የዘመናዊ ቲቪዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price of Modern Television In Ethiopia 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Check out this video. • የዘመናዊ ቲቪዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Merkato Tube

Комментарии • 166

  • @Justin_Jhonson
    @Justin_Jhonson 2 года назад +9

    ወጣቱ ጥሩ የማብራራት ችሎታ አለው። ግን ገለፃው ላይ አብዘሀኛው ህብረተሰብ እንዲረዳው በአማርኛ ቋንቋ ቀለል ያለ የአገላለፅ መንገድን ቢከተል በጎ ነበር። ቻነላችሁም ባለመደብሩም ትመሰገናላችሁ። በርቱ 👏👏👏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +80

    ጌታ ሆይ ምን እንዳለ እራሱ አልገባኝም እባካቹ እንግሊዘኛ ሳትጠቀሙ ለማስረዳት ሞክሩ 😕

    • @mohammedkhirfan4579
      @mohammedkhirfan4579 2 года назад

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
      @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 года назад +1

      ደምሪኝ እማ😂😂👊👊👊💪

    • @rosarosa3071
      @rosarosa3071 2 года назад

      eko weyy

    • @edrisjama8890
      @edrisjama8890 2 года назад +4

      እህትዓለም ሀገሪቱን እየመራን ነው . የህዝብ ተወካይ ነን ባዮችን ጨምሮ የፖለቲካ ምሁራኖቻችን አያይዘሽ , ሁሉም እኔ ልሰማ የሚል ውድድር , አዋቂ የሆኑ እየመሰላቸው ጉራማይሌ እንግሊዝኛ እየተጠቀሙ ወጣቱን ያን እንዲያንጸባርቅ ለዚህ ስላደረሱት መጨረሻው ይሄ ሆነ::
      የህዝብ ምክር ቤት ውስጥ አፈኞቹ ከመሪው ጭምር የኢትዮጵያንህዝብ እጅግ ብዙ የሆነውን ገጠሬ የሆነውን እንኩዋ ሲያናግሩ ማን እንደወከሉ ትዝ አይላቸውም , ይህ ወጣት ያደገበት ስለሆነ እና መሰሎቹ ሲናገሩእንደለመደው ሆኖ ይመስለኛል, እንቺ ግን እውነት ብለሻል

    • @adisenager6662
      @adisenager6662 2 года назад

      😂😂😂😂😂

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 2 года назад +13

    ቴሌቪዠን ይሄን ያህል ልዩነት እንዳለው አላውቅም ነበረ ። የሽያጭ ሰራተኛው ስለ ሚሸጠው እቃ ያለው እውቀት የሚገርም ነው ። በቂ መረዳትን አግኝቼአለሁ ።

    • @Nono-sj5iq
      @Nono-sj5iq 2 года назад

      ምነው በአማርኛ ብታስረዳን ወንድም

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 2 года назад +6

    መራካቶ እናመሰግናለን የልብ አድረስ የሁላችንንም ጥያቄ በአነድ ጨምቅ አድጎ አሚጣይቃችው አጥርምጥን ባለች ስአት 👍👍👍👍👍 እሰኪ ደሞ ፊሬጂ ውሀ ማጣሪየና በርዶ መፈልፈልያ ያለው አሳየን

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +16

    እረ 55ኢንቺ ስማር ሳምሰንግ 350ዲናር ነው ወደ ዶላር ሲቀየር 500ዶላር በባንክ እንኩዋን ቢመነዝ 25ሺ ነው 🤔ይሄ ደግሞ ያለው 55ሺ እስከ 70ሺ ደፋር ካለሁበት አገር ይዤ እገባለሁ

    • @zolatedla374
      @zolatedla374 2 года назад

      እውነትሽንን ነው 100ዲናር 327 ዶላር ነው
      350kd =1144.5 dollar ይቺን በፈለግሽው አባዢው ታገኚዋለሽ ገብቶሻል

    • @nanacell823
      @nanacell823 2 года назад

      Kertu newa wegebshin mekortew eko eje eze erkash new wy etyopiyaye damo betam new keret meyaskeflut

    • @esramedia8466
      @esramedia8466 2 года назад

      @@nanacell823 አንድ ሻንጣ እና አንድ ቲቪ ይዞ መግባት ይቻላል እኮ

    • @Ethiopia.143
      @Ethiopia.143 2 года назад

      @@zolatedla374 እውነት ነው ድናሩን ወደ ዶላር ትልቅ ስህተት አለ 1kd 3,27 ነው ስለዚህ 350×3,27 ማባዛት ነው ግን ቲቪውን ከ350 በታች ሊገኝ ይችላል ባይ ነኝ እናመሰግናለን

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 2 года назад

      @@Ethiopia.143
      ጨመረ እንዴ ማማዬ
      ከሳንት በፊት 1kd በ240 ሊኬ ነበር አሁን ጨመረ ማለት ነው ና ቲቪ ጀሞ ከዚ ብንወስድ ይሻለናል ኪሎ ብዙ እንዳይቆርጠን ሀገር ቤት ስንገባ አያስከፍሉንም? ንገሩኝ ውዶች ?

  • @ሰላም-አ3ከ
    @ሰላም-አ3ከ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ስላቀረብክልን አሁን ደሞ ባጃጅ አቅርብልን

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад +3

    ግን english mix.. no አማረኛ ተጠቀሙ ሁሉም አይገባውም any way tanks 👏

  • @zufandejenebacas
    @zufandejenebacas 2 года назад

    Thank you for sharing

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад +3

    እረ በጣም ውድ ነው ይሠበራል እጂ ከዚ ይዞ መሄድ ሣይሻአል አይቀርም

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 года назад

    ልጁ ስያምር ድምፁ ማራኪ ዝርዝር አድርጎ ነው የነገረነን እናመሰግናለን መርካቶ ቱብ

  • @ኢክሩ-ጀ8ዘ
    @ኢክሩ-ጀ8ዘ 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ በርቱ

  • @merameberaham8529
    @merameberaham8529 2 года назад +1

    እናመሠግናለንን መርካቶው

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 2 года назад

    ሰላም ናቸው እኔ የምፈልገው 55 ኢች ነው ስት ነው ወዴሜ እግዚአብሔር ሀገራች ሰላም ያርግልን

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr 2 года назад +8

    እ 260ሺ ብር ነው ያልከው?
    ማለት መንግስታሰማያትን እናይበታለን እንዴ🤔

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 2 года назад +1

    ለዛ እኮነዉ የተከለከልነዉ እኔ ገዝቸ ምን ላርገዉ

  • @estifanosaddis6401
    @estifanosaddis6401 2 года назад +2

    ke 3 amet befit 13,500 yegezahut 32inch LG smart tv ahun 26,000 birr 🤔 🤗

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 2 года назад +4

    የሚሸጠው ልጅ ግን ቲቪ ነው ወይስት just ነው የሚሸጠው?ምን አጋጥሞት ነው

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Год назад

    በጣም ያምራል

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    የምትሸጠው አገላለፅህ በጣም ግሩም ነው ጎበዝ!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    እናመሰግናለን መርካቶ 👏

  • @letageze
    @letageze 2 года назад

    ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጄዋለሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ፈልጌ ነው እሱም እኔ አንድ 55 inch Hisense Android ስማርት ቲቪ ነበረኝ ሪሞቱ ተበላሸብኝ ወይም አልሰራም አለኝ ሌላ ለመግዛት ከየት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁምኝ

  • @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ
    @ወለተስላሴ-ፈ4ጨ 2 года назад

    እናመሰግናለን ከምር ውጭ ላለነው አሳየህን

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 года назад

    Yemr thanks
    I have got a lot 👍😍

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 Год назад

    ገለፃው ደስ ይላል

  • @hybye345
    @hybye345 Год назад +1

    አሏሁከሪም

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 5 месяцев назад

    ጠያቂዉ ሲደብር

  • @dijakingdam3627
    @dijakingdam3627 Год назад

    ገን ዋጋ የበዛ ይመሰለኛል ???

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 2 года назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @fetiamohammed9032
    @fetiamohammed9032 2 года назад +1

    Salam 🙏👍

  • @ጠይባየቱብ
    @ጠይባየቱብ 2 года назад

    ኢንሻ አላህ የዛሪ አምት እምጣለሁ እግዛለሁ

  • @eliyanjimma5904
    @eliyanjimma5904 2 года назад

    Bsemam mndenew wagaw ategezu yemselal

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад

    ስልከቸዉን ልኩለይ አቀምጥልን

  • @مروانالسعدي-ب3ه
    @مروانالسعدي-ب3ه 2 года назад +5

    የባጃጅ ዋጋ አቅርብልን በቀጣይ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Год назад

    Just ውድ ነው

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 года назад +3

    እርርር 43 ኢንቹን በ100 መቶ ዲናር በቃ ክዚህ ገዝቼ እገባለሁ ሆይ

  • @negayimenu1435
    @negayimenu1435 2 года назад +1

    ልጅ እውቀት አለው

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 2 года назад

    Salam👍👍👍👍

  • @ephremdebas4010
    @ephremdebas4010 2 года назад

    እባክህ የሁሉ ዋጋ ጠይቅልን

  • @asmabaye4709
    @asmabaye4709 2 года назад

    How much 32

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 года назад

    Are trgum .lemanew yeminagerew.?

  • @dijakingdam3627
    @dijakingdam3627 Год назад

    ok

  • @teodorecity
    @teodorecity 2 года назад

    He said customer satisfation ላይ ነው ምንሰራው 🤭😁😁😁

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 года назад +1

    ፍሪጅ በአሁኑ የዋጋ ለውጥ ብራንድ

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 2 года назад

    በናታችሁ 50ኢንች ፒሊፕስ ንገሩኚ

  • @zoma2595
    @zoma2595 2 года назад

    Wow

  • @hareguadhanom2368
    @hareguadhanom2368 2 года назад

    እንግሊዝኛ እያደባለቁ መናጋር ምን የሚሉት just you are saing just and just what do mean by that just just and just አማርኛ አውራ

  • @dagachewdessalegn9912
    @dagachewdessalegn9912 2 года назад

    Le wech zega yemsht nawe yememeselwe

  • @haymimekury6828
    @haymimekury6828 2 года назад +2

    55 ኢንች ከድባይ ይዤ ልገባ ነበር ያስከፍላሉ እዴ አየር መገድ የምታቁ ንገሩኝ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +1

    በጣም ውድ ነው 42 ኢንች 22 ሽ አሉኝ እኮ ያንተ ምንም አልገባኝ

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 года назад

    300 መቶ ሽብር ወይ ጉድ

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 2 года назад

    ቆይ ለምን ድነው የመርካቶ ነጋዴዎች ፂማም የሚሆኑት

    • @fafitub1981
      @fafitub1981 Год назад

      ማስቆረጫግዜይለቻውም. እስቲ ስብስክራይብአርጉኝ

  • @faridh1498
    @faridh1498 2 года назад

    እስኪ የትልቁ ጋስ ሲሊደሩን አሳየን

  • @GrmawitHagos-u7f
    @GrmawitHagos-u7f Год назад

    አረ እኔ የእንግሊዝኛ ኣላርጅክ ኣለብኝ😥 ኡይይ😂😂✋

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
    @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 2 года назад +1

    አረ ጉድ ምነው 43 ኢች እስማርት 700 መቶ ድረሐም አልገዛም 🤔🤔😏😏

    • @ethiopiaoromia9878
      @ethiopiaoromia9878 2 года назад

      ይገኛል በ700እኔም ልግዛ

    • @qintube28
      @qintube28 2 года назад

      43 700 ይገኛል ?

    • @Zነኝየሣዳትከማልተማሪ
      @Zነኝየሣዳትከማልተማሪ 2 года назад

      @@qintube28 አይገኝም ዱባይ 43 እሥማርት 1400 ነው እሥማርት ኤርቶርት ደሞ 350 ድርሀም ትከፍይ አለሽ

    • @zuzumuhand5789
      @zuzumuhand5789 2 года назад

      ኸረ 700ድረሀም ሚባል የለም ማማየ 1200ነው የዛሬ አመት

    • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
      @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 2 года назад

      @@ethiopiaoromia9878 አረ አለ እናተጋ አላቅም አጅማን አለ 700 ድረሐም እስማርት

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 года назад +3

    ሀብታም ለመግዛት ዩቱብ አያይም ለኛ ለድሀዎች የሚሆን አቅማችን ያገናዘበ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው አቅርቡልን 3 መቶ ሺህ አላለም ሆ😒

  • @hayateslamike8038
    @hayateslamike8038 Год назад

    ችግሩ ኢሞ የላቸውም

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +3

    ለምን በአማረኛ አታወሩም እዝብ እንዲገባው

    • @momlove3589
      @momlove3589 2 года назад

      ክክክክክ ጀስት ግራ ገባዉ 😂😂😂👊

    • @seni-x9s
      @seni-x9s Год назад

      የቲቢ ስም ነዉ አማርኛ የምናገረዉ😂😂😂

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 года назад

    እኔ ከካርጎ ጋር ልልክ ነበር እስቲ የምታውቁት ንገሩኝ ለብቻ ልላክ or በካርጎ እስቲ አስረዱኝ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 года назад

      ካርጎ በጣም ዉድ ነዉ ሲትገቢ ይዘሽ ግቢ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      ይቅርብሺ ሊሰበር ይችላል

    • @mahi-l1g2f
      @mahi-l1g2f 2 года назад

      @@aynalemageze8592 እንዴት ይዞ መግባት ይቻላል እንዴ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 года назад

      @@mahi-l1g2f ሲትገቢ ወደ ሀገርሽ ጠቅልለሽ ከሆነ ከtv በላይም ይዘሽ መግባት ትችያለሽ ከኢባሲ ወረቀት አፅፈሽ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 года назад

      @@mahi-l1g2f ደርሶ መልስ ከሆነ የምትሄጅዉ አንድ tv እና 23 ኪሎ ሻንጣ ይዘሽ መግባት ይቻላል

  • @samueltariku9701
    @samueltariku9701 Год назад

    ምናለ በቋንቋችን ብታወራ

  • @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ

    ኤልጂ50ኢጅ ስትነዉ

  • @astergirmaa2118
    @astergirmaa2118 Год назад

    Yetnew bota

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 2 года назад

    L.j..xaruu..naw..gazechaluu

  • @rabeshanko2622
    @rabeshanko2622 2 года назад

    Just just just just just just just just just just just just just just just just

  • @mahlethabtu7562
    @mahlethabtu7562 2 года назад

    Just Just Just

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 2 года назад

    Ere amarci awuru😏

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Год назад

    ስውየ ጀስት ብቻ ነው ወሬህ ደግሞ 43 ኢንች ደሴ ላይ 25.000ሺ ብር ነው ቀልደኛ 35.000ሺ ብር ይላል እንደ ክክክክ።

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад

    ምነው በአማርኛ ብታወራ አይይ ሀበሻ

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 2 года назад

    Kkkkkkkkk liti bilshali 🙈🙈🙈🙈

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj Год назад

    sssss

  • @physicsloverjoinmychannel2937
    @physicsloverjoinmychannel2937 Год назад

    Please subscrib adergulegn