8 ጨዋታ 3 ቀይ ካርድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • አርሰናል በዘንድሮ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ባደረጋቸው ስምንት ጨዋታዎች ሶስት ተጫዋቾች በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል።በእነዚህ ጨዋታዎች ደግሞ ክለቡ ሰባት ነጥቦችን አጥቷል።

Комментарии • 9

  • @NathanBerhanu-g9w
    @NathanBerhanu-g9w 8 часов назад +2

    Dagnoch gn betam adkemewenal

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 5 часов назад

    አቤሜሲከኢተርሚያሚዋጫወስዳልሳምትሳመላውሀትራክሰራስለክለብናሰለሜሲየሆነነገርበልበተረፈለምታረገውጥረትእናመሰግናለን

  • @mesfinkebert6502
    @mesfinkebert6502 Час назад

    ሰላም ሰላም አቤ ሳምሪ እንዴትናችሁ ይህ የናተ ነዉ ወይስ

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 7 часов назад

    መፍትሄው አርሰናል ዳኞችን ማስፈረም አለበት

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 5 часов назад

    ሰላም አቤ ሲጀመር ሳሊባም በቀይ ከመውጣቱ በፊት ምንም ትክክል አልነበሩም አርሰናል እንደ ቡድን ያሳዩት ጫወታ በፍፁም የማያምር ቅርፅ የሌለው ነበር ጭራሽ ሳሊባ ሲወጣ ተዝረከረከ። አርሰናል ግን ለምንድነው ትንንሽ ቡድኖችን የሚንቀው የሚሸነፍውም በሚንቀው ቡድነ ነው። ከሳውዝ ሃብተን፣ከሌስተር ጋርም ጥሩ ሳይሆን ነው ያሸነፈው።

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 7 часов назад

    26 ተኛው ደቂቃ ነው ፊሽካው የተነፋው በተረፈ ትክክል ነህ አርቴታ - ዋኔሪ × ፕሬዥር ÷ ቀይ = 2 ፡ 00 ❤

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 7 часов назад

    የእንግሊዝ ዳኞች የአርሴናል ተፎካካሪነት ማየት አይፈልጉም! እንደምንም ለማዳከም ይሰራሉ!

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 7 часов назад

    ዳኞች ሆን ብለው አርሴናል ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ መመሪያ ተላልፎል የሚባለው ነገር እውነት ነው?

  • @YaredB21
    @YaredB21 7 часов назад

    እንግዲህ ጀመረኝ . . .