የቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Television Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • 00:00 Intro
    00:28 ኤሌክትሮኒክስ ወርልድ 0938014875 / 0911456156
    12:57 አምነን ኤሌክትሮኒክስ 0913383878 / 0938189241
    የቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Television Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 23

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 3 месяца назад +2

    የ" tv " ዘመን ያለፈበት መስሎኝ ነበር : ስልክ የተካው :: ዋጋው ግን አንዳላለፈብት ነገረኝ!!!

  • @andargachewgezahegne9886
    @andargachewgezahegne9886 18 дней назад

    አቀራረብህ ጥሩ ነው ሰው ነገሮችን ከተረዱ በኃላ ቢገዙ ከመፀፀት ይድናሉ ግን ምን አልባት ያላየኸው መሰለኝ / super class/ ቴቪ ምንም አላልክም እኔ ከ3ዓመት በፌት ቴቪ ለመግዛት ለምረጥ ተቸግሬ ቴቪ ሻጩ አማክረኝ ሰለው ካሉኝ ሁሉ ቆንጆ ናምሩጡ ይህ ነው ስማርት የሆነ ቆንጇ ድምፅ ያለው ብሎ መረጠርኝ ሳላቅማማ ገዛሁት 15500ብር እውነት ለመናገር እሰካሁን አመሰግናዋለሁ ብዙ ሰወችም በጣም ወደውታል ውበቱም ወርቃማ ፍሬም ያለው ውብ ነው ምናልባት ለተመልካቾች ህ አማራጭ እንዲሆን በማሰብ ነው የነገርኩህ አሁን ዋጋው አላውቅም መኖሩንም እንዲሁ ብዙም ሌላ ቦታ አላየሁትም እኔ ግን ቴሌፎን ትቸ ቲቪየ ሆኗል መዝናኘየ

  • @eexx2236
    @eexx2236 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pq4hd6bu6h
    @user-pq4hd6bu6h 3 месяца назад +2

    ልጁ ሲናገር ለምን አታስጨርስም ልጅቷ

  • @MartiMarti-qh7vx
    @MartiMarti-qh7vx 3 месяца назад +1

    32 HD yekabalal wayi?

  • @user-ly8ge9si7s
    @user-ly8ge9si7s 2 месяца назад +2

    የስልክ ቁጥራችሁ

  • @elsaedesalegn489
    @elsaedesalegn489 3 месяца назад

    Arif waga nw

  • @terryterry1333
    @terryterry1333 3 месяца назад +2

    Saron yet tefta nw??

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 3 месяца назад +10

    ሲያወራ ልጁ ለምንድነው ጋዜጠኛዋ ጥልቅ ጥልቅ የምትለው:: እባክሽን ጣልቃ አትግቢ

  • @haleemaa5434
    @haleemaa5434 3 месяца назад

    አይየ ከውጭ አምጥቸ ተቃጠለብኝ የተቃጠለ ቴሌቨጂን አየሰራም

  • @hassenkedir1167
    @hassenkedir1167 20 дней назад

    Synix 55A20 55A154k

  • @wosenwoldyes146
    @wosenwoldyes146 3 месяца назад +2

    እጅህን ከኪስ አውጣ ።የቢዝነስ ሰው።አትመስልም።

  • @mikimiko-ki5wj
    @mikimiko-ki5wj 3 месяца назад

    pleasebe 24

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 3 месяца назад

    Le

  • @abubekerabubeker9070
    @abubekerabubeker9070 3 месяца назад +1

    400,000 😮

  • @todaytube718
    @todaytube718 3 месяца назад

    kehualash yalew sewye kkkkk

  • @Nugusenu516
    @Nugusenu516 Месяц назад

    Yet new not genyut

    • @Nugusenu516
      @Nugusenu516 Месяц назад

      ዬት ነው ምት ግኝት ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @user-sp1uw7cs5g
    @user-sp1uw7cs5g 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂