በእንባ የታጀበ ይቅርታ ህብር የመድረክ ፕሮግራም የአፉታ ሰአት||መጋቢት-06-2016||Mar-15-2024||ጄይሉ ቲቪ
HTML-код
- Опубликовано: 14 мар 2024
- ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Website: jeilutv.com/
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
Twitter: / jeilu_tv
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv
አሀለን ነይመ የኢስለም ጀግነ ፊሬሺን አለሀ የብዘዉ❤❤❤❤❤❤
እሰላም አለይኩም ነኢማ ሙዘይን አንድ የሚያሳዝን ነገር ልንገርሽ ልክ እንደ አብድልቃድር ተመሳሳይ በጉራጌ ዞን በእኖርኤነርመገር ወረዳ ታርቤናእሽኩራ ቀበሌ ገበሬማህበር ልዩሠፈሩ ሡኩ በሚባል ሠፈር የሚኖሩ ሁለት አባታቸዉ በልጅነታቸዉ በሞት ያጡ ሲሆን እናታቸዉ በሂወት ብትኖርም አይኗ በትክክል የማያዩ ስትሆን ከአልህ በታች ደርሠዉ ይረዱኛል ብላ ስጠብቅ ባልታወቀ ነገር የአእምሮ ታማሚ ሆኖባታል ስማቸዉ ኸይረዲን አብዶ እና ሚስባህ አብዶ ይባላሉ ከአልላህ በታች እህት ነኢማ ሰበብ ካልሆነቻቸዉ ማንም የሚረዳቸዉ የለምና ለአልላህ ብለሽ የምትችይዉን ትብብርሽን እንድታረጊላቸዉ በአልላህ ስም እጠይቅሻለሁ ምክንያቱም ሁለት ልጆች በአንድ ቤት ዉስጥ ማንም የሚረዳት በሌለበት ቤት የታሠሩባት እናት ጭንቅ ማቃለል ለአዱኒያም ለአሄራም ትልቅ እረፍት የሚሠጥ ነዉና እኔ የሚቻለኝን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ሙራድ ጀማል የጎረቤታቸዉ ልጅ ነኝ 0919895510
😢😢😢
ኒኢማ ስራሽ ጥሩ ነው ግን ልጠይቅሽ ካፊሮች ግፍ ያደረሱባቸው ለምንድን ነበር ከአሏህ ወጭ ያለን አታምልኩ አይጠቅማቹም ስላሉ ነው
አንቺ ግን ያላቹበት ጥሩ ነው ምትይ ይመስላል ሰው ስለሆኑ ረጂ ግን መጻፋቸውን የካፊር አመላካች ነገር አታቅርብ ይህ ምክር አደለም ዲናዊ ትውስታ ነው
እግዚአብሔር የሚወደው ደስ የሚሰኝበት ነገር ነው መልካም ማድረግ ለራስ ነው ቀን ሳለ ደግሞ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው በርቱ
ነኢማዬ አሏህ ይጠብቅሽ ሁልግዜም ያሠብሺውን አሏህ ይሙላልሽ ቅን ልብ ያላት ንግግሯ ተግባሯ የሚያምር የሚያሥደሥት ነው አሏህ ይጠብቅሽ ማሻአሏህ ያረቢ ሁላችሁንም ይቅርታችሁን አፉታችሁን አሏህ ይቀበላችሁ😢😢😢
እረ ወዴት እየሄድን ነው ወዶ አይስቁ አለ የሀገሬ ሰው ኡስታዝ ሳዳት ከማል አውቆ ነው ሚያወራው ሚናገረው እድሜና ጤና ለኡስታዛችን ክበርልን
እና ኡስታዝ ሰዳት ያላዬውን እኮ አያወራም 😢😢😢😢
@@alyayasenshewmolo3632 ሳህ ወላሂ ለዛው በማስረጃ አላህ ይጠብቀው
አላህ ይጣብቃው ❤❤❤❤ ኡስታዝዬ
@@user-sh9bu8yb9o አሚን ያራብ
ማነው ግዴታ ያረገብሽ መፀሀፍ ቅዱስ እድትገዢ
ማነው ግዴታ ያራገብሽ commente endsachi jst scroll
ያአላህ አተ ይቅር በለን ያረብ
ቱ ተሸናቅጦ እየወጡ አፉ በሉኝኝ ምናምን 😂😂😂 ኸረ ተው ግን
ይሄ ሚዲያ ሱበሃን አሏህ
Kkk
የአራችን አለባበስ ባህሉ ይሄዉ ነዉ አላህ ይህድና ሁላችንንም አብዛኞቻችን ድናችንን ዉጭ ነዉ የተማርነዉ አለባበስ ስነምግባር …………
ጉድድድ በጎ መስረት ችግር ዬላውም
ማን ነው አላህ ልጂ አላው በምል እምነት ተባባሪ ብሎሽ ፋቱዋ ያሰጠሽ?
የቁንጅና ውድድር ውድ እዴ እንድህ ተሽቀርቅራችሁ ከወንድ ፊት ምትቆሙት አሏሁሙስተዓን አላህ ይሰትራችሁ
ጥላት ታብሰው መውጣት ነበረባቸው
@@skinatube9120 ንቃሚሥት መሆን
ወላ ግርም እኮ ነው ሚሉት ሱብሀን አሏህ
ከ ናንተ ኒቃብስቶች አይኗቸው ሜንቀዠቀዥ ምት ግዜ ወላሂ ይሻላሉ
@@GetuRidek ቲሽ ወረኛ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁኡን ምንእየተካሂደ ነው ቁጁና ውድድር ነውደ
ጉድ ምድነው እሄ
አኡዚቢላሂ እኔ በነሱ አፈርኩ
የፕሮግራሙ አላማ ምንድነው ትርኪ ምርኪ ማለቴ የሴቶቹ
ክክክወላሂትክክል ማሥታወቂያእየሰሩመሠለኝ ይቅርታንተምሩ ለማለት ይቅርታ ግድረመዳንንጠብቆአይደለም ሁሌምነውበይልኝ
ምን አለ እኔም አባቴ ኑሮ አፉ በለኝ ብለው😭😭
አላህን እያመፁ ሰውን ይቅርታ እረ ከሀራም መከልከል ይቀድማል
መሸአላህ ዳስ ይላል
የተጠሉ ስንት የእስለም ልጆች አሉ ስለዚህ ቀጠይነት የለውን የይቅርታ ፕሮግራም ብትጀምሩ በጣም ዳስ ይለል
ነኢመን በዬኋት ቁጥር ልቤን ሚሰብረ ነገር አለ በአንድ ቤት 4 ልጆቿዋ የዓይምሮ ታማሚ የሆኑባት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው መረደት መሳከም ሚፈልገ ሰው የወራኝ አደራሻ ሰጣለው
መላሂ እኔም አስታወሳቸዋለሁ እህታቸው ለ4ወንድሞቿ ብላ ትዳሯ ፈታ ስትሰቃይ እሷም ታማ ነበር በመጨረሻ ነኢማ ደረሰችላቸው
አራት አይዳሉም 3 ነቻ
@@alyayasenshewmolo3632 እህታቸውም ጀምሯት ነበር የነሱ ጭቀት
አመት ጠብቆ አፍቱ መባባሉ በእስልምና ቦታ የለዉም ከ 3 ቀን በላይ መኮራረፍ አይፈቀድም
የባሳለው እሄስ የጉድ ነው በነጀመሪያ ሰውን ካስቀየምን ይቅርታ የምንለው በማንኛውም ግዜ ነው ግዴታ ረመዷን ላይ መሆን የለበትም ሲቀጥል ሴቶቹ እድህ ተሽቀርቅረው መድረክ ላይ ብቻ ዝም ነው
እዴ ምድነዉ መድረክላይ እሚናዘዙት ለይሉኝነዉዴ ግዴታሚዲያላይመዉጣቱምን አሥፈለገ ጉድሤትናወድ እየተያዩ
الله يبارك على كل من يجهد لكلمت الله حي العليا.....
الله يبلرك فيكم
ሁሉም እብድ ነው ማለት ይቻላል
ማሻአላ ደስ ይላል በዉነት ጥሩ ሀሳብ ነዉ
ማሻአላህ ደስ የመል ፕሮግራም ነው
ያረብ አላህ አዉፍ ይበላችሁ 😢😢😢😢😢 ሁላችንንንም😢
Waleykum assalaam warahmatullahi wabarakatu Masha Allah Tabarakallah ❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ነኢማ በጣም ነው ምወድሽ
ወንዶች ቢፈተኑ በማነው ጥያቄው
አይንህን ስበር
ክክክክክክክ
ክክክክክክክ 😂😂
አረ ጉድ@@muazimam3710
Naimaye Allah yitebekshe ❤❤❤❤❤❤
አዞን ፈጣሪሽ ያሥለከተሽን ሥሪ አንች እና እርሱ ፈጣሪሽ እግዚአብሔር ነው እውነቱን የምታውቁት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም እውነት እና ህይወት ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህቴአሰላምአለይኩምእንዴትነሽነይማዬ
Yaa Allah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አይይይይይ ይቅርታ አድርጉልኝና ሙሥሊሞች ወደት እየሄድንነዉ በቃ መድረክ ላይ በምን ሠሠብብ እንዉጣነዉ ያአሏህ ከየት የመጣነዉ ከማንሥ የተያዘነዉ ኧረነዉ አሏህን እንፍራተዉ አሏህን ለመገኘት መድረክላይ መዉጣትግድነዉ ሡብሀነአሏህ ተዉተዉ!!!!!!
❤❤❤❤
ነኢማየ እደት እደምወዲሽ በርች
ምን ይነፋረቃሉ
ምንድን ነው ነገሩ አልገባኝም
masha allah
ኣር ምንድ ነዉ አልገባኝም
Yaaaaaaa Allah......
ደሞ ምንድን ነው እሄ ሰትረን ያረብ
እር ሴቶች ምን ጉድ ናቹሁ አለበሳሳቹ እዴት ነው 😢
ጄይሉ ወደ ኢቢኤስ ስቀየር ኣቤት ኣሳዘናኝ
የአለሂ አኡዚብለሂ ጭራሽ አፉማባባሉ ዳስ ይለል ግን ሴቶች የፈራስ ጭራ ይማስል ጭቅለት የለውነጋር ምድነው
ደሞ ይሄ ምን የሚሉት ነው አንድ ሰው ይቅርታ ለማለት ህዝብ መሰብሰብ
Men tejemer demo😢😊
በርቺ ለፈጣሪ ብለሽ ስራሽን ስሪ🎉🎉🎉
6:24 she makes me emotional 😢
ነይማ የዘመኔ ጀግኒት ሴት!!❤
nema Jagna alh yrdashe yn wede❤❤❤❤❤❤❤
ወቸጉድ,የሡታር,ይቅርታ,ይግድ,ረመዷን,ሢመጣብቻነነው,ዛሬን,ብትጣሉ,3ቀን,ከምዛ,ይርመባባልነው,እጂ,እንደዚ,ባድባባይኢላሒ
ያርቢ እኔስ አለቀስኩ
ተቦዝ በርቼ ሰላም
ኤ ወላ ክክክ
ሰላም
መልካም ወጣት ቀጥር 3
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 maasha'allah
❤❤❤
Haj you are great
አኡዙቢላ ግደታ በሚዳ ሆነዴ እረለአላህብለንእንስራ ያረብ ኢኸላሥ ያለው እውቀት ሥጠኝ
😢😢😢😢😢😢
😢👍👍❤
ይረብ አላህ አፉይበለን
መግማት መግማማት
Hayat konjo yne alkasha
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህ ጋር እየተጣሉ ሰው ይቅርታ ማለት ምን ይሉታል ክርስቲያን ይመስል ኑዛዜ ነው?
Habibi kehulum alahin ykrta meteyeq
Betechemarim endezi
ykrta melemedu tru new
Bemedrek lay ykrta metek aqim yfeligal
Kkk
እረ እኔም በግራሞት ጨረስኩት አጅብ ነው እኮ የሀገር ቤት ሰው ክክ
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😍😍😍❤
አልገባኝም 😊 በዚ ሰው መሀል
እኔ ራሱ እንዴ ድብልቅልቅ ብላው 😂😂😂😂
Kkkkk
@@LasheyWelashey ቱ ከንቱ
ስታበረታቱ. ስተታቸውንም ንገሩዋቸው ከዋላቸው ያተሸከሙትን ጨርቅ ወይም መጎፈሪያ እንዲያወጡ እንደይለብሱ
እኔ የምለው ሴቶችን መድረክማውጣት ለምንአስፈለገ አረእባካችሁ አውፍታስለምን በአድባባይ አስፈለግ በተለይ ሴቶች
Er be Allah tewu gn tewu tllq ustaazuch fit setoch eyequmu mnamn welahi lzi srachhu rasu Allahn yqrta teyqu please
ነኢማን አትናገሩ።
አስችለኝ እስኪ አሁን ምን ይሉታል መድረክ ላይ ይቀርታ ብቻ አስተማሪ ፕሮግራም ብላችሁ እንዳታስቁኝ እንጊዜ ስንት አለ ውስጣቸው የበገነ ከሰው ፊት ምትቀርበው ተመርጣ ይቅርታ😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው
ቆይ እናተ ሸሪአ የማይፈቅድ ነገር ትሰረሰላችሁ
መገኛሽ የት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ
እጇ ሂናው አለባበሷ አይ
ተይ፣የሰወጀልአጎትች፣ስትአለው
አይ ኢኽዋኒ የድን አሰዳቢ ናችሁ
የካፊርን መዥሀፍ እዬገዛሽ እዬሰጠሽ ይህ የምን በጎነት ነው በአላህ ያጋሩትን እኮ እዬገደፍሽነው እምነቱን
አላህ ከተሹብሀነት ይጠብቀን
ሙስሊም በሰከድ በደቂቃ በሰአት የእለት እለት ስራችን ነው አውፍታ መጠያየቅ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል መንሀጅ ሰለፊያ
👍👍👍👍
Menlo abate noro afu beleghn balekute u are lucky😂😂😂
በአደባባይ ይቅርታ መጀመራ አለባበሳቹን አስተካክሉ ሴቶች
Ere tewu keyet tegene. Sayt wend fit qerba
yareb sat mehogn eyekefan now aremamedachiw erasu allah ystri bes
Ahun men melut afuta new bet hedew afu belughn aylum
አረ በዚ ዘመን ከቤት ዪሊቅ ሚዲያ ቂርብ ሆኑዋል
Are they serious or this is for publicity? Come one the stage to cry? Take your personal problems private
የ ሰው አይብ ምን አሣያቹ ጥሩ ጐኑ አታዩም
በድረ ድንቆሮ ሁሉ
በረመዳ መታቀቡ የሰዉን ዘቡ አጣቢ ከመሆን ይጠቡቀን
Ere bslk dewlew ykrta aylumend bemidya ftit😂
Tish bayagizawe adadise nagre amixuuu
ሀጂ የሚለው ቅፅል ስም መጥራት አይቻልም እኮ
አልቀረባቹም እንደዚህ ሴትን መድረክ ላይ ሰቅሎ ለወንዶች ፊትና መሆን ምንድነው ትምህርቱ
በጣም አሳፈሪ ፕሮግራም ነው አለብን ፊሩ
እረረ። ሠወች ልብ። እንግዛ። ሴቶችን መዲረክ ላይ አውጥቶ። መሞላጠፍ ይቅርባችሁ
ሳዳት ከማል እኮ ወዶአደለም የሚናገራቸው ይሄሚዲያ ሲጀመር ጡሩነገር የለውም ሁሌየም ሴትእና ወንድን አቀላቅለው ሲያጨበጭቡይውላሉ።
@@emuemran-zw9vj ደሞ ማልቀሷ 😅😅😅
@@semutimohamed8744 ክክክ እኔ እየሳኩነበር አንዱም አልገባኝ ያሉትሁሉ ልጂየሞተበትሰውየብቻ አሳዝኖኛል ሌሎቹ ቃላት አወጣጥእንኳን አያቁም መድረክላይ ልብሳቸውን ፈሽንሾው ለማሳየት ነውየወጡት ኪኪ
ኧረ ይህ ከሸሪዓ ውጭነው፡፡አሏህን እንፍራ
ግራ የተጋባ ፕሮግራም!
ሽቅርቅር ሴቶችን መድረክ እያወጡ ምን ይሉት ቀልድ ነው?
ለቲዳር ኢያስተዋወቁነው
አንተም ከነሱ አንድ ያዝ አድርግ ኢሺ😂
ምን.ትነፍረቃለች.ጥርሽን.አስተካክይ.መጀመሪያ.ብጥርቄ..ፆመኛ.ነኝ.ብዙፀአታዋሪኝ😗😗😗😗
የብቻ ቅርርታ ማለት አይቻልም የግድ ወንድ ይየን. እና የግድ ረመዷን መድረስ አለበት እደ ለይቅርታ ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
kkkkkkkk
ምንጉድ ነው ተሸናቀጣችሁኮ ክክክክ ለማንኛውም ይስተካከል ፕሮግራሙ