የቲቪ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / TV Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 авг 2023
  • የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:34 ጎዶልያስ ኤሌክትሮኒክስ - ሰሚት ፊጋ መብራቱ ጋር
    ስልክ - 0960318181
    10:54 Gallaxy Electronics - መርካቶ አንዋር መስጂድ
    ስልክ - 0912434546 / 0940370090

Комментарии • 33

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 11 месяцев назад +3

    እባክሽ ለልጆች ዋና ማሰልጠን ምንችልባቸውን እና ጂምናስቲክስ ማሰልጠኛ ቦታዎችን ከቻልሽ አቅርቢልን ❤❤

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 11 месяцев назад +5

    40-43 ያለውን ኢንች ለመግዛት አሳብ አልኝ ስለዋጋውና ስለአይነቱ እንዲሁም ስለሚገኝበት አድራሻ ሙሉ መረጃውን ስላጋራቹን እናመስግናለን። የጋላክሲ ሾዎን አይቶ በዋጋዉም፤በአይነቱ ከተስማማን ለመግዛት ምርጫዬ አድርጌለሁ።

  • @-..__--
    @-..__-- 11 месяцев назад +8

    Next የወርቅ ዋጋ !

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 11 месяцев назад

    የእውነት በጣም ማወቅየምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብሽልን እናመሠግናለን 🙏

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @zuriyaguraga3718
    @zuriyaguraga3718 11 месяцев назад

    ማሻአላህ አሪፉ ነው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 11 месяцев назад

    Hey yene konjo ke TV 📺 belay zare amrobsheal 10q 🙏 2 give us information
    Esti selanche negeren besemshe endenamesegenshe okay😊

  • @adis7211
    @adis7211 11 месяцев назад

    የብርድ ልብስ ዋጋ መረጃ ከሀረበ ሀገረ ይዝን ከምንገብ ቀረጥ አሰፈሪ ነዉ

  • @Tade9956
    @Tade9956 10 месяцев назад

    እንደማውቀው Guarantee ሳይሆን Warranty በሚል ቢስተካከል

  • @user-tj2ld7fy2j
    @user-tj2ld7fy2j 11 месяцев назад

    ስልካችሁን. ላኩልኝ. ለቤተሰብ. ሰፕራይዝ. ላረግ. ነው

  • @lilybaye4206
    @lilybaye4206 11 месяцев назад

    Arif new

  • @zahrazahras6316
    @zahrazahras6316 10 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር

  • @DengelMariyamAnchewAgegege
    @DengelMariyamAnchewAgegege 10 месяцев назад

    Where is the address

  • @user-mn7pl7rw9r
    @user-mn7pl7rw9r 10 месяцев назад

    ስልክ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 11 месяцев назад +1

    የወርቅ..ዋጋ

  • @ayutigech7999
    @ayutigech7999 10 месяцев назад

    Betam wid nw ererere

  • @user-es8fr2od8b
    @user-es8fr2od8b 8 месяцев назад

    24ince sntnew

  • @zewedayehugetasew3598
    @zewedayehugetasew3598 11 месяцев назад

    ፍላት ያልሆነ የድሮ ከ14ኢንች ቴሌቭዥን ጀምሮ ዋጋቸውን ብትነግሪን

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 11 месяцев назад +2

    ትንሽ ቲቪ ኣይታ ለላጤ የምትሆን ኣለች። እኔ ምለው: የላጤና የባለ ትዳር አይን የተለያየ ነው እንዴ። ወይስ እንደ ቤት: ትንሽ ቲቪ ስትሆን ለቤተሰብ ትጠባቸዋለች: ትልቅ ቲቪ ስትሆን ደግሞ ለላጤ ትሰፋዋለች: ብለሽ ነው ምታስቢው? ለምንድነው ግን ላጤ እንደ ማንኛውም ሰው ኣሪፍ ኣሪፍ እቃዎች እንደ ማያስፈልገው የምትቆጥሪው?
    እባክሽ ለላጤ ያለሽን ዝቅተኛ ኣመለካከት አስተካክይ: እሺ?

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p 9 месяцев назад

    ጅፖስ ዋጋ ጠይቂልን🖊⁉️

  • @ZenAsh-hy5eo
    @ZenAsh-hy5eo 3 месяца назад

    55yelme

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 5 месяцев назад

    አድራሻ

  • @tamaraghuneim7482
    @tamaraghuneim7482 10 месяцев назад

    ❤❤😂🎉🎉🎉

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh 11 месяцев назад

    43ኢንቹን ደሴ ትልካለህ

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh 11 месяцев назад +1

    ደሴ ይልካሉ

    • @hanaabebeyemaryamelje6535
      @hanaabebeyemaryamelje6535 10 месяцев назад

      ደሴ ሞልቶልሻል እረ

    • @hanaabebeyemaryamelje6535
      @hanaabebeyemaryamelje6535 10 месяцев назад

      ውቢቷ ሀገራችን እናታለም ደሴ የሌለ የለም በኩትሮ ባንድ ስለሚገባ እቃ ሞልቷል