Amen Egzeabher TELEKI NEW! Pastor Bereta Y Kedusan tselote hulem k ante gar new💤 Geta yewodahal Telate yefari ante degmo b Tsegawu kafe kafe kafeeeeee bale! Hallelujah Bxmmmm new dssss yalegni Eyesuseeeee yekibari
Saytani secharese Egzeabher # Yejamiral🙏🏻 Eyesuseeeee N yeteraaa yeyazea bewodeki Enkuan b hayeil yenesal! Our identity is Christ not our situation, what we gone through makes us more close to JESUS🙏🏻😘 Life happens good and bad, but the Love of father Remain the same
It is true our Lord is more than already been said. And even the word big (tilk) can even try to describe him but there is no word we can use. It is a blessing song tekeste tebarek
Dear Tekeste, May God bless you. Anointed Biblical songs are the most important for current churches. Sincerely yours in Christ, Abebe Arka from Wolayta Soddo Stadium
አልተጋነነም የስካሁኑ
የተነገረው በየቀኑ
አትጨረስም ተብራርተህ
ከተብራራልህ በላይ ነህ 2x
ትልቅ ከሁልም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማትንቅ
አለ በሠማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደል 2x
ከሚገርመኝ ከሚደንቅኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር ሠውን መውደዱ 4x
ከሚገርመኝ ከሚደንቅኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ 4x
እማኝ አልሻም ማጋነኛ
ታላቅነትህን ለማስረጃ
አይቼሃለሁ በሕይዎቴ
ማዕረጌ ሆነህ ገብተህ ቤቴ
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል
ሥራህ ልዩ ነው ከአዕምሮ ያልፋል
የጠቢብ ጥበብ የአዋቂዎች
አንተን አይገልጹህ ተራኪዎች
ትልቅ ከሁልም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማትንቅ
አለ በሠማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደል 2x
ከሚገርመኝ ከሚደንቅኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር ሠውን መውደዱ 4x
ከሚገርመኝ ከሚደንቅኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ 4x
ያለምህረትህ ምናለኝ
ያለይቅርታህ ምን አለኝ?
ምን አለኝ ጌታዬ ሆይ /4/
መዝሙሮችህ ስሰማ የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል።
ማኪ ማኪ that means sprit of god
EYESUS ye hiwot enjeraw yagigni wusten nw yenkegn yalkew be ewnet ante sew እግዚአብሔር yiwedihal
ማኪ ማኪ wedema hoy geta yewedehal !!!!!.. Atebeko kerebew!!!!!!!!God bless you!!!!..
ምድር ላይ ያለዉን ሁሉንም ነገር አስረስቶ ወደ ማደሪያዉ ሚወስድ የጌታ መንፈስ ያለበት ሁሌም ቢሰማ ማይሰለች ዉስጥ ልብን አልፎ ማንም ሊደርስበት እና ሊወዳደረዉ የማይችለዉን አባቴን ሚያከብር መዝሙር።እዉነትም አልተጋነነም ምን አይነት መዝሙር ነዉ!ተኬ ጌታ ከዚ በላይ ፀጋ ያብዛልክ ለዘላለም ተባርከህ ቅር።ትልቅ ከሁሉ ይልቅ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የተከሰትን መዝሙር ስሰማ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ከምር 😍😘
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ
ዝማሬዎቹ ይባርኩኛል ሁሌም
he's sooo blessed.
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሰማለሁ።ለጌታ የሆነ ሁሉ ይባርካል
Amen mar
weha sewesed eyatallele naw
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ ኦርቶዶክስ ከርስቲያን እኮ ነው እግዚአብሔርን መፅሐፍ ቅዱስ ለሁሉም ነው የሰጠው የሚገርመው ግን መፅሐፍ ቅዱስ ያነበበ ያወቀ ጴንጤ ብቻ ነው። እኔ በበኩሌ ለነሱ ብቻ ነው እንዱያነቡ የተፈቀዳላቸው ብዬ ማንበብ ከጀመርኩ ቆየሁ
እኔ መዝሙራቸዉ እንጅ በሌላበኩል አንኳን እኔጃ አይስቡኝም 😏
ጌታን ያገኘሁት ያንተን መዝሙሮች ስምቼ ነው ዘመንህ ይባረክ
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንም ደሞ የማንቅ
አለ በሰማያት አለ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዛብሄር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
እውነት ነው ሰወች ትናንት አለሁ ብለው ዛሬ ወረትን ሲያሳዩ እግዚአብሔር ባይወደን ኑሮ ሂወት አስቀያሚ ነበር ጌታ ሆይ ተመስገን ቀና ብየ የማይህ ሰለሆንከኝ
Ewneten nw teke yanten mezmuroch sesemachew wuste yenekagnal zembiye aleksalew getan
Geta yebarekek kezi belay tsegawn yechemrelesh ,hiwetek ,betesebochek ,agelgloteken... geta yebarkew Amen::
ትልቅ ከሁሉ የሚልቅ ማንንም ደግሞ የማይንቅ። ስሙ ይባረክ የማይቀዘቅዝ ለሰከድ የማይቀንስ ፍቅሩ አቤት እግዚአብሔር ምን ይባላል የሚገርም አምላክ ነው ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ተከስተ ዘመህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ
.ወንድም. ተከስተ. ጌታ.አብዝቶ. ይባርክህ. ክብር. ሁሉ.ለአምላካችን. ለእግዚአብሔር. ይሁን.. .....እግዚአብሔር. በሌሊት. መዝሙርን. ይሰጠሃል.እኛም. እንባረካለን.አሜን. አሜን
አሜንንንንን አሜንንንንን
እልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ሀሌሉያ እኔ የሚገርመኚ እግዛብሄር ሀጥያተኛውን ሰው መውደዱ ይገርመኛል
አቤት እየሱሴ ፍቅርክ እኔንን መውደድክ ምንም ሳላደርግልክ ሀጥያተኛ ሳለሁ የወደድከኝ እስከ ነምናምኔ ውይይይ ፍቅርክ ያስደንቀኛል
እንዳንተ ያለ ወዳጂ አፍቃሪ አላየሁም ነፍስን እስከመስጠት ተኬ ተባርክልኚ ሁሌ መዝሙሮችህ ክርስቶስን ያሳዩኛል ዘመንክ ይለምልም በደሙ ተሸፍን ብርክርክክክ በልልን እንወድካለን በጌታ ፍቅር ከነቤተሰብክ መውርስ ይሁንልክ እየሱስ ያድናል !!!
አዎ ማንም ሊገልጸው አይችልም የጌታን ማንነት በሰው አይምሮ አይታወቅም የእርሱ ጥበብ ፍቅሩ የሚያስደንቅ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ተኬ አንተና ቤትህ ተባረኩልኝ ጸጋውን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏
በሰው ውስጥ ምነው ፍቅር ጠፋ አምላክሆይ
Ameeeenn👍👍👍👍.get now feger.100.
good blass you more Tebareku
ተከስተ በጣም የማደንቅህ መልካም የሀምልኮዎ ዘመን ይሁንልህ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እወደዋለው ከልጅነቴ እስካሁን እረጋ ያለ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው
Maryam Musetafi መሪም ወይም ወለተማርያም እኛም እንወድሻለንንንን ተባረኪ
@@elshadiysavesisay5171 m
Amen Egzeabher TELEKI NEW!
Pastor Bereta Y Kedusan tselote hulem k ante gar new💤 Geta yewodahal
Telate yefari ante degmo b Tsegawu kafe kafe kafeeeeee bale! Hallelujah
Bxmmmm new dssss yalegni Eyesuseeeee yekibari
Betam yemgerm tegana zema new geta yesethi Ehenenm awko new telat yetensabhi geta gine akemun seberew Gena tezemralhi Teke!!!!
አሜን አሜን ክብር ለጌታችን ለመዳኔታችን ለየሱሥ ክርስቶሥ ይሁን
አሜን እውነት ነው ይገርመኛል እግዚአብሔር እኔን መውደድ ክብር ለስሙ ይሁን ተኬ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ
እውነት ነው አልተጋነነም የተነገረው፣የተሰማውና ከተሰበከ በላይ ነው ጌታ። እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክ።
መዝሙሮቹ ሁሉ የተረጋጉ ድምፁ በጣም ደስ የሚል ተከስተን በጣም ነዉ መዝሙሮቹን የምወደዉ
ufff teku tebarekelen mezmuroche yanesalu anten yestu ejoch yibareku
ፓስተር/ተከስተ በጣም ነው መዝሙሮችህን እምሰማው ዘመንህ ይባረክ
ተባረክልን ተኬ በእውነት እንዴት ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬ ነው ያብዛልህ እንዎድሃለን ብሩክ ነህ ህይወት ትዳርህ ይባረክ
Beza Jesus
Tebarek yegeta sewu,ijig yeniyasdeniq mesmur.
እንዳመልክህ እድል ከሰጠከኝ መንፈስክን ከኔ አትውሰድብኝ የሚለውን ዝማሬ ልቀቅልን
ameen Geta Bewunet chernetu Yaltegoadel......YeMheret Amlak.....Yewodekutin Yanesal Geta yansah Kedikamih
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ገና ወደፊት ጌታ በሚሰጥህ ድንቅና ምርጥ መዝሙሮች እንፅናናለን
tebarekelgn yeabatea leje tekeste
uuuuuuuuuuuuuuuu good belss you ameeeeeeeeeeeeeen geta sawuni mawudadu enen mawudadu geta yibareki
Tilik kemanem yilekkk.....manenem demo yemaynek.......tebarek Tekeste.........let God transfer ur life from glory 2 glory.
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማንንም የማይንቅ የፍቅር አባት ተከሰተ ወንድሜ ተባረክልኝ
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል ስሙ ይባረከ ተከስተ ዘመንህ ይባረከ
Saytani secharese Egzeabher # Yejamiral🙏🏻
Eyesuseeeee N yeteraaa yeyazea bewodeki Enkuan b hayeil yenesal!
Our identity is Christ not our situation, what we gone through makes us more close to JESUS🙏🏻😘 Life happens good and bad, but the Love of father Remain the same
ፓስተር ተከስተ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህን ሰሰማ ነብሴ ሃሴት ታረጋለች! ሞዝሙሮቹህ ልዩ ነው የሞተውን ነገር ያስነሳል::
ከሚገርመኝ
ከሚደቀኝ
ነገር አንድ
አደግዚሐብሔር
ሰውን መውደድ
Ehan mezemur sesema menberkek yameregnal(metseley )teke geta abzeto yebarkeh
አንተ የተባረክ የጌታችን ወታደር ነህ
It is true our Lord is more than already been said. And even the word big (tilk) can even try to describe him but there is no word we can use. It is a blessing song tekeste tebarek
ተከስተ? መዝሙርህን ስ ሰማ ሁሌ አለክሳለው ጌታ ዘመንክን ይባርክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
አሜን ትልቅ ከሁሉም ይልቅ ማንንም ደግሞ የማይንቅ አለ በሰማይ አለ ቸርነቱ ያልተጓደለ።
እውነት ነው ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ እግዚአብሔር እኔን መውደዱ። ዘማሪ & ፓስተር ተኬ ተባረክ ጸጋው ብዝት ይበልልህ!!!
amen amen tebareki / tebarek yeabate brukan
ተከስተ በእውነት የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረክ ከዝህበላይ ምን አልልም
ፀጋውን ያብዛልህ ተኬ ተባረክ
< Tekeste Getnet | Mejemeriya
አልተጋነነም የእስካሁኑ
የተነገረው በየቀኑ
አትጨረስም ተብራርተህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በማደሪያው/ በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደለ
አማኝ አልሻም ማጋነኛ
ታላቅነትህን ለማስረጃ
አይቸዋለው በህይወቴ
ማእረጌ ሆነህ ገብተህ እቤቴ
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል
ስራህ ልዩ ነው ከአይምሮ ያልፋል
የጠቢብ ጥበብ ያዋቂው
አንተን አይገልጥህ ተራኪው
ትልቅ ከሁሉም ይልቅ
ማንንም ደግሞ የማይንቅ
አለ በማደሪያው/ በሰማያት አለ
ቸርነቱ ያልተጓደለ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሄር እኔን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሔር ትንሹን መውደዱ
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ
እግዚአብሔር ደሃውን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ
እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
ወንድም.ተከሰተ እግዚአብሔር ይባርክህ.ዝማሬወችህ
ውስጥን
ይሰራሉ.እስከፊፃሜው.በቱ.ያፅናህ
Amen, Geta Eyesus Abzeto Chemro yebarkeh, I feel comfort with your song, In Christ my brother Tekeste
Dear Tekeste,
May God bless you. Anointed Biblical songs are the most important for current churches.
Sincerely yours in Christ,
Abebe Arka from Wolayta Soddo Stadium
አሜን አሜን አሜን ተከስተ ዘመንህ በሙሉ የተባረከይሁን
እውነት ነው ትልቅ ከሁሉም ይልቅ ማንንንም የማይንቅ!!! እፍፍፍፍፍ በተለይ እኔን ያልናቀ ጌታዬ ስሙ ይክበርልኝ
Mezmurikin sisemaw bewunet menfese yitadesal 😍😔
አሜን፡ከሚገርመ፡ከደቀን፡ነገር፡አንዱ፡እግዚያቤሔር፡ሰወን፡መውደዱ፡እግዚያቤሔር፡እኔን፡መውደዱ፡ስሙ፡ይባረክ፡ጠላቶቹ፡ሳለን፡የወደደን፡ጌታ፡አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝመንህ ይባርክ ተከስቶ ጌትነት ፀጋውን ይብዛለህ።
አሜንንንንንንንንን ተባረክ ተከስተየ
ስወድህኮ
Amennnn esayeee kibir legeta yhun tebarekilgn yegeta sew
Geta abzto yibarekih Teke Igziabher lezelealem Tilik nawu Ameen
GBU
Amen his love is always unconditional no matter what.praise .bless you more!!!
good piliyes you lam katoliki sning love
ኣሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር ይባርካህ ወንድማችን።
you are really man of God i am blessed by your songs long live our blessed brother
Ewnuet new Geta abzto ybareklachu!!!! 🙌🙌🙌🙌
ከናንተ ዘማሪዎች አንተን መስከረም እወዳችሃለዉ ረጋ ያላችሁ ናቹ God belsse you
Egezabher ene mewdedu ❤❤❤😢😢
When I listen to this I am the happiest person ever
mulugojam Anteneh ዘንሕይባረክ
May God bless you brother Teke.
Amne Amne Amne Amne Amne Amne ☝
thank you Jesus 👍👍👍❤❤❤❤❤❤🙏geta Abate yebarekii bebzu
AmeeeeenAmeeeeeeen AmeeeeenAmeeeeeeen
ገታ ኢየሱስ ይባርክክ አንተ የ ገታ ሰው የእየሱስ ጸጋ ይብዛልክ ተባርክ
አሜንንንንን አሜንንንንንንን
ክብር ለአምላካችን ይሁን
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
እልልልልልል አወ ነፍስን እስከመስጠት የወደደኝ
አሜን ዘመንህ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር
amennnnnnn
Zmnh yebarek
ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይበረክ ፀጋ ይብዛልክ ተበረክ
አዎ: እኛን: መውደዱ: ከነጥፋታችን: የነገስታት: ንጉስ: ስሙ: ከአጥናፍ: እስከአጥናፍ: ይሁን: ።።።።።።
ድንቅ የሆነ ዝማሬ ተኬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
የማይጠገቡ መዝሙሮች ሁሉም ከዘመኑ የበልጣሉ
Amen geta tilke nwe geta zemnehen yebarkwe !!!!
አሜን አሜን ተባርክ ፀጋው ይብዛልህ! Pastoryy
Royal Royal አሜን አሜን ተባራክ
አሜንንንንን ተባርክ ወደ የጌታ ለጅ
Teke I love your songs May God bless u. Please I am expecting new songs.
Teky blessed much love bro 👍💖💖💖
Geta yibarkih zemeneh, agelgilotih betesbih hulu yibareku!!!!!!!!!!!!
ተክዬ ካስሽ ምን ዓይነት ድንቅ ዝማሬ ነው? በጌታ ፍቅር የሚያጥለቀልቅ❤❤❤ፍፁም ፍቅር ፍርሃትን አስወግዶ ይጥላል!❤❤❤ ክርስትና የሚጀምረው ከፍቅር ነው።
wwww praise God.
God's love endures FOREVER JESUS IS LOVE🔊🎧🎤📯
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️📖🙏📖🙏📖🙌🙌
selamachu yibza ene bezih zimare selam agignchalehu
taki geta cemiro cemiro yebariki geta zemanekin yebark
Do u know how much I love u GBU. Xegu ychemral abzto. Really mezmur slow.
takesteye betam naw miwedih zamenih yibarek damo babizu nalin
በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
መዝሙረ ዳዊት 150 : 2
Ameeeenn.btkkinow.
Egzehbehr..FGER.KAYMERO.BLYNOW EGZEHBEHR. ABEZITO. YEBARIKI
thanks my God bless you..... more @ more we love you bro !!!!!!!!!
abo ante zemir God bless you more
Amani
tekish tebarek betam new mewedew yanten mezemur
በጣም ይግርማል እግዝአብሄር እኔን መውደዱ
Amen Amen zamenin geta ybarki tebarki
ከሚገርመኝ ነገር አንዱ እግዚአብሔር እኔን መውደዱ
እኔ ደካማ ነኝ እሱ ግን ይወደኛል ሁሌ ይጠብቀዝኛል አይለየኝም ልጀ አለሁሽ ይለኛል
ታዳ እሱን መውደዴ ምን ያስጠይቃል እሱ ያልተወደደ ማን ይወደዳል አባቴ እወድህአለሁ!!!
ጠባቄየ እወድህአለሁ
አለኝታየ እወድህአለሁ
ወዳጀ እወድህአለሁ
እህህህ ፍቅረን በምንም ብገልፅ አይበቃኝም❣🙏
abet ante lay yefesesew kibat wow gn take care of it 🥰
amen god belss you egezabar sewni miwididu
geta eyesus zemenehen yebarek wendme
Ameeeeeeennnn
Ameeeeeeennnn
Ameeeeeeennnn .Good Bless you
Waw betem des yemil mezmur new
Wow amazing proudede you are my brother
Tekeee uniquee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
AMENI AMENI AMENI AMENI AMENI AMENI tabarak
Min endemi alawkim mezmurochih tafach nachew
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
መዝሙረ ዳዊት 150 : 1
Yes he is great! and bless you more.