በፍርድ ቤት ጉዳያችን በውሳኔ ሲጠናቀቅ ልናስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች Higenbetegebar Law Chilot

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 38

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад +2

    ጠበቃ ዳንኤል አላህይጠብቅህ እውነት እና እዝነት ሁሌም ከአንተ ጋርይሁንልህ ።ዘሮችህን አላህ ይባርክልህ ።መንገድህን ሁሉ የተሥተካከለ ሀሢድ ምቀኛህ ከጫማህ ስር ያድርግልህ።አሚን።

  • @mekuanent8220
    @mekuanent8220 Год назад +4

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @chombetube9016
    @chombetube9016 2 года назад +7

    ወንድሜ እኔ በህግ የሰለጠንኩ ቢሆንም ለጊዜው እየሰራሁበት አይደለም። ይህ ማለት ግን የተማርኩትን ረስቼዋለሁ ማለት አይደለም። በተለያዩ የራሴና የቤተሰብ ጉዳዮች ክስ፣መልስ፣ ይግባኝ በማዘጋጀት ፍርድ ቤት ቀርቤ እከራከራለሁ። በዚህም ሂደት ውስጥ በርካታ በህግ ያልተፈቀዱ በደሎች በዳኞች ተፈፅሞብኛል። ይህ ደግሞ የሚሆነው በዛኛው ወገን ያለው ጠበቃ በሚያመቻቸው ህገወጥ ተግባር ነው። የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ 2 ዳኞችን ከስሼ ከ1 ዓመት በላይ ዘግይቶብኛል።አሁንም አልተወሰነም። በቅርቡም ሌላ ዳኛ ወላጅ እናቴ ላይ በሀሰት ፈርዷል። ይግባኝ ብንጠይቅም ይኸው ጠበቃ እግር በእግር ተከታትሎ በመምጣት አያስቀርብም በማስባል አዘግቶብናል። መንግስትም ፍርድ ቤት ውስጥ አንዳንድ ዳኞች በግቦ እንደሚፈርዱ ተገንዝቦ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ የፀረ የ ሙሰና ቢሮ ከፍቷል። ታዲያ ለምንድነው በሀቅ የምትሰሩት ጠበቆች በማስረጃና ክትትል ሊደረግበት ቢችል ውጤት ሊያመጣ የሚችል ጥቆማዎችን ለመንግሥት በመስጠት የፍትህ ስርዓቱ ላይ የተጋረጠውን አደጋ ልትታደጉት ያልቻላችሁት? በአሁኑ ሰዓት እኮ ጠበቃ የሚፈለገው ህግ ስለሚያውቅ ብቻ ሳይሆን በአቋራጭ የሚጨርስ ጉዳይ ገዳይ ከሆነ ብቻ እንደሆነ አብዛኛዎቻችሁ ታውቁታላችሁ።

  • @MelakuKiranch
    @MelakuKiranch Год назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ለምታደርግልን አስተምህሮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ!!!
    የኔ ጥያቄ በስር ፍ/ቤቱ ለመጨረሻ ውሳኔ ምስክር ተደመጠ ከዛ ዳኛው ለተከሳሾች መከላከያ ያቀርቡ እንደሆነ ሲጠይቋቸው የለንም ወይም አናቀርብም አሉ ቀጥሎ በውሳኔ መዝገቡ ተዘጋ ሆኖም ከሳሽም ውሳኔውን ስላመኑበት ይግባኝ ሳይሉ የተከሳሾችን የይግባኝ የመብት 60ቀናቶች ጠብቀው አፈፃፀም ለማስከፈት በሄዱበት ቀን ተከሳሾች ጠበቃ ቀጥረው ለየሰግባኝ ብሎ ቀረበ ዳኛውም አፈፃፀም እንደሚያግደው እና እንደማይችል ነግረው አሰናበቷቸው እናም ከሳሽ አፈፃፀሙን ለማስተግበር ይረዳ ዘንድ በተከሳሾቹ ስም የሚገኝ ማንኛውንም ንብረት በማፈላለግ በነበሩበት ሁነረታ ላይ ተከሳሾች ከ ፍርዱ 1 አመት በኋላ የይግባኝ መልስ ሰጭ ወረቀት ከከፍተኛ ፍ/ቤት ይዘው መጡ በይግኛቸወ የቅሬታ ዝርዝር እና ውድቅ ይደረግልን ብለው የታችኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ በመቃወም የጠቀሱት ፁሁፍ ቀድወውኑ ሊጠየቅ ወይም በመከላከያ መጠየቅ የነበረበት ሆኖ ሳለ ይህን ጉዳይ ሰበር ሰሚ ችሎት እንዴት ሊቀበለው እንደቻለና የይግባኝ ግዜውስ ያለገደብ እንዴት ተቀባይነት እንዳገኘ ብታብራራልኝ ከምስጋና ጋር!
    ኤዶም

  • @sebleworkdemissie3680
    @sebleworkdemissie3680 Год назад +1

    የተከበሩ አቶ ዳንኤል ትምርቶን እከታተላለሁ በጣ ደስ ይላል በርቱ አንድ ጥያቄ እለኝ ይግባኝ ለመጠየቅ ቀነገደቡ ምን ያህል ቀን ነው ?

  • @mathewostube8934
    @mathewostube8934 2 года назад +2

    በርታ አባቴ የእዉነት ምክርህ ተመቸኝ በታም አመሰኛለሁ ዎንድሜ

  • @kirubelabate876
    @kirubelabate876 Год назад +1

    በውርሰ ክርክር ላይ እያለን ዳኛው የሰው ምሰክር ሳይጠይቅ ውርሰ አጣሪ ሳያዝ ውሳኔ መሰጠት ሰልጣኑ አለው ?

  • @adamdefar9164
    @adamdefar9164 4 месяца назад

    እናታችን ከሞተች 30አሜት ሆኗታል አባታችን ለላሴት አግብቶ 6ልጆች። ወልዷል አሁን አባታችን። 9:47 በድንገት። ከሞተ 2 አመቱነዉ። ሽማግል 4 ጊዜ ልከን ልቀበሉ ከልቻሉም አሁን በህጋዊ መንገድ ለመጠየቅ አስበን አካሄዱን እንድያ ስረዱን ፈልገን ነው። ክቡር ዳኛ

  • @AzebElisho
    @AzebElisho Месяц назад

    ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?

  • @mihretmengistu91
    @mihretmengistu91 2 года назад +1

    እውነት ብለሻል በኔም ደርሷል የዳኛ ጉባዬ የት ነው የኔ ህት

  • @EndalkachewTaye
    @EndalkachewTaye 6 месяцев назад

    ይግባኝ ክስ ወይም የተሻረ ወሳኔ ወይም በቃል ክርክር ይደረግ ብሎ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔወን ከአሰማ በሓላ ወደ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቃል ክርክር እንዲደረግ ከሳሽ ክስ መመስረት ያለበት እስከ ስንተኛው የጊዜ ወይም የቀነ ገደብ ነው ክስ መመስረት የሚችለው ይርጋ አለው ወይ ??

  • @senaitseyoum3596
    @senaitseyoum3596 7 месяцев назад

    አድራሻዎትን ወይም የስልክ ቁጥር

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +1

    Ebakachu frd bat wst yeteqoqomew tseremusna fetarin bemefrat ena lehlinachu stlu yehzbun eroro bemesmat ftawi sra srulet!!!!!

  • @አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ

    የተከበሩ የህግ ባለሙያ እባከወ ቁጥረወትን እፈልጋለሁ እኔ

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 8 месяцев назад

    የቤት ውርስ የፍርድ ቤት ውሳኔ ለክፍለ ከተማ የሚሰጠው ኦርጅናሉ ነው ወይስ ኮፒ እባኮህ ጠበቃ ዳንኤል መልሱን ይመልሱልኝ ጨንቆኛል ኮፒ ከሆነ ብጠይቅ ይመልሱልኛል ኦርጅናል ?

    • @zemzemdawud1004
      @zemzemdawud1004 Месяц назад

      ውሳኔው ከተወሰነ በኃላ ለምትፈልገው ቢሮ ሁሉ ሪጂስተር ክፍል ይፅፉልሀል ለወረዳ ለክፍለከተማ እንዲሁም ለሌሎችም ይፅፉልሀል

  • @fatimafatima7860
    @fatimafatima7860 2 года назад +1

    Selam.btame.arife.merja.new.ade.truaka.aleg.Selegeda..merja.efligaliwrg?

  • @kebedeab2008
    @kebedeab2008 Год назад

    አንድ ዳኝነት ስርዓት ወይንም ፍርድ ፍፃሜ ያገኘውን መሬት ደን ነው አይደለም የሚባላውን ክርክር ከሳሽ መጀመሪያ ስለተሸነፈ ሌላ ከሳሽ መልምሎ ከረጅም አመት በሃላ ብከስ ተከሳሽ ወይንም መሬቱ በቀድሞ ፍርድ ፍፃሜ ምክንያት እየተጠቀመ ያለ ተከሳሽ ምን ዓይነት መልስ ይሰጣል??

  • @nafkotbogale489
    @nafkotbogale489 2 года назад

    የው ርስ ጉዳይ ላይ ልጅ ሆኖ ያለ መውረስ ይኖራል? አመቱ በብዙ አልፏል እባክዎ ንገሩኝ

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад

    አንድ ሠው መሬቴ ተገፍቶብኛል ተብሎ ለመክሠሥ ከተገፋበት እስከ ሥንት ጊዜ ነው።ይርጋ ያግደዋልወይ?ካሣ ያሥፈልገዋል ወይ?ምሣሌ የተገፋው ቦታ 30ሣንቲም በ10ሜትር ቢሆን ምን ማድረግ አለብን?

    • @abetube6183
      @abetube6183 2 года назад

      የገፋሀውን ቦታ ሲስተካከል ነው የሚረጋው

  • @astersibeyn9540
    @astersibeyn9540 2 года назад

    የማማከር አገልግሎት ከሰጠክ ስልክህን ማስቀመጥ ከተቻለ

  • @bekalukassahun387
    @bekalukassahun387 2 года назад

    ጠበቃ ይደራደራል እንደማሸንፍ እርግጠኛ የሆንከውን ሲሸነፍ ምን ይሉታል ሽጦን ነው እንጅ

  • @bedretio
    @bedretio Год назад

    እኔ ችሎት ለይ ቆሜ ተፈረደልኝ ከዘ በሌለውበት ፍርዱን ቀየሩት ኦሮሚየ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj Год назад

    እውነት የለም ማርያም እንብላው ናቸውገንዘብ ብቻ አይ መቃጠል ደሙ ኢትዮጵያ 😄😄😄

  • @temesgengetahun2049
    @temesgengetahun2049 11 месяцев назад +1

    Kawsana' bawala yigeba lamaxayake ya kane gadabe a'la enda

  • @chombetube9016
    @chombetube9016 2 года назад

    ምነው ወንድሜ ጥያቄዬ ግልፅ አይደለም እንዴ?

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  2 года назад

      ሰላም፣
      ጥያቄ አልመሰለኝም። የፍርድ ቤት ተሞክሮህንና አስተያየትህን ማቅረብህ ጥሩ ነው።
      ጥያቄ ካለህ በግልጽ አጠር አድርገህ አቅርበው።

  • @bedretio
    @bedretio Год назад

    ቁጥርሂን ለክልኝ

  • @AzebElisho
    @AzebElisho Месяц назад

  • @nebereteneberete5647
    @nebereteneberete5647 2 года назад

    እኔ አልኝ አስትይዬት ተሞክሮም

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    Programh astemarina Teqami neaw!!!!!

  • @mesfinababekedirkemal6773
    @mesfinababekedirkemal6773 2 года назад +1

    በጠም አርፍ ነው ሁለት ማንነት የለው ሰው ማለትም የገብቻ ስሟ ሀያት መሀመድ አረቡ ይበለል ሌላኛው ሥሟ ደግሞ ሀያት እሼቱ ከበደ ይበለል ይህ በክስ ግዜ በጠም ፈትኖኛል የጋራ ንብረቱ/ገንዘብ የስቀማጠችው በበንክ ሀያት እሼቱ ከበደ በሚል ስሆን ክሱን የከፈተቹ ደግሞ ሀያት መሀመድ በሚል ነው ይህንን ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ደኛ በስረደም ሀሰቤን ውድቅ አድርጎብኛል ወንድሜ ምስክርህን እፈልገለሁኝ

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  2 года назад

      በህግ ፊት ሰው ሁለት ስም ሊኖረው አይችልም። እርሶ እንዳሉት በሁለት ስም ተጠቅማ ከሆነ ወንጀል ስለሆነ ለፖሊስ ጥቆማ ያድርጉ።

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 4 месяца назад

    answer it on e-mail

  • @AzebElisho
    @AzebElisho Месяц назад

    ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?