሬም አንርሳቸው እስኪ ዛሬ ምን አስድ አለ ልስማ አላህ ፆማችንን ተቀብሎ ለጀነት ከተመዘገቡት ያድርገን አሚን

    • @HayatHassen-g9g
      @HayatHassen-g9g 6 месяцев назад +1

      አሚን

    • @Aisha-hq2vl
      @Aisha-hq2vl 6 месяцев назад

      አሚን

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад

      አሚንን

    • @fatumaawel
      @fatumaawel 6 месяцев назад

      አሚንንን

    • @saedaHussen
      @saedaHussen 6 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ መጨረሻችን ያሳምረው

  • @dinashemsu2835
    @dinashemsu2835 6 месяцев назад +80

    እኔም ከሰለምሁ አንድ ወር ሆነኝ ❤አልሀምዲሊላህ

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад +1

      MashaAllah. Allah ywdedsh!

    • @zeinabhassan5726
      @zeinabhassan5726 6 месяцев назад +3

      ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ያበርታሺ ውድየ❤

    • @rawdaali8287
      @rawdaali8287 6 месяцев назад

      ማሽአላህ❤🎉❤🎉

    • @saadas9954
      @saadas9954 6 месяцев назад +2

      ማሻ አሏህ አሏህ ያፅናሽ ጠንክሪ በእምነትሽ አለምዋ

    • @yaseenaliyaseenali5446
      @yaseenaliyaseenali5446 6 месяцев назад

      መሻአሏህ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 6 месяцев назад +144

    አላህ ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን ያረብ በዛኛውም አለም ከእሳት አላህ ጠብቆ ጀነትን አላህ ይወፍቀን ያረብልአለሚን

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +52

    ደሞ በ3 .አመት ኑሩን አልብሶታል ፂሙ ማሻ አላህ ሰለምቴ መሆን መታደል ነው ደሞ ለማወቅ ባጣም ይጥራሉ ለድናቸው ጠካሮች ናቸው ያረብ በውርስ የመጣ ከስንት አንድ ነው የሚበረታው አላህ ያገራለት እጂ ግድ የለንም እኔም ሰለምቴ ነኝ ን ገና በልጅነቴ ነው

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 6 месяцев назад +429

    ዩሱፍ በርካሽ ሳንቲም የተሸጠባት አለም.. ራሱ ንጉስ ሲሆንባት .. የአላህ ተርቲብ አይገርምም ኢላሂ እኛን የማዳም ከዳሞችንም በጥበብህ ማዳም ለማሆን አብቃን የመዳም ቅመማሞች ኑኑኑ አሚንን በሉ ሰይቃዘቅዝ 😌♥️🤲

    • @raibamstefa2507
      @raibamstefa2507 6 месяцев назад +10

      አሚን

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 6 месяцев назад +28

      አላሁማ አሚን አላህ በሠጠን ኒእማ ያብቃቃን በረካ ያድርግልን ድካማቺንን ይቁጠርልን ያረብ

    • @neimaali7797
      @neimaali7797 6 месяцев назад +3

      አሚንንንን

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ 6 месяцев назад +2

      አሚንንንን ያረብብብ

    • @adsafsr5526
      @adsafsr5526 6 месяцев назад +2

      አሚንንን ያረብ❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 6 месяцев назад +55

    ረሱልን በህልምህ ካየሀቼው አንተ እድለኛ ነህ እኔም ባለኋቼው ብዬ አለቀስኩኝ
    አላህ በእስልምና ላይ አቆይቶ ይገደለን አሚን

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад +1

      Amin!

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 6 месяцев назад +3

      አሚን እኔም ተመኜው ወላሂ ግን እንሻአለህ በጀነት እነገኛቾወለን

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад +1

      አሚንንንንአላህበጀነትያገናኘን ያረሱለላሂ ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

    • @موسى-ش9ل
      @موسى-ش9ل 6 месяцев назад +9

      ወላሂ እኔም በህልሜ ሀቢቡና ሱላህ ወአለይሂ ወሰለም አይቻቸዋለሁ አላሀምዱሊላ ክህልሜ ባልነቃ ብየ ተመኘሁ ክህልሜ ስነቃ ጭለማ ነው ግን ክላሱ ሁላ እንደ ብረሀን ወለል ያለ ነበር ለትንሽ ደቂቃ እሁን ድረስ ህልሜን ሳስታውስ አለቅሳለሁ

    • @sumeyuali1541
      @sumeyuali1541 6 месяцев назад

      صلى الله عليه وسلم

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 6 месяцев назад +39

    ማሻ አላህ እኔም በጣም የምወዳት ጉደኛ ሠልማ ሠርፕራይ ሆኛለሁ የዛሬ አመት አሁን ሁለት ረመዳንን አብረን ሠገድን ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 6 месяцев назад +59

    የስለምቴዎችን ታሪክ ስሰማ ልዩ ስሜት/ራሃ ይሰማኛል። ደግሞ ማስቀናታቸው!
    ጌታዬ በኢስላም አኑረን፤ በኢስላም ግደለን!

    • @Hadyah-g3d
      @Hadyah-g3d 6 месяцев назад

      አሜን

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 месяцев назад

      አሚን ያረብ

  • @MlAs-j3c
    @MlAs-j3c 6 месяцев назад +48

    እኔ በሂይወቴ ምንም ነገር የለኝም በሰዉ ቤት የምሠራ ሠራተኛ ነኝ ግን ክብር ምስጋና ለአለማቱ ጌታ እስልምናን ሰቶኛል በህይወቴ አለኝ የምለዉ ነገር እስልምናየ ነዉ አልሀምዱሊላህ😢😢

    • @HadiEthio-le7cm
      @HadiEthio-le7cm 6 месяцев назад +3

      አይዞኝ እህቴ አብሽሪ እስልምና በቂ ነው ሌላው ከሱ በኋላ ነው ይእቺ ዱንያ ነች ብዙ አመት አንኖርም አላህ በእስልምናችን ይግደለን ሌላው ትርፍ ነው ዱንያ ፈተና ነው ቢኖርሽም ትኖሪ አለሽ ባይኖርሽም ትኖሪ አለሽ አላህ እስክ ፈቀደልሽ ድረስ የኔ ውድ❤

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 6 месяцев назад

      @@HadiEthio-le7cm አዉ ዉነት ነዉ እህትየ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 месяцев назад

      እኔስለምቴዎችንእደት ላግኛችሁአገርስትገቡ ቤተስብ ስለሚያስቸግራችሁ

    • @MohammedAbuFatuma
      @MohammedAbuFatuma 6 месяцев назад

      Allah yewdedesh

    • @saadas9954
      @saadas9954 6 месяцев назад

      አልሀምዱሊሏህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 6 месяцев назад +101

    ከብዙ ቢሊየኖች አላህ መርጦ እንዲህ ሲያመጣ ያስቀናል ወላሒ መታደል አላህ ለእኛም ለእናንተም በእስልምናችንን ያፅናን በእሱ መንገድ መጨረሻችንን ያድርግልን
    አላህ ሆይ ዘመዶቻችንን መልስልን

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 6 месяцев назад +20

    ሲያምሩ ማሻ አሏህ ❤❤ውበታቸው ከሌላ እምነት የመጡ አይመስሉም አሏህ እስከ መጨረሻው ያጽናችሁ

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 6 месяцев назад +24

    ሱብሃነአላህ አላህ ያሻውን ወደ ቀጠተኛ መንገድ ይመራል
    #ሶፊያ_ጁሃር እየሰራሽ ያለሽው ስራ ግራ በመጋባት ላይ ላሉ ሙስሊሞች "... እኔስ..." ብለው እንዲጠይቁ ስለሚያደርግ አመሰግናለው
    ይህ ኢንተርቪው ማን ጋር ደርሶ ማንን እንደሚያመጣ አንናውቅም ስለዚ ይበልጥ በርትተሽ ስሪ ለኢስላም የሚለፋ ሁሉ ጅሃድ ላይ ስለሆኑ አብሽሪ
    አላህ የሸሂድን ዋጋ ይስጥሽ
    አላህ☝️ክፍያሽን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልሽ🤲🤲🤲
    አላህ☝️ ባንቺ ሰበብ ቤተ ሰቦችሽን ሁሉ ጠራርጎ ጀነተል ፊርደውስ ያሳገባልሽ🤲🤲🤲

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
    @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ 6 месяцев назад +39

    ሱብሃነአላህ ግጥሟ አስለቀሰችኝ የኔን ሂይወት ነካካች😢 ያረብ በራህመት ሂዲያህን ለቤተሰቦቻችን ለኛም ፅናትን
    አላህ ያፅናችሁ ረመዷን & ሀናን

  • @HayatAbdukerim
    @HayatAbdukerim 6 месяцев назад +96

    አሰላሟለይኩም እህት ወንድሞቼ በአላህ ዱአ አደርጉልኝ ዉስጤ ደከመ የሰው ቤት 12 ዓመት ሙሉ በቃ ደከምኩ 😔😔😔

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 6 месяцев назад +7

      አብሽሪየ የኔ ውድ አንድ ቀን እናርፋለን ኢንሻላህ

    • @hanihairdin
      @hanihairdin 6 месяцев назад +2

      አብሽሪ አለህ ይድረስልሽ

    • @SadaAla-nj7io
      @SadaAla-nj7io 6 месяцев назад +3

      አይዞን አላህ የተሻለ እጀራ ይስጠን ያረብ ለሁላቺንም

    • @umasam6820
      @umasam6820 6 месяцев назад

      Insha Allah absheri yalfileshal

    • @TGg-g5h
      @TGg-g5h 6 месяцев назад

      አብሽሪ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 6 месяцев назад +23

    ማሻ አሏህ ስታስቀኑ አላህ ሁሉንም ፍጡሮቹን ይህን ዉድ እምነት ይወፍቃቸዉ

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +17

    ማሻ አላህ ንፅፅር የሰማ ይመለሳል ምነው እናትና አባቴን የሚመራልኝ እደት ሆኘ ላግኝ ያለሁት ስደት ኔትወርክ የለ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ ገዝቸ ነው የምሄደው

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 6 месяцев назад +24

    የፊቱ ኑር ያስደሰተው. ❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад +1

      በጣምወላሂሱባሀንአላህ

    • @fatmaibrahim7027
      @fatmaibrahim7027 6 месяцев назад +1

      መታደል ነዉ ሱባሀንአላህ❤

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 6 месяцев назад +15

    😢😢 ረሞዳኑ አለቃ ሁለት ቀን ለይል ሂትኩኝ እዴት ደስእድሚል እፉፉ ለናታችንም አለህ እደይእዲዋፍቀቸው ዱዋአርጊላው አለህ አይሰፍራኝም😢 እሽአለህ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 6 месяцев назад +52

    የመዳም ቅመሞቺ በስራ ስለተወጠርን ተመልካቺ ቅንሷል እረመዷናቺንም አለቀብን አላህ ይቀበለን በስልምና ፀተው በስልምና የምንሞት ያረገን

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 6 месяцев назад +16

    እኔ አላምንም የሰፈሬ ልጅ 😢😢😢 የአላህ ምን አይነት ሂዳያ ነው የተሰጠህ ወይኔ አላህ ሂዳያን ሰቶህ በእስልምናዬ ላይ ስላየውህ ሀቂቃ ደስታዬ ወደር የለውም። የአላህ ማመን ነው ያቃጠኝ ወላሂ 😢😢😢😢😢 አልሃምዱሊላህ አላህ እስከመጨረሻ ፅናቱን ይስጥህ ያኔ ትዝ ይለኛል ልጅ እያለን አንስማማም ነበር ውይይይይ... ሱብሀን አላህ ብቻ ደንግጫለው በደስታ

    • @mame3471
      @mame3471 6 месяцев назад +3

      አላሁ አክበር እኔ ራሱ ማመን ነው ያቃተኝ በፊት በደንብ ስለማውቀው ብቻ አልሃምዱሊላህ ለወንደሙም አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @temutitemu2970
      @temutitemu2970 6 месяцев назад +1

      @@mame3471 አሚን ያረብ

    • @hanagetaneh9966
      @hanagetaneh9966 6 месяцев назад

      Shukren.

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад

      Shukren. Gn eski astawsegn manek?

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад

      ​@@mame3471Shukren. Gn Mame yetgnaw?

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 5 месяцев назад +2

    ማሻአሏ አላህ ያጥናንሁላችንንም

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 6 месяцев назад +49

    ሶፊ እባክሽ ቀበቶ አትሰሪ. ሰፋፊ አበያዎች በከለር ልበሽ. ምን አገባት እንዳትይኝ እንደ እህት ምክር ነው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 6 месяцев назад +1

      እናምን አገባሺ

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 6 месяцев назад +1

      ሳህ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 6 месяцев назад +2

      እኔደሞ ወድጀዋለሁ የምቴለብሣቸው ሁሉ ደሥ የሚሉ ናቸው ከአበያ ሥር ቢለበሡ ምናለ ወደውጭ ብትልኩልኝ❤❤

    • @sumayya-2176
      @sumayya-2176 6 месяцев назад +8

      ሃሳብሽ ተድጋፊ ነው ሶፊ አንደምትቀበለን ትስፋ አደርጋልሁ ❤❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 месяцев назад +9

      ​@@hhkk4666 ሱበሀን አላህ ሸሬአውን ነው የነገረቻት ምድነው ጥፍቱ አጅብ ትክክል ናት አላህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @MissSara372
    @MissSara372 6 месяцев назад +45

    እህት ወንድሞቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ፈተና በዛብኝ ተስፋ ልያስቆርጠኝ ነው የነገሮች መደራረብ ወላሂ ደከመኝ 😢😢😢

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N 6 месяцев назад +14

    የኔ መንገድ ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም
    አላህ የወደዳችሁ እና የመረጣችሁ ጥንዶች ።
    አላህ የወደደውን ነው ለእስልምና የምመርጠው ።
    እስኪ ሙሉውን ፕሮግራም አዳምጬ ልምጣ❤

  • @HayatMohammed-cr5vd
    @HayatMohammed-cr5vd Месяц назад +1

    አላህዬ የምወዳቸውን ሰዎች አላህ ሂዲያ ስጥልኝ

  • @emutube2300
    @emutube2300 6 месяцев назад +25

    ከእብደት ወደ ኢባዳ ትክክል😂 መሸአላ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @AlhamduNegash
    @AlhamduNegash 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 6 месяцев назад +6

    ሶፊ እኔ አቺ ብሆን ኒቃብ ለብሼ ለብሶ ብዙ መሰራት እንደሙቻል ለሌሎቹ ምሳሌ መሆን ነበር የምፈልገው አሁንም ኒቃብ ለባሸ ነኝ አላህ ያፅናኝ ለማለት የፈለኩት ቀሚሰ አትልበሺ አባያ ልበሺ ወንድሞችሸ አትፍኒ ሰለምቴዎች በረቱ🎉

    • @IcKsa-qv4gy
      @IcKsa-qv4gy 6 месяцев назад

      በትክክል

    • @JebrilIbrahim-o9c
      @JebrilIbrahim-o9c 6 месяцев назад

      ላለመፈተን ከፈለግን ወንዶቸም የራሳችን ሂጃብ መልበስ አለብን አይንን መስበር ለምን ሁሌ በዚ ጉዳይ ሴቶች ብቻ ተወቃሽ ይሆናሉ?

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያፅናቹ ዉዶችዬ አላህ ለቤተሰቦቻቹም ሂዳያ ይስጣቸዉ አብሽሩ🎉🎉🎉🎉

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 6 месяцев назад +28

    ነገ ጫርሼ እሳማለሁ ባልና ሚስት እህትና ወንድም ነዉ የሚመስሉት 😊

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 6 месяцев назад +2

      ከአንድ ባህር ይቀዳል ይሉሻል እዚህ ቤት ነው ሁለት ቸኮሌት

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 6 месяцев назад +2

    ሳህ እስልምና ሙሉ ነት ነዉ ወላሂ ሱብሀን አላህ አኔ እስልምና ከህይወቴ በላይ ነዉ አላሀምዱሊላህ ብቻ መጨርሻችን ያሳምርልንንንንኖ

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 6 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ አላህ ይጠብቃቹ በእምነታቹም አላህ ያፅናቹ አልምዱሊላሂ ❤❤❤❤ አብሽሩ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 6 месяцев назад +2

    አልሀምዱሊላህ አላህ የፈለገውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል አላህ የስትንፋሳችንን መቋጫ በሸህዳ ኑሯችንን በኢባዳ ያርግልን አላህዬ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 6 месяцев назад +4

    አልሀምዱሊላህ እንካንም የተውላዳቹበት ሃይማኑት በሰላም ተመልሳቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 6 месяцев назад +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛህንም አላህ ይክፈልህ መጨረሻቺሁንም አላህ ያሳምርላቺሁ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኳን አላህ ሀዳኪም ትልቅ መታደል ነው አላህ ሰባቱን ይስጣችሁ ይስጠን
    ያረብ መንገድ ለጠፋባችሁ ሁሉ ለተመኛችሁ አላህ ሂዳያውን ፍስጣችሁ ያረብ ይረብ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 6 месяцев назад +5

    ሶፊያ እኔምለዉ መሻአላህ ጀግናሰለምቴ ሙስሊም እህቴነሽ እወድሻለሁ ነገርግን ኒቃቡመልበስቢቀር
    ቅርፅየሚያወጣ ልብስአትልበሽ ማለትአትሰሪዉወገብሽላይ ልብሱጥሩነዉግን አትሰሪ

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 6 месяцев назад +3

    ማሽአላህ አላሁአክበር አልሀዱሊላህ አላኒእመቲል ኢስላም ወደ ሰላም መንገድ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 6 месяцев назад +4

    ያአላህ እንደት አይነት መታደል ነው ማሻአላህ አላህ ያፅናችሁ🌷

  • @madena1330
    @madena1330 6 месяцев назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ያፆናችሁ ጎበዝ ናችሁ አላህ ሲያገራ እና ሲመራ እኮ ትንሺ ሰበብ ነው የሚሻላቸው ሱብሀን አላህ
    እውነትም ከእብደት ወደ ኢባዳ
    እኔ ኒቃብ ሳለብስ የኖርኩበት ጊዜ ምን ነው ተመልሶ ማስተካከል እላለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ሲፈቅድ ነው ሁሉም እና እኛ በንፁህ ልብ ወደሱ ስንጠጋ ያውቃል ስንለምነው ይስማል አላሁ አክበር እድሜ ለውዱ ባሌ እኔም ኒቃብ እንድለብስ ያበረታታኝ ውዱ ባሌ ነው በድኑ ጠንካራ ነው አላህ ይጨምርለት ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅልኝ
    ኒቃብ ሳለብስ ያለው ሂወት እና አሁን ሰማይ እና ምድር አረ የት ተገናኝቶ አልሀምዱሊላህ አላህ የቡለጠ እውቀት እና ትክክለኛ መስተርን ይወፍቀኝ ይወፍቅልችሁ ያጀማአ

  • @saladin7184
    @saladin7184 6 месяцев назад +1

    Masha allah allah hidaya yisitachihu

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 6 месяцев назад +3

    ماشاء الله تبارك الله الحمد لله على نعمة الأسلام الله يثبتكم ويثبتنا إن شا الله

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz 6 месяцев назад +2

    የአላህ ምንኛ መታደል ነው እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰላምን በህልም ማየት እኔም የምፈልገው ነገር ነው ያረብ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 6 месяцев назад +5

    በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ❤
    መታደል ነው አላሁ አክብር ❤
    አላህ ሁሌም ያስደስታችው🤲

  • @king_jemal
    @king_jemal Месяц назад +1

    Mashaallah tebarekellah bro Enkuan lezek abekah Allah hedaya yesten le hulachenm

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu Месяц назад

      Amin. Jezakelah Jemilo Wendme. Endet neh salselm befit Remedan wern abren sntsom tz yilhal eza Condominium eyalen Garment?

    • @hanagetaneh9966
      @hanagetaneh9966 Месяц назад

      Amin

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 6 месяцев назад +6

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ የአላህ መጨረሸችን አሰምርልን

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 6 месяцев назад +2

    ማሻአሏህ አላህ የመረጠውን ወደ ዲነል ኢስላም ይመልሰዋል አላህ ከናንተ አልፎ ለ ኡማው የሚጠቅም ዘር ይስጣችሁ ማሻአሏህ ስታምሩ ረመዷን መጀመሪያም ለእስልምና መልካም ነገር ስለነበረህ ይመስለኛል አሏህ ሂዳያ የሰጠህ አላህ ይፅነናችሁ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 6 месяцев назад +8

    ያለጢፍ እንዴት መታደል ነው 😢ሰለላህ ወአላሂ ወሰለም ወድ እህት እና ወንድሞቻ አላህ ጽናቱን ይስጣቹህ ፍቅራቹሁንም አላህ ይጨምርላቸህ ❤❤❤❤

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 6 месяцев назад +1

    ሡብሀን አላህ ዉደታ እስከጀነት ያረግላችሁ

  • @alias784
    @alias784 6 месяцев назад +9

    ማሻ አላህ ፣፣
    ""ከእብደት ወደ ዒባዳ "" ገራሚ ገለጻ ሠብሐነላህ ያረብ 🎉

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 6 месяцев назад +1

    አልህምዱሊለህአላኒማታሉኢስለሙ❤❤❤

  • @shura-c8p
    @shura-c8p 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ ።
    አንቺም ቀጥይበት አሪፍ ፕሮግራም ነው።
    በተረፈ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ለማበረታታት ቢያንስ የሶሻል ሚድያ አድራሻቸው ቢገለፅ አሪፍ ነው።
    እኛ ሙስሊሞች ግደታም አለብን ::

  • @zufiyeleylalij
    @zufiyeleylalij 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አሄራም ዱንያም ላይ ያማረ ሂወት ጌታችን ይስጣችሁ
    ሶፊ ድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @Momena-cm9pt
    @Momena-cm9pt 6 месяцев назад +17

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹህ በዱአ በርቱ አገራችንም ሰላም ያርግልን እኛንም አላህ ይጠብቀን

  • @TINATINA-gi2go
    @TINATINA-gi2go 6 месяцев назад +1

    Mashallah yena widoch allah ytebqachu❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 6 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ረሱል ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም በህልሜ አየሃቸው እድለኛ ነህ እኔም ባየሃቸው ብዬ ተመኘሁ በርቱ እህት ወንድሞቼ በርቱ አላሁመ ተቀበል ፂያመና ወቂያመና ወሩኩአና ወስጁደና ያረበል አለሚን

  • @RebihaMusa
    @RebihaMusa 3 месяца назад +2

    Masallah.masallh

  • @FyhhXgvb
    @FyhhXgvb 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ኑሩን ነወ የደፋብህ

  • @mothertube963
    @mothertube963 6 месяцев назад +2

    Wellahi I appreciated this man. his expressions, confidence, and talent. masha allah

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 6 месяцев назад +3

    መሸ አለህ አለሀምዱልለህ ኒመተል እስለም ሙስሊም መሆን መተደል መመረጥ ነው አለህ መጨረሸችን አለህ የሰምረው የረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሙበሮች በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ደሰሠትሉ አላህ ያበርታችሁ❤❤🎉🎉

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 6 месяцев назад +4

    አህለን ያጀመኣ ፆማችንን ይቀበለን ያረማን እዝነትህን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢

  • @badreab4624
    @badreab4624 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላሁ አክባር

  • @abedeabede8069
    @abedeabede8069 6 месяцев назад +3

    አላሁ አክበር ማሻ አላህ የአላህን መንገድ እንደያዘችው አላህ በመንገዱ አፅንቶ የኑራቹህ ❤❤❤

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 5 месяцев назад

    ማሻአላ አላህ ያፅነቹ❤❤❤

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 6 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ እኳንም ወደተፈጠርራችሁበት አላህ ሱበሀኑወታአላ የሚወደውን ሰው እደዚህ ነው አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኛንም አላህ ሱበሀኑ ወታአላ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሶፊየ የንየማር አላህ ይጠብቅሽ ከሞላው ቤተሰብሽጋር ያረብ☝☝☝

  • @MlAs-j3c
    @MlAs-j3c 6 месяцев назад +2

    የወንድማችን ፍቱ ኑር ነዉ ማሻአላህ❤❤

  • @ZuzuHabeshaYouTube
    @ZuzuHabeshaYouTube 6 месяцев назад +4

    እንካንም አላህ መርጦ አመጣችሁ መታደልነው አላህ ለሁላችንም በዲናችን ጠካራየምንሆን ያዲርገን ሰለምቴወች ጎበዞችናችሁ በርቱ

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 6 месяцев назад +2

    ዋላሂ ግራማሞገስህ ደስስትል አቦ እድሜህንአላህያርዝመውያረብ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 6 месяцев назад +5

    ሶለላሁ አሊይሂ ወስለም😢😢 መታደል ነዉ ሶለላሁ አሊይሂ ወስለም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 6 месяцев назад

    ሱብሀንአላህ
    አላህ ሱብሀነሁተአላ በዱንያ ስኬት በአኼራጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቃቹ ኢንሻአላህ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 6 месяцев назад +18

    እህትና ወዲም ነዉ የምመስሉት የኔዉዶች ማሻ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад

      Amin!

    • @hanagetaneh9966
      @hanagetaneh9966 6 месяцев назад

      Amine.

    • @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
      @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ 6 месяцев назад +3

      ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ነው የሚቀዳው ይባል የለ ወላሂ እኔና ባሌም ወንድም እና እህት ነው የምመስሉት ነው የሚሉን ያዬን ሰው ሁላ 😊😊😊

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn 4 месяца назад

    ሱበሀን አላህ ስታምሩ

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 6 месяцев назад +25

    ውዱን ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላምን በህልም ማየት የድለኞች ሁሉ እድለኝነት😢 ምንኛ መታደል ነው ማሻ አላህ ቤተሰቦቻችሁንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራላችሁ።

    • @hanagetaneh9966
      @hanagetaneh9966 6 месяцев назад +1

      Amine ya arbi amine.

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад +1

      Amin!

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад +4

      አላህበጀነትያገናኘን ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉

  • @mulatmaru1982
    @mulatmaru1982 5 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ እኔም የኔ ወድ ሚስት ሰለመችልኝ አላህ ሂድያ ሰጣት ደስ አይልም ❤❤❤❤❤

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 6 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች 🤲💝

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 5 месяцев назад +1

    ሱበሀን አላህ❤❤❤

  • @Yomi9990
    @Yomi9990 6 месяцев назад +16

    አላህ እኛንም ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በ ህልማችን አሳይቶ በ ጀነትም ጎረቤት ያርገን🥰

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 месяцев назад +1

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 6 месяцев назад +6

    እህታችንሶፊያአለባበስሺንአስተካክሊ?!ሙስሊምያልሆኑስዉችከአለባበሳችንአጣርም ይማራሉ አላህባዘዘሺመልኩልበሺ?!

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 6 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምርላቺሁ ታምራላቺሁ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 6 месяцев назад +7

    እኔ አልሀምድሊሌህ ዘንድሮ እረመዳን በጣም ደስ ብሎኝ አላህ ሀላሌን ወፉቆኝ ከሱጋ ኡምራ በማድረጌ ደስታየ ወደር የለውም አልሀምድሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahmaethiopia3317
      @rahmaethiopia3317 6 месяцев назад +1

      Ma sha Allah.....be jenetem Allah( sw) andlay yeqesqsachu..........

    • @AydaSebere
      @AydaSebere 6 месяцев назад

      Wow masha Allah Allah yikebelachu getiye lenem halalen sitegn baki❤❤❤

  • @እሙሀያት-ዠ1ፀ
    @እሙሀያት-ዠ1ፀ 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 6 месяцев назад +3

    ሱባሀን አላህ ማሻአላህጎበዝነውሰውየው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ድስ ስሎ አላህ ያጠነክራችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 6 месяцев назад +19

    አላህ የወደደዉን ኢስልምናን ይሰጣል አልሀምዱሊላህ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሀገር ልገባ አንድ ወር ቀርቶኛል ሀገርም ሰላም የለ እስኪ በዱአችሁ አስቡኝ የስደት እህታችሁ ነኝ

    • @hikmayimeryimer
      @hikmayimeryimer 6 месяцев назад

      አላሕ በሰላም ያሥገባሽ ለኛም ዱአ አድረጊልን በሰላም እንድንገባ ግዜው ደረሶ

  • @neimamhedy9735
    @neimamhedy9735 6 месяцев назад +2

    ሶፊዬ እባክሽ ሂዳያን አቅርቢልን ቲክቶክ ላይ ሂዳያ (ቤዛ) የምትባል ልጅ አለች እርሷ ትቅረብ እባክሽ የኔ ቆንጆ

  • @halimahzagil241
    @halimahzagil241 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ያላህ

  • @Alhamdulila23
    @Alhamdulila23 5 месяцев назад

    allah akber masha allah

  • @jxdjff2100
    @jxdjff2100 6 месяцев назад +10

    መሻ አላህ ደስ ይላል ነገር ግን አለባበስሽ ጥሩ ነው የወገብ ቀበቆ ባይኖረው የተሻለ ነው ቅርፅ የወጣል አላሁ አእለም

    • @hanagetaneh9966
      @hanagetaneh9966 6 месяцев назад +2

      Shekuran astekakelalew.

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 6 месяцев назад

      @@hanagetaneh9966yene wede Abshiri Hananiye fua belachu nuru Allah sualih lijoche yewefeqachu❤❤❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 месяцев назад +1

      ትክክል አሥተካክሊ አለባበስሺን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 6 месяцев назад

      @@ttww9470 teregagu be suri almetachim eko Hikima yenurewe mikirachen 😭😭

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 6 месяцев назад +2

    አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል
    እኔም ቤተሰቦቸን ወደእስልምና ሀይማኖት አሏህ ይምራቸው ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ በዛሬይቱ የረመዷን የመጨረሻይቱ ቀን እባካችሁ በአላህ ወደ እስልምና ሀይማኖት ይምራቸው ብላችሁ አላህየን ለምኑልኝ
    እሏህ ሆይ ቤተሰቦቸን ህድያ ስጣቸው አንተ የሚሳንህ ነገር የለምና የአሏህ ።

  • @ahmedseid5530
    @ahmedseid5530 6 месяцев назад +13

    ሮሚ ከበፊትም ለ እስልምና ጥሩ አመለካከት ነበረዉ እስልምና ላይ ፀንታችሁ ምትኖሩ ያርግላችሁ ኢንሻአላህ

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 6 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማል ላአላህ ምስጋና ይገባው ባልና ሚስት ባንድ ሸሃዳ መያዝ🎉🎉🎉🎉

  • @Fafi-d3u
    @Fafi-d3u 6 месяцев назад +8

    ሶፊ እኔ እወድሻለሁ ግን ቅርፅ እሚያወጣ ልብስ እስልምናችን ይፈቅዳል? መልሽልኝ ኮመንት ታይ ከሆነ

    • @PomiWelidan-lc9qr
      @PomiWelidan-lc9qr 6 месяцев назад +1

      ወሬ አለብሽ

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 6 месяцев назад

      የማይጠየቅ ጥያቂ

    • @semirhasen3051
      @semirhasen3051 6 месяцев назад

      Men chiger alew meteyeq

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 6 месяцев назад

      @@semirhasen3051 መጠየቅ ችግር የለውም ግን ግልፅ ነው አይፈቀድም

    • @Zayed757
      @Zayed757 6 месяцев назад +1

      አይፈቀድም እህቴ😮

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 6 месяцев назад +2

    አላህን የወደደውን ሰው ልቡ ለእልምና ክፍት የረግለታል (ሱብሓነላህ)

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +12

    ወይኔ የት ሆኘ ነው ያላየሁት የምወደው የኔ መገድ አላህ ሆይ እማየንና አባየን አተው መልስልኝ ላኢላሀኢለላህ ወፍቅልኝ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 6 месяцев назад +1

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረሸው ያረብ ኢሻአላህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад

      አላህሂዳይስጣችዉያረብአላህየፈለገዉንይመራልአላህይምራችዉ

    • @Ramadanbirhanu
      @Ramadanbirhanu 6 месяцев назад

      Amin!

  • @ረዩሚ
    @ረዩሚ 6 месяцев назад +4

    የኔ አባት እንኳን ወፈቀህ 😢ሙስሊም ሳታደርግ እንዳትገለኝ ምርጥ ዱአ