የምድጃ ዋጋ በኢትዮጵያ የተገጣጠመ / best stove assembly in ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
    የምድጃ ዋጋ በኢትዮጵያ የተገጣጠመ / best stove assembly in ethiopia
    የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
    ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
    ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
    / ermiasfkade
    ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
    ---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
    ------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
    👉 Facebook~~ / www.ermipage
    👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
    #5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
    amzn.to/2LEhpec

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @SBABabba
    @SBABabba 5 лет назад +281

    wow በጣም ያምራል ቀጣይ አረቢያ መጅልስ ሶፋ አልጋ ምናምን እንጠብቃለን

    • @mestehailu2198
      @mestehailu2198 5 лет назад +2

      የኔም ጥያቄ ነበር sab👍

    • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
      @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 5 лет назад +29

      ወዲሜ አተም አላህ በማይወደው መገዲ አትስራ ስት ነገረ ሞልቶ ያማንንም ያአረብ ሴት እየለቃቀምክ አላህን ፈራ ኤረሚን አያህ እስው ብቻውን ነው እሚሰራው ግን ብዝው ተክታይ አለው ሚስትህ ትሁን እህትህ አላቅም ሱመያ አደባባይ ባታወጣት ሴት ልጂ ኩብወረ ናት ያእህትነት ምክሬ ናት

    • @meditube.7206
      @meditube.7206 5 лет назад +2

      @@ኡሙአማር-ጐ3ዀ ሳአህ በትክክል

    • @hadiyaomeremame2368
      @hadiyaomeremame2368 5 лет назад

      ዋው፡በጣም፡ያምራሉ፡እናመስግናለን።

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 5 лет назад

      እናመግናልንበጥም

  • @awetashgidey410
    @awetashgidey410 5 лет назад

    ደስ የሚለኝ አንደኛ ነገርህ ቀጥታ ወደጉዳዩ ትገባለህ ምርጥ ሰው በርታልን እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 лет назад +82

    ፊሪጂ ወይም ተላጃ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ቲቪ ከነማስቀመጫው ብታሳየን ሙምኪን

    • @ሪምነኝ-ኰ6የ
      @ሪምነኝ-ኰ6የ 5 лет назад +3

      ክክክ ሙከየፍ የለም 😂

    • @zenatali7762
      @zenatali7762 5 лет назад +2

      @@ሪምነኝ-ኰ6የ ኪኪኪ ሙከየፍ ሳይሆን ያልኩት ሙምኪን ነው ያልኩት የወሎዋ ማኛ

    • @ሪምነኝ-ኰ6የ
      @ሪምነኝ-ኰ6የ 5 лет назад +1

      @@zenatali7762 😃👍👍

    • @foziyaumair5958
      @foziyaumair5958 5 лет назад

      😂😂😂Ebaken beleshi asetekakeyi yetetekemeshew yesew kanka new

  • @zahrajameel4215
    @zahrajameel4215 5 лет назад

    እናመሰግነለን ኤርሚ፡
    ጊን፡አድረሸውን ሹክ፡በለን፡፡

  • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ

    እህቶቸ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ታዳ ለምን ከዚህ እንሸከማለን

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 5 лет назад +141

    እህቶቼ እባካቹ ምንም አይነት ነገር ከውጪ አትግዙ ብራቹን ቁጥር አድርጋችሁ ብቻ ግቡ ሁሉም ነገር ሀገራችን አለ ለቀረጥ የሚከፈለውኮ ሌላ የቤት እቃ ሙሉውን ይገዛል እና አስቡበት ፕሊስ

    • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
      @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 5 лет назад +4

      የኔ ማር በጣም አመሱግንሻለሁ ግን እኛም ቤተሰቦቻችንም የሚመስለን የውጪ አገር እቃ ጥራቱ ከኢትዮጲያ ይበልጣል ስለምንባልና ይመስለናል ግን ማር እኔም እንደሚመስለኝ ያው ቀረፁ በጣም ያንከፈግፋል ግፍፍ ነው የሚያደርጊት ሁለተኛ ቶሎ አይሰጡም አልደረሰም እያሉ ያንገላታሉ እንጂ የውጭው ጥራት ያለው ይመስለኛል አሁን ግራ ገብቶኛል የልብስ ማጠቢያ ለመግዛት ከዚ ካለሁበት ይሻላል ከኢትዮጵያ ይሻላል እያልኩ ግራ ተጋብቼልሻለሁ ማር

    • @rahwarahwa2494
      @rahwarahwa2494 5 лет назад

      Tiretu gn yleyyal yhager wsht ena yewchi tiru tiret yalew new ehte

    • @rutaruta8150
      @rutaruta8150 5 лет назад

      Ere benatsh sinegerachew aysemum Ethio mnm yelem blew new miyasbut

    • @ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ
      @ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ 5 лет назад

      Hiwet ye mareyame wedaje በጣም ውዴ ተይኝማ እኔማ ተራቆትኩ

    • @msblen6577
      @msblen6577 5 лет назад

      ትክክል ብለሻል እሕት

  • @qatarqatar7782
    @qatarqatar7782 5 лет назад +36

    ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን ወድማችን መልካም ሰው እስቲ በነካ እጅክ ልብስ ማጠብያ ማሽን ከቻልክ አሳየን መልካም ሰው ነክእኔ በጣም ወድጄዋለሁ

  • @rozamohammed1170
    @rozamohammed1170 5 лет назад

    ኤርሚ አንተ የምታቅርብው ነገር በጣም ለየት ብሎ ግልጽ ነው እናመሰግናለን ጥሩ ልጅ ነህ በውነት

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 5 лет назад +71

    እናመሠግናለን ኤሬሚ ምርጥ ሠው 👌ቤት ይኑርን እንጂ እቃ መግዛቱ ቀላል ነው ::

    • @shebreabate2899
      @shebreabate2899 5 лет назад

      እኔው እራሴ ነኝ ትክክክል

    • @ቢትአኢሻዘይኔ
      @ቢትአኢሻዘይኔ 5 лет назад

      እኮ ክክክ

    • @gff751
      @gff751 5 лет назад

      ኢርምየ እና መስ ግን አለን እስኬ የፅጉር ቤት እቃወች ንገርን

  • @tigitube5523
    @tigitube5523 5 лет назад

    ኤርሚየ በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ጊዜ ላይ ነው ያሳወከኝ በቅርብ ላገባ ነው እስኪ ፍርጅ እና የቤት እቃወችንም አቅርብልን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርክልን

  • @maretaaschalew4519
    @maretaaschalew4519 5 лет назад +17

    Thankyou so much ኤርሚዬ የእስቶቩን መልስ አግኝቻለሁ አሁን የቲቪውን እጠብቃለሁ ከ 15 ቀን በኋላ ሀገር ቤት ገቢ ነኝ የእናቴን ቤት ላሳምርላት እስኪ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @lulutube789
      @lulutube789 5 лет назад

      Mareta Aschalew አላህ ያሳካልሽ የኔ ውድ አወ የቤተሠብ ሀቅ አለብን ማሬ

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 5 лет назад

    ኤርሚ ምርጥ ስው በመጀመርያ አመሰግናለሁ
    የኔ ጥያቄ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ብታሳየን
    እና ደሞ ብዙ ይቆጥራል እድ ኤሌትሪክ
    ይህንም ከነማብራሪያው ብትነግረን
    አመሰግናለሁ
    በርታ

  • @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ

    በጣም ደስ ይላል እኔስ እዛው አደኩበት ይሻለኛል ገጠሬ በኩበትና በእንጨት በከሰል ከከከከከ

  • @ስለሰውስለሰውቀድጀልልበሰ

    እናመሰግናለን ኤርሚ ቲቪ አሳየን እባክህ

  • @maithableay5385
    @maithableay5385 5 лет назад +16

    እናመሰግንአለንኤርሚ
    የሶፍ
    የትቪ
    የምጣፎችን
    ዋጋአቅርብልን

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 5 лет назад +1

    የእጀራ መጋገሪ በኢሌቲሪክ ዋጋውን እና ተላጃ ቲቪ የልብ ማጠቤያ ማሽን እነዚህን አስተወውቀን እናመሰግናለን ወድሜ

  • @dembe9740
    @dembe9740 5 лет назад +38

    አርምዬ እናማሳግናለን
    ግን የእንጀራ ምጣድ ብታሳያን በሌክትሪክ ምሳርዉን

    • @rozaroz5553
      @rozaroz5553 5 лет назад

      ምርጥ.ከነዳቦው.3000.ነው.የገዛውት.ካመት.በፊት

    • @ሃያትስደተኛዋ
      @ሃያትስደተኛዋ 5 лет назад

      @@rozaroz5553 እህት ቁጥሩ ካለሽ ብትተባበሪኝ

    • @KadeejaKadeeja-wu6ko
      @KadeejaKadeeja-wu6ko 5 лет назад

      ሃያት ስደተኛዋ እኔም እፈልጋለሁ ቁጥር

    • @dembe9740
      @dembe9740 5 лет назад

      Roza Roz እቴ ካዬት ጋዛሽ ባቅርብ ቃን አጋሬ ስላምጋባ

    • @tigisttadesse6179
      @tigisttadesse6179 5 лет назад

      ሰው ካወቅሽ የተሰራ ከመግዛት በሰው ብር ጨምረሸ ማሰራት ይሻላል

  • @dudukonjo220
    @dudukonjo220 5 лет назад

    ወንድሜይ ዕድሜና ጤና ይስጥክ
    በጣም እናመግናለን ትልቅ ስራ ነው ፈጣሪ ያሰብከው ያሳካልህ

  • @zinetlovetube6166
    @zinetlovetube6166 5 лет назад +21

    አድራሻውን አስቀምጥልን ኤርሚ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @lubabaahmsd8153
    @lubabaahmsd8153 5 лет назад

    ኤርሜ ከልብ እናመሰግናለን በርታ እቁ ወዲማችን እና ያረቢያ መጂሊስ ከነምጣፋ እና ቀሳላ ዋጋ ብታቀርብልን ደስ ይለናል ብዙ እህቶች እንፈልጋለን

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 5 лет назад +5

    ወድም ድሥጥ የእጀራ መጋገረያ የለትሪክዉ ጠይቅልን

  • @almneshnesile7109
    @almneshnesile7109 5 лет назад

    በጣም ነው ደስ የሜል ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ
    @ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ 5 лет назад +7

    ኢርሚ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብልን አብሶ ለኛ ለስደተኞች በርታ ቀጥልበት

  • @fremolo1288
    @fremolo1288 5 лет назад

    መረጃህ ጥሩ ነው ኤርሚ ግን ሰፋ ይላል የሚለውን ቃል በቁጥር ማለት በሳንቲ ሜትር ብትነግረን አሪፍ ነው

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 5 лет назад +28

    ኤርሚ የዶሮውን አፍጥነው pls

  • @ame7696
    @ame7696 5 лет назад

    ኤርሚ ለሀገራችን እረጅም እድሜ የሚኖረውን ቲቪ አፍጥነው

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 лет назад +11

    የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጠይቅልን እውነት ለመናገር ማብሰየው በጣም እርካሽ ነው

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 года назад +1

    የምትናገረውን ሙዚቃው ጋርዶታል

  • @tigistqsfqw9359
    @tigistqsfqw9359 5 лет назад +5

    ኤርሚ እናመሰግናለን በርታ የምታቀርበዉ ሁሉ ጠቃሚ ነዉ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እናመሠግናለን ኤርሚ ሠላምክ ይብዛ

  • @መቅደስደጄን
    @መቅደስደጄን 5 лет назад +7

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
    TV እና ቤት ዋጋ በነካ እጅህ

  • @meseretsefia298
    @meseretsefia298 5 лет назад

    ዋው በጣምደስ ይላል ኤርሜ ወንድማችን

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 5 лет назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ በነካ እጅህ ከኤግዝቢሽን ውጪ የት እንደሆነ አድራሻውን ጠቆም አርገን

  • @አለለኔየተሻለነገርእግዚአ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዋጋውም አሪፍ ነው

  • @nebyatkesela4342
    @nebyatkesela4342 5 лет назад +5

    ዋው በጣም አሪፍ ዋጋ ነው የቲቪ ዋጋውን እንድትነግረን ወንድም ኤርሚ እናመሰግናለን!

  • @izziharbintislam3439
    @izziharbintislam3439 5 лет назад

    ወንድማችን አሏህ ይስጥልን ወላሂ ሁሌም ማያት እምፈልገውን ነገር ነው እያየው የለውት እና እናመሰግናለን
    በጉጉት እየጠበኩኝ ያለውት ነገር ቢኖር የብፌ ሁኔታ ማወቅ እፈልግ ነበር በሂደት ብታቀርብልን ደስ ይለናል ወንድማችን ኤርሚ

  • @HabeshawitHabeshaGmailCom
    @HabeshawitHabeshaGmailCom 5 лет назад +9

    Thanks ermi lelam eqa entebikalen ሌላው ከ ኤግዚብሽን ዉጭ ምርታቸዉን የት ማግኝት እደምንችል አድራሻ ብታስቀምጥልን ??????

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 лет назад

      የልብስማጠቢያማሽንጠይቅልንን??

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት

    ዬት አካበቢ ነዉ ቁጥረቻዉም አሰቀምጥልን መግዛት እፍልገለው

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 лет назад +1

      ኢግዝቢሽንማእከል ነው

    • @saadamohammedmohammed6201
      @saadamohammedmohammed6201 5 лет назад +1

      @@bltanyagetachew6659አ አ የት ሰፈር ነው ይቅርታ ስለማላቀው ነው

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 лет назад +2

      እስቴዲየም አካባቢ ነው ኢግዚቢሽን ማእከል አደባባይ ጋር አሁን ተቀያይሮ ይሆን ግን አካባቢው እየተሰራ ስለነበር

    • @انازهره-و6ظ
      @انازهره-و6ظ 5 лет назад +3

      @@bltanyagetachew6659 ትክክል ነሽ እስታድየም ነው ግን የኤግዜብሽን ማእከል ነው በተለይ ቱሩኮችና ህንዶች በብዛት የእቃ አይነት ይዘው ይገኛል ኤግዜብሽን ማእከል ሁልጊዜ የለም ለበአል በቻ ነው ከባእል በፌት ተከፋቶ ለአንድ ወር በቻ ነው።

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 лет назад +1

      @@انازهره-و6ظ አወ ሁሌ የለም ለበአል. ነው የሚያዘጋጁት ማማዬ

  • @fasikaderso8262
    @fasikaderso8262 5 лет назад

    wowበጣምአሪፍነው ወይ ሐገሬ አድገሽልኛል

  • @በላይነሽአሊናይሪያህ

    እግዛብሔር ይስጥህ ወድም እናመሰግናለን የልብስ ማጠቢያውን ማሽን አሳየን የሁሉም ፍላጎት ነው

    • @maramahmed8991
      @maramahmed8991 5 лет назад

      ውይኔበጣምደስይላአናመሰግናለንአገሬበሰላምለመግባትያብአንገዛለንወንድማችን

    • @AMDOO-zk1dz
      @AMDOO-zk1dz 5 лет назад

      Enmsgenln gen wdi naw batm.

  • @zemzemgsgddd9894
    @zemzemgsgddd9894 5 лет назад

    ዋው ያምምራል ኢሻአላህ ያገር ሰው ይበለን

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 5 лет назад +5

    ማሻአላህ ብጣም ውድጅዋልሁ ኤርሚ ብጣም እናምስግናል ምልኽካም ስው❤🙏👌👏🇪🇹

  • @lm6771
    @lm6771 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወድም አላህ ላገራችን ያብቃን እጂ ኢሻአላህ ወላሂ በጣም ነው ማሥበው ግን በዚ መግዛት እደገና ወደዛ መላክ ዳገት ነው አገር ላይ ይሻላል ትንሽ እቆያለው ብቻ ኢሻአላህ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 5 лет назад +14

    ውድ ስደተኛ ጓደኞቸ ሀገር ልገባ ነበር እናም ካርቦ ላድርግ አላድርግ እያልኩ ነበር ሁሉም ነገር እዛው አለ ግን እዛ ስንሄድ መግዛቱ ይከብደናል እዚህ ግን ምንም አይመስለንም ብቻ ውዶቸ ብሬን ጨብጨ እዛው ልግዛ ዋላ እዚሁ ልግዛና ካርቦ ላድርግ?

  • @woinshelsemu684
    @woinshelsemu684 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን በጣም እፈልገው ነበር

  • @usmansa4709
    @usmansa4709 5 лет назад +4

    በጣም ሀሪፌ ነው ስልክ ቁጥሩ እና ቦታውን ንገረን ስንመጣ ወደ ክፍለ ሀገሪ ስንሂድ ገዝተን እድንሂድ

  • @zaharazahara73
    @zaharazahara73 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን ግን ከኤግዚቢሽን ውጭ የሚገኝበትን ቦታ ጠቁሙን ደሞም ቲቪ ፍርጅ የልብሥ ማሽን የመሣሠሉትን ማየት እንፈልጋለን

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 лет назад +4

    የErmi the Ethiopia ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት

    • @hayah7816
      @hayah7816 5 лет назад

      RESHAD APP ፍ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 лет назад

      እውነትአገራችንብንገዛይሻላልልል

  • @brtukantaye788
    @brtukantaye788 5 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад +4

    ኤርሚዬ አመስግናለው

  • @alhamdulillah3178
    @alhamdulillah3178 4 года назад +1

    ለመርጃህ አናመሰገናለን ከልብችን

  • @kbkb959
    @kbkb959 5 лет назад +6

    ዋዉዉ በጣም ጥሩ ነገር እያሳየኸን ነዉ እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @الحمدللهالحمدلله-ص6ع5د

    የካሀ ረባምጣ ድመግዛት እፈልጋለሁ አሳዩኝ ዋጋዉስ ስትነዉ የካሀረባ ፉሩን የወጥመስሪያ በጋዝ በካሀረባ የሚሰራ በሉለቱም የሚሰራ እፈልጋለሁ?????????????????????????

  • @zadzad3423
    @zadzad3423 5 лет назад +6

    Wowwwww betame enmsgenalen des yelale erkashem new Enda Egzihaber fikad ke 3 wer bohala gezalhu

  • @tigstail3381
    @tigstail3381 5 лет назад

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @እሥላምነውሂወቴጀነት-ኘ7ቈ

    በአላህ የቤት እቃ ትንንሺ ማሺኖቺ አሣየን

  • @ethiopianlove6784
    @ethiopianlove6784 5 лет назад

    እናመሰግናለን በቀጣይ አረብያን መጅልስ እና አልጋ እንጠብቃለን

  • @seadaomerseadaomer2204
    @seadaomerseadaomer2204 5 лет назад +5

    ዋጋው አልተሰማኝም ትላክሱነው እሚሰማኝ ለኔ ለወደፊቱ ትላክሰ ባታደርግ ይመረጣል እንደኔ ተግባሩን በደንብ እንዲሰማን ኤርሚየ

  • @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
    @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020 5 лет назад

    እናመሰግናለን ቀን ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ትግስትአሸናፊ
    @ትግስትአሸናፊ 5 лет назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ሶፍ አልጋ ቢፌ በካሬ ስንት እንደሆነ እንጠብቃለን 💓💓💓💓

  • @kedirwollo8967
    @kedirwollo8967 5 лет назад

    ጥሩናጥራትያለው ብራድማንነው ማንኛውንምኤሌክትሪእቃለመግዛት በተረፈእናመሰግናለን

  • @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት

    ሰላም ኤረሚ ድምፅ የለም ዋጋውም በደምብ አይታይም እኮ በረታ

  • @ሀቢባነኝየቤተሰቦቸናፊቂ

    በጣም ነው እምናመሰግነው

  • @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ
    @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ 5 лет назад +6

    አይዞህ በርታ ወንድሜ እድግ በይልኝ ኢትዮጲያየ የሚቀጥለውንም እጠብቃለን

  • @marrymarry9447
    @marrymarry9447 5 лет назад

    ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን አተ መልካም ሰው ነህ አቦ ምችት ይበልህ ውድ ውድማችን

  • @jdvd3297
    @jdvd3297 5 лет назад +12

    በማንኝዉም ጊዜ ይገኛል ከተገኘስ በምን መልኩ ነዉ ስልክ ቁጥር ብታስ ቀምጥልን ወንድም በጣም ጥሩ ነበር

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 4 года назад

    አሪፍ ነበር ግን ድምፅክ አይሰሰማም ሙዚቃዉን ለመቀነሥ ሞክር

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 5 лет назад +10

    ኤምዬ የት ነው ቦታው

  • @hanahancho6394
    @hanahancho6394 5 лет назад +1

    Wow ermiእናመሰግናለን ከቻልክ በሚቀጥለው የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች አሳየን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +8

    ያምራሉ።።እረ።እህቶቼ።አትሸከሙ።ከዚህ።።ሁሉም።ነገር።አለ።ሀገራችን።።።።።።በውነት

  • @lemlem1160
    @lemlem1160 5 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @nadeyatube6364
    @nadeyatube6364 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ዎንድማችን ቀጣይ አረቢያ መጅሊስ እነ ቴሌቭዢን እንጠብቃለን

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚዬ

  • @ኢክኢክ
    @ኢክኢክ 5 лет назад

    የትነዉ።ያለው አሁን።ንገሩኝ።እፈልጋለሁ።አገርቤት።ለማስወረድ።ንገሩኝ።

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 5 лет назад

    ጠይቅልኚ የልብስማጠቢያ በጣም ጥሩ የሚባለው ውድ ያልሆን ዋጋ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 5 лет назад

    በጣምጥሩነው,አነመሰግነል

  • @ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ

    አሪፍነውእናመሰግናለን

  • @meronfikadu2714
    @meronfikadu2714 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @rewdrewd7295
    @rewdrewd7295 5 лет назад

    የመሳሪያውን ሙዚቃ ብታስቀርልን ለሙስሊም ተመልካቾችህ ብለህ በጣም ይረብሻል ።በጣም ጥሩ ነገር ነውያሳየኸን

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    በቅርቡ ኢትዮጵያ እገባለሁ ግን ቦታ የትነዉከሀገሬእገዛለሁ

  • @sammeramamkdjd6555
    @sammeramamkdjd6555 5 лет назад

    ኤርምየ በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ ስልካቸውን አስቀምጥልን

  • @meronmarumaru9590
    @meronmarumaru9590 5 лет назад

    ኤርሚ እናመስግናለን ግን 4ቱም በጋዝ የሚስራየለውም በተረፈ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልክ

  • @magalienassar9791
    @magalienassar9791 5 лет назад +1

    Enamsegnaln Ethiopia new selk kuturn en adershawn ke yekrta ga

  • @azizamuhammed4943
    @azizamuhammed4943 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድም በጣምጥሩዋጋ ነው ከዝህ ይሻላል

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh5757 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @gelilasweet6594
    @gelilasweet6594 5 лет назад

    እስኪ አንዳንዴም ስልካቹ አስቀምጡልን እኛ ከዚህ ተሸክመን መምጣት አንችልም ደሞ ከቀረጥም ክፍያ ተገላገልን

  • @هديه-ز1ح
    @هديه-ز1ح 5 лет назад

    ያለሙዚቃ ለምን አታቀርብም እኛ ሙዚቃ መስማት የማንፈልገው እደት አድርገን እነከታተል

  • @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @fafibintseidkeasossa3091
    @fafibintseidkeasossa3091 5 лет назад

    ኤርሚ ለሠጠህን መረጃ ከልብ አመሠግናለሁ ለቀጣይ ከቻልክ የወፍጮ ቤት እቃ ብታሳውቀኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @ገኒነኝስደተኛዋስንቄማርያ

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለን
    ስፍልገው የነበርውን ስላመጣህልኝ

  • @እማምላክበምልጃሽአትለይኝ

    ኤርምየ በጣም መልካም ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እደት አባቱ ያማምራል በጣም ምርጥ

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 10 дней назад

    ዋው በጣም ያምራል ቆይ ትንሽ እነስራ እነገዛለን ወንድሜ እናመስግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 лет назад

    እናመሰግናለን ኤርሚ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው የምን እቃ ከዚህ መንኳተት ነው ብሬን ቋጥሬ እንደደረስሁ መግዛት

  • @ccvbjn5762
    @ccvbjn5762 5 лет назад

    የቱርክ ዕቃከ ሲንናከቻይና አይሻልም ጥራት ኢጣሊያና ጀርመኒ ካለ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው እንግዳውስ ከውጭ አንገዛም ካገራችን ስንገባ እንገዛለን እናመሰግናለን
    ግን በግልዝ ይሻል ይመስለኛል ምክኒያቱም ኤሌክትሪክ በጣም ውድ ኢ/ያ ውስጥ
    ገዙም ውድ ቢሆንም
    ኤሌክትሪኩ ግን በጣም ውድ ነው

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 5 лет назад

    ኤርሚ በፈጠረህ አድጥያቄ ልጠይቅህ ፊቴ በጣም እየተደበደበ ያሣክከኝ አል በፈጠረክ መላበለኝ በ20 አመቴ ፊቴ ብልሽት አለብኝ ግራ ቢገባኝነው

  • @asdfghjkasdfghjk7594
    @asdfghjkasdfghjk7594 5 лет назад

    ኤርምዬሰላምህ ብዝት ይበል እግዝአብሔር ይመስገን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እስክ መልካም ፈቃድህ ብሆን ስልክህን ብትሰጠኝ ቅርብ ቀን ገብነኝ እባክህን እንደትላግኝህ ???

  • @beydomuze5150
    @beydomuze5150 5 лет назад

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር ደውለን ለመግዛት እና ቦታውም የት እንደሆና እስኪ ኤርሚ የአንተን ስልክ ቁጥር ለክልኝ በውስጥ መስመር የኔው ስልክ 0509420481 ነው

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 5 лет назад

    ኢረሚ፣በጣም፣አመሰግናአለው፣ቅንመሆን፣ለራሰነው፣ግፍበት፣ዎጋ፣አለው