እባብ እየሸጥኩ ነው የምቅመው መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 190

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +79

    ዩንይ ምንልህ ነገር ቃላት አጥሮናል አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ ለአይናችን ብሌን ነህ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ጌታ ሆይ የሡሥ መንፈሥ ከአገሬ ከኢትዮጵያ ከሥር መሠርቱ ይነቀል

    • @helensolomon4644
      @helensolomon4644 Год назад

      😊😊😊hh

    • @AT-mr1od
      @AT-mr1od Год назад +1

      😂🤣🤣
      የኔ ወድ አባቴ አግዚአብሔር የባርክ
      ስወድህ
      የኔ ምልካም ስው ❤️❤️❤️
      ታባረክ

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy Год назад

      ❤❤❤

    • @nefisa
      @nefisa 2 месяца назад

      አይ አጋንት​@@helensolomon4644

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Год назад +28

    በኔ ዘመን ከትውልዴ ላይ ሱስና ሱሰኛነትን አጥፍተህ አሣየኝ ጌታዬ።

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Год назад +13

    የታለ የርሷቸዉ ሰሪግ ማየት የጓጓዉ እጅ አዉጡ እኔ በመጣም ነዉ የጓጓዉ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤ ጌታ ሆይ አመሰገናለሁ እእእእእእልልልልልል

  • @abeba3977
    @abeba3977 Год назад +11

    ምን ብዬ 😢 ልኮሚት😢 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ዮንዬዬ ዘመንክ ይልምልምክ❤

  • @samaharmente1611
    @samaharmente1611 Год назад +25

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በስደት ላለነው ራሱ ተርፈሀል ዮኒ ተባረክ አባቴ❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +17

    ጌታ ሁይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ዩኔ ትቀጥላልህ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይወስድ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    የመልካም ወጣት ፕሮግራም መልካም ትውልድ በሚለው ይተካ ምክንያቱም ትምህርቱ ሁሉንም እድሜ ይለውጣል እግዚአብሔር ይመስገን ዮዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +4

    ዋው ድንቅ ነው የጌታ ባሪያ ዮኒ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ጀግናችን ነህ። መልካም ወጣት ብቻ ሳይሆን መልካም አባትም አለ።

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +12

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +5

    አቤት የኔ ጌታ 😭የስንቱን ጓዳ አየህ ተ መስገን 🤲🤲🤲🤲🤲ተባረክ ዮኒ ቃላት የለኝ ም ብቻ በነገር ሁሉ ይርዳህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistyohannes7016
    @kidistyohannes7016 Год назад +3

    በእየሱስም አቤት ድፍረት አቤት ሀባብ ነው ያለው በለኝ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Год назад +13

    ጌታ ምስክሬ ነው ሁላችሁም ዮኒ የሚያስተምራችሁን ትምህርት ተምራችሁ ተግባራዊ አድርጉት እንጂ አለመለወጥ አትችሉም ያመነው ጌታ ከአፉ ቃል ጋር ይሰራል ዮኒነት ተባረክልን

  • @emebeteshete87
    @emebeteshete87 Год назад

    ዬኒ አንተ ከእግዚያብሄር ቀጥለህ የህዝብ አባት ቃላት የለኝም የተባረክህ ነህ አወድሀለሁ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤ኖር በእየሱስ ስም ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +2

    ዋናው ከስጣን ስራ መውጣት ማምለጥ ነው ኢየሱሰ ያድናል ይታደግማል እሳይ ወንድማችን እግዚአብሔር በበቱ ያፅና 😍😍😍😍

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye Год назад +1

    ለውጥ በሕይወታቸው የተረጋገጠ ልጆች ምስክርነት ለጌታም ክብር ነው። ለሌሎች በብዙ ድካምና እስራት ውስጥ ላሉት ተስፋ እና እምነት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @LomiGiza-x8d
    @LomiGiza-x8d Год назад +1

    እውነት ይንተን ምስክራነትን አምናለሁ እኔ እራሡ ምስክራ ንኝ ይኔ ጌታ አብዛቱ ይባራክህ❤❤❤

  • @behwittasew5390
    @behwittasew5390 Год назад +4

    ለሰው ራሱ የደስታ ምክንያት መሆን በራሱ ምን ያህል ትልቅነት ነው። ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤!!!

  • @netsant9957
    @netsant9957 Год назад

    ዮንዬ ዬ አግዚአብሔር ባርያየ ተባረኪልኝ አንተን የሰጣን አግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 😭😭🙏🙏🙏

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክ በእውነቱ ሴጣን አፈረ በዚህ ፕሮግራም። ገና ብዙ ያፍራል እና ክብር ምስጋና ለጌታ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 Год назад +1

    ዮኒዬ አንተ እኮ አንደኛ ነህ አንተ ጋር ለመምጣት በጣም እጓጓለሁ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Год назад

    ዋውውውው እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ዮንዬ ለምልምልኝ😘😘👌

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Год назад

    ዮኔይዬ ፍቅር ነህ ጌታ የሱስ ባንተ እየተገለጠ ነው ለሁሉም የምትቆረሰ ጀግና ነህ ይብዛልህ ፍሬህ ዓለምን ይሞላው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    ዋው ዮንዬ ተባረክ እውነት አንተ ትለያለህ አባታችን እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🥰

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад +1

    ዋውውው እንዴት ደስ እንደሌ አባታቾ የተነገሩትና ዮኒ ለእነርሱ ያለው ነገር
    ቬሎ በቬሎ ስሆኑ ለመያት ጎግቼሃሎ
    ልጅሃቾ በመጀመር ስኖር የነበራውን ነሮ መጥፎ ብሆንም አሁን ተምሮ ተለውጦ
    ጌታ አጌኝቶ መልካም ሰው መሆን በጣም ደስ ይላል በረታ ወንድሜ ዮኒ ጌታ በአንተ ብዙዎችን ቀይሮሃል ጌታ እንድያጌኙ ምክንያት ሆነሃል ቀጥል በአንተ ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ይመጣሉ ጸጋ ይብታልህ

  • @betelhemwolde5855
    @betelhemwolde5855 Год назад

    ምናለ አገሬ በሆንኩ የናቴንና የአባቴን ሰርግ ባይ ጌታሆይ አንተ መልካም ነክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад

    You are blessed eko yoniyachen zemenachu yelemelem ❤❤❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад

    ዮኒዬ ምን ልቤልህ የስንቱ የተበላሼ የሰው ሕወት ጌታ ባንቴ እየሰራ ያለው ለካ ለዚ ነው መልካም ወጣት ከመጀሙሩ በፊት ከዛም ከዚም የተንጫጫ አቦ ተሳክቶልሀል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ያድናል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ደሙ መድኃኒታችን ነው አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +1

    ኡኡኡኡኦ እንዴት ደስስ ይላል ክብር ለትንሣኤ ንጉስ ይሁን 👏👏👏 ስርጉን በጉጉት እንጠብቃለን ዮኒዬ በጣም ነው የተስካልህ አንተ የትውልድ አባት ዘር የጠላት ደጅ ይወርስ ❤❤

  • @Misge930
    @Misge930 Год назад

    ዮኒ ኑርልን❤❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ነው ❤

  • @sihnedemmise989
    @sihnedemmise989 Год назад

    God bless you thanks so much God is good Amen Amen

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +1

    ዮንዬ እዎድሃለው 🌹🌹🌹የኔ ጃግና አንቴ ዑኮ ልዩ ናክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታ ባራክ

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +1

    GOD BLESS THE HOUSE OF YONATAN .

  • @mesimesi5216
    @mesimesi5216 Год назад +1

    ዮንዬ በረከታቺን

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ

    ኡኡፍፍ ዮኒዬ ስላንተ ቃላት የለኝም❤❤ በቃ እውድሃለሁ 😢

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 Год назад +2

    Wowww yon..get a yibarki❤❤❤👏🏼👏🏼👏🏼

  • @tamuyemame1217
    @tamuyemame1217 Год назад

    😘😘tebareki ዮኒዬ ጌታ ዘመንክ ይባረክ 😘

  • @aregshebekela2434
    @aregshebekela2434 Год назад

    iyesusi getanw yoniye 1gn yene jagina abati yee site sawochi ka gudigade yewoxu geta yibareki❤❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ዎው ዎው ዮኒ ብርክ በልልኝ አንተ አንደኛ ነክ እወድሀለው❤❤❤❤

  • @nesanetnesanet8962
    @nesanetnesanet8962 Год назад

    ዮኔ ጌታ ዘመንህ ጌታ ይባርክ የብዙዎች አበት ያድርግህ ፩እኮነህ ተባረክ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +1

    ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ብቻ ይሁን❤❤❤❤ዮኒዬዬዬዬ❤❤❤❤ዘመን ዘለአለምህ ይለምልም❤በኢየሱስም❤❤ተባርከህ ቅር❤ክፉ አያግኝህ በሰሙ አጥር በደሙ እሳት ይሸፍንህ❤❤የኢየሱስ❤ሰጦታ❤ሰወድህ❤❤❤

  • @MamushaEmmanuel-cq7bz
    @MamushaEmmanuel-cq7bz 2 месяца назад

    ዮንዬ የእኔ አባት በርተ ዎደ ፍት እንጅ ዎዱሃላ የለም

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Год назад

    የኔ በእውነት አንተ የፍቅር አባት ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад

    Enkaen geta redahe Kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Год назад

    እግዚአብሔር አከበራት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Год назад

    Yoni God bless u.more

  • @Jamesnebiltube
    @Jamesnebiltube Год назад +4

    God bless you

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    እግዚአብሔር ድንቅ ችር ነው 😢😢እድል የሚስጥ❤❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Год назад

    Yoni I don't have word to talk about you!!really appreciate God bless you!🙏

  • @Adanchhamza-fc2hz
    @Adanchhamza-fc2hz Год назад

    Begata ❤❤gata hoy 🤲🤲temsgen men yesankal

  • @birukkebedelalego1482
    @birukkebedelalego1482 Год назад

    Wow yone geta abzto ybareke ❤❤❤❤❤

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 Год назад

    Wowww. Yoniye tabreki ❤❤❤❤

  • @wesensileshi8854
    @wesensileshi8854 Год назад

    Yoniyeeeeeee our blessing ❤❤❤❤❤❤

  • @mademade4846
    @mademade4846 Год назад

    ዮኒዬ ተባርከሀል እኮ ❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Год назад

    Tebareku

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Год назад

    ዮንዬ የኔ ድንቂ 💖🥰💖🥰💖🥰💖🥰💖🥰💖🥰💖🥰💖

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад

    ደስየሚልምስክርነት❤።።።።።።።ተባረኩበሙሉ❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Год назад

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @eskindergezahegn2237
    @eskindergezahegn2237 Год назад

    ዩኒተባረክ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👅

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 Год назад

    Tebareki yoniye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @novacell9751
    @novacell9751 Год назад

    ዮኒዬአንደኛነህ❤❤❤❤ተባረክልን

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Год назад

    ዮኒ ጌታ በብዙ ይባርክህ

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 Год назад

    ዘመንህ ይለምልም አባቴ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад

    ዮኒዬዬዬዬ❤❤❤❤

  • @ትጅአበሻ
    @ትጅአበሻ Год назад +1

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ስም ብሩክ ይሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    ዮዬ ለምልምልን

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Год назад

    Yoni yebzuwochi abat zemenh ylemlm sfa wres

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Год назад

    ተባረኩኩኩኩ❤❤❤

  • @Dibora658
    @Dibora658 Год назад

    Tebarke yoniye❤

  • @Tibletkukusha
    @Tibletkukusha Год назад +3

    Beyesusim

  • @zenabulagessa411
    @zenabulagessa411 Год назад +1

    Yoni your our hearo

  • @ለወገኔሚዲያ
    @ለወገኔሚዲያ Год назад +2

    ክብሩን ጌታ ይውሰደው

  • @HannaTesfaalem
    @HannaTesfaalem Год назад

    wow des yelale sergachewn eskay chekowelkow😍😍💙❤

  • @zinashdase5051
    @zinashdase5051 Год назад

    Amen Amen ❤❤

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад

    ተባረክ

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Год назад

    Thank you Jesus 🙏

  • @AsmaAsma-vr1xr
    @AsmaAsma-vr1xr Год назад

    Chirashi 50 bir ibabi begeta beyesusim Yoniye zelalemi ybareki😢🤔🙆‍♂️🙆‍♂️🙌🙌

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Год назад +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Год назад

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Год назад

    የኔ አባት❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Год назад

    እግዚአብሔር መልካምነው

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Год назад

    ዮኒዬ አንተ ትለያለህ እንወድሃለን::

  • @millenyemane
    @millenyemane Год назад

    @ዩኒዬ እድለኛ ነህ ውድድድድድ ❤😍🌹በየቀኑ በምሰማው በማየው ታአምር 😮 ኮሜንት መጻፍ ያቅተኛል እደነቃለሁ #ጌታዬን #አከብራለሁ🙏 ለምልምልኝ የኔ ወንድም❤🎉
    “ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።”
    - ኢሳይያስ 58፥12

  • @bettybetty6858
    @bettybetty6858 Год назад +2

    እኔ እድለኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Год назад

    wwwwwwaaaa dasi.sile❤❤❤❤

  • @saraasaraa1247
    @saraasaraa1247 Год назад

    Yoni love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад

    በ 1 እባብ 50 ብር😂😂😂😂 ይሄ ልጅ ስንተኛ ነው!? 1 ።ኛ። ዮኒ እድሜ ላንተ❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    በውነት ታምራለች❤❤❤

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 Год назад

    ዋዎ ደስ ይላል

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Год назад

    Zamenk yebark yune adega nek

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Год назад

    ዮኒ ልጆቼን adopt አድርግልኝ ወጪአቸውን እችላለው💜😘🙏🙏🙏😊

  • @BISRATGaradaw
    @BISRATGaradaw Год назад

    Glory to God ❤❤❤

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Год назад +3

    😢😢😢😢እህ እናቲችና ሚስቶች እንባቸው ይታበስ ስለ እናትየው ልቤ ተነካ በልጅም በባልም መፈተን እናቴ ያለችበት ሁኔተ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +1

    ተሳክቶልሀል ዮኒ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    😢😢ላልቅስ ወዬስ ልሳቅ አላቅም ሰው ኢየሱስ ካልጎበኘዉ ሕየወት በከቱ ያልቃል😢

  • @genetbedada8846
    @genetbedada8846 Год назад

    i love this family 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Год назад

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ እብብ ወጋዉ😂😂😂😂😂😂 ግን አንተ ከዛ ያወጣህ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤ሆይ አመሰገናለሁ አሜን

  • @mmhh7386
    @mmhh7386 Год назад

    Yoniye❤❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Год назад

    ማለት ነው
    ማለት ነው
    ማለት ነው
    ማለት ነው