Amen ellll,Tekeste geta abzto ybarkh .your song is amazing,I have no words to explain.God is working on you .Every time ,I hear your song,I get blessed and feel joy inside me.God bless you!!
mazemure batame dase yamele Newe gene Ande nagare Awekalawe ...kaneta belay lanay yalame ena lanae Aneseha Aletagebhme Eeyasuse madena... Pasetar .Takaseta Auneme uelame gata Zamanehene ybarkawe with your family even my mother before she passed away She loved your Song even she's Ortodx God bless you more and more with your blessed family.
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው በሀብት ደግሞ ብዘ ሀብታም ዘመድ ያለኝ ግን የድሃ ልጅ ሀብታም ዘመዶቼ የሚያገሉኝ ነበርኩ። እናም ሲከፋኝ የማዋይህ አምልኬ ክርስቶስ ሆይ ስለምን ሰው ፊቱን ያዞርብኛል እያልኩ አወራው ነበር። እናቴ ለማርያምና ለኢየሱስ ያላት ፍቅር አያድርስ ነበር። ሀብቶቼ እናትና ልጆቹ ናቸው ትላለች። ከእለታት አንድ ቀን ሰው ቤት ሄጄ ይሄን መዝመር ስሰማው ደነገጥኩ የግጥም መነሻ ሀሳብ የሰጠሁት ሁላ መሰለኝ። ከዚያ በኋላ ሁሌም እሰማዋለሁ ሁሌም “ሲከፋኝ የማዋይህ ......” አለዋለሁ። ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ወንጌል ዮሐንስ 1 - :12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
13 እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
ምችም ብህን ይምይጥል አንድ ውዳጄ እየሱስ አለ ❤
Geta hulem ale atasbi
Ayzoh yemay keda igzabher alelh iysus geta new lzelalem yigzabher lij tebareku
@@burtukangebire1332 እውነት ብለሻል። ታሪክን የሚለውጥ እሱ ነው
እኔ 8አመቴ ነዉ ጌታ ያወኩት ይሄ መዝሙር የኔ ዊወት ነዉ ከዛ በዛ እድሜ ተባርሬ ነበር ከቤት ተጥዬ ነበር ጌታ አገዘኝ ረዳኝ አዋራዉ ነበር 15አመቴ ላይ እንዴት ነዉ እየሱስ ያን ያል ሲያዋራኝ የነበረዉ እየጠበቀኝ እንደነበረ ሳስብ ነፍሴ አሴት ትሞላለች እኛ ቤት አይታሰብም ስለጌታ ማንሳት ዘራችንም ተከትሎት አያዉቅም በብዙ የመናፍስት አምልኮ ዉስጥ ነበርን ጌታ ግን ህፃንዋን እኔን መረጠኝ አነሳኝ በጣም ተባርኬትታለዉ ይሄን መዝሙር ጌታ ስሙ ይባረክ እየሱስ ዛሬም ነገም ለዘለአለም ጌታ ነዉ አሜን
መጽሐፍ እንደሚል ጌታ ቅርብ ነው
የኔን ታሪክ የጻፍሽ ነው የመሰለኝ ተባረኪ❤❤❤❤
Enaahun16aemetanewukeswubatnewuemserewubetamykefgalbatesbosheAeywedugnmteluyulgnbegta
እዉነት ነው የኔ ሕይወት እንዳንቺ ነበር እህቴ ጌታ ግን ረዳኚ ከጨለማ ዉስጥ ፈልጎ አገኘኚ ከማያምኑ ቤተሰብ ዉስጥ አዳነኝ መረጠኝ ልጁ አደረገኚ የዘላለም ሕይወትን ሰጠኝ ስሙ ይባረክ ለኔም የተከስተ መዝሙር እነዛን ከባድ ጊዜያት ያለፍኩበት የበረታሁበት መዝሙር ነው ዘመኑ ይባረክ ❤❤
እናትን; አባትን; ወንደም; እህትን ወዳጅ ዘመድን የሚተካ ብቸኛ ረዳታችን ጌታ እየሱስ ተመስገን የቅርብ እውነተኛ ረዳት ;የሚሰማ ;የሚመልስ የሚናገር🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
true #amen
ሲከፋኝ የማዋይ
ገበናየን የማሳይ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ አሜን አሜን ተኪሻ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ
ብቻ ምንም አልልም የልቤን ክርስቶስ ያውቃል ይሄን መዝሙር ስሰማ መልቀስ ብቻ ነው እራሴን መቆጣጠር እስክያቅተኝ
በእርግጥ የየትኛውም እምነት ተከታይ አይደለሁም ሆኖም ዝማሬው በጥልቅ ልቤን ገዝቶ ሰላሜንመልሶ መንፈሴን አደሶ ውስጤን አረስርሶ ህይወት ዘርቶብኛል።
Jesus loves you my brother!
bequa leber በአንዱ ሀይማኖት መከተል ይመረጠል የማደን ቀን ዘሬ &አሁን ነው ናይ ና ወደ ህይወት መንገድ ሁሉም አለፊ ጠፊ ነው የምድር ነበር
yes you are
bequa leber "wisthi ye nafkot silalehi new medan zare new Be Geta Eyesus Egizihabher n'Ewkew 1000amet Ayinorm begeta des yiblhi yew tegibar Yatalilihi
bequa leber weyne tekeste geta wede kedmo bota girlish sewedih eko
ያንተን መዝሙሮች ስሰማ የዛለው ጉልበቴ ይበረታል ዘመንህ ይባረክ
ኤልሮኢ እግዚ አብሄር እረኛዬ ነው tt
God bless you!
Amennn❤❤
ስከፋኝ የማዋይህ ገመናየን የማሳይህ
ሁሉምአርቆ ጀርባ ሲሰጠኝ
አየሱስ አወድሃለው
ruclips.net/video/EP5im62oL08/видео.html
Hey Guys just click on the link if you want to see lyrics
ኢየሱሴ አንተ ትለያለህ አባትነትህ ትኩስ ነው እስከመጨረሻው እምትወድ በጌታ መሆኔ በጣም ያኮራኛል ዮሴፍን መገፋቱ እንደጠቀመው እኔም ዛሬ ቢገፉኝም ወደ አምላኬ አምጥተውኛል ለካ አምላኬ ይሄ አስቦነው መገፋታችሁን አትጥሉት ኢየሱሴ እወድሀለው❤❤❤❤።
እኔ የኦርቶዶክሰ ተካፋይ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ
በብዙ ተባረክ መዝሙሮችህ ከጥፋት መልሠውኛል ጌታ ይባርክህ
ሁሉም ርቆ ጀሮባ ስሰጠኝ
ተስፋ ያረኩት ድንገት ስከዳኝ
ቀና አረከኝ እጆቼን ይዜህ
ዳግም ከቆምከኝ እንዲህ ሸላልቤህ
ስከፋኝ የማወያይህ
ገመናዬን የማሳይህ
ከአንቴ በላይ የለምና ለኔ
አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድኅኔ ።
ሲከፋኝ የማዋይህ ገመናዬን የማሳይህ
ለክፋ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለህ😍😍
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ተከሰተ በጣም እወደዋለሁ ዝማሬውን
ruclips.net/video/EP5im62oL08/видео.html
Hey Guys just click on the link if you want to see lyrics
bechegna amalge ena hiwete ewenwte eyesus newe hayemaote ayadenewe yemiyadenewe beanedu beeyesus bemamenena esune becha bemekeble newe!
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ ነህ መድኔ ።
ኢየሱስ ፍቅር ነህ፣ ውዴ ቅዱስ ነህ። እወድሃለሁ፣ እከተልሃለሁ፣ በአንተ እኖራለሁ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ፣ መድኅኔ ጌታዬ አምላኬ ውዴ ነህ።
አንተ የተባረክ ሰው ነህ እወድሃለሁ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ሰላም እና ፀጋው ይብዛልህ ተባርከህ ቅር
ቃላት የለኝም
ሲከፋኝ የማዋይ ገመናዪን የማሳይ ለክፉ ቀን ትሆናለ
ቢመኩብ ታስመካለ ተባረክ🙏🙏
እውነት ነው ኢየሱስ ለክፉ ቀን የሚሆን ወዳጅ ነው። ስሙ ይባረክ!!!
ካንተ በላይ ለኔ የለም እና ለኔ
አውርቼፐአልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ዘመድ ሲጠፋ ቀን ሲለዋወጥ አንተ ግን ያውነህ የማትለወጥ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም ሁሌም የማትቀየረው ፊት የማይጠቆረው (ኢየሱስ ) ወድሀለው
ሲከፋኝ የማዋየህ
አባቴ
አባቴ
አባቴ
ግበናየ የምሳየ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አሜን አሜን
ፍቅር ባህሩ ማሬ ሰላም ነሽ ወይ
እኔ በኢየሱስ አድስ ፍጥረት ነኝ ሁኛለሁም Amen amen amen amen amen
Amen
Ameeeeeeeeeeen
ካንተ በላይ ለእኔ አሰቸ አልጠግብህም እየሱሰ መድህኔ ዘመንህ ይባረክ
ይሄ መዝሙር ሙሉ በሙሉ የኔን ህይወት ነው የምገልጸው
ሲከፋኝ የማዋይ እውነት ብዙ ቤተሰብ እያለክ መከፋትን የሚረዳክ ሰው ታጣለ. እውነተኛ ወዳጅ ግን እየሱስ ብቻ ነው.
I couldn't stop listening 🎧🎧🎧 since 7yrs ago & still Daily 🔥❤️🔥❤️ you're highly favored tekeste getnet. More grace.
ሲከፋኝ የማዋይህ ገበናዬን የማሳይህ
ለክፋ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመከለህ
ከአንተ በላይ ለእኔ የላምና ለእኔ
አንስቼ አልጠፍብህም ኢየሱስ መድህኔ
ከአንተ በላይ ለእኔ የለምና ለእኔ
አወርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህን
ስከፈኝ የማዋይከ እየሱስ የእኔ በጌታ ስም ተባረክ የአባቴ ልጅ ❤❤❤አሜን አሜን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
ሰው ሁሉ ሲተወኝ የኔ ያልኩት ፊቱን ሲያዞርብኝ አንድ ያልተወኝ የናዝሬቱ እየሱስ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ተባረክ
ካንተበላይለኔ የለም የለምና ለኔ አንግሼህአልጠግብም እየሡሥ መድኔ አሜንንንንን😭😭😭😭😭
😵
🌷🌷
እየሱሴ ስምህ ከፍ ከፍ ይበልልኝ ሰላሜ ደስታዬ ሁሉም ነገሬ አየሁ ባይኔ ስራዬን ስትሰራ
አውርቼፐአልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
Zare betami kefitogn neberi ena yihe mezimur ayimroye layi memelales jemere ingid fetari mn liyaregegn inde hone alawukim
ayzosh ehte Geta melkam nw dmo yemayalf yelem ene limeskrlsh!
ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት ወንድሜ ስለአንተ የምለው የለኝም ተባርከህ ቅር ደሞ እኮ ሁሉም መዝሙሮችን
እየሱሴ ያላንተ ማን ወዳጅ ሰው ሲያገለኝ አንተ ግን አልተለወጥክም
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን 🥰😘😢
ሲከፋን ስናዋየው ምላሽ መስጠቱ ደግሞ የደንቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው እውነት ውውውውው ሃሌሉያ አር እየሱስ ትባርክህ ❤❤❤ትግዬ 🙏ስው ሰከፈ ስው ይርቅል ነገር ግን ስው ስክፉ ይምቅርብ እየሱስ ውውውውሃሌሉያ ይምግርም ወዳጅ
woooooooow geta yebarke. sekefagn yemawaye gebenayen yemasaye le kefu ken tehonale be makube tasmekale haleluyyaaa Ameeeeen
ጌታ አምላክ ይባርክህ...ቢመኩበት የሚያስመካ ጌታ ብቻ ነው።በርታ
መንፈስን ያረጋጋሉ መዝሙሮችህ ጌታ ይባርክህ
ተክዬ ቃል የለኝም መዝሙር መንፈሳዊ መንፈስእንደሚያልፍበት የማወቂያዬ ዘማሪ ነህ ከሁሉ በላይ አብሮ ለመዘመር አቅም እስከማጣ መንበርከክ መጸለይ ውስጥ ይከተኛል በብዙ ሀይል ይጨመርልህ እግ/ር ይጠብቅህ ይራራልህ ሀይልም ይሁንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲከፋኝ የማዋይ ገበናዬን የማሳይህ
በለሊት እያለቀስኩ እየሰማሁት ነው😢😢😢😢
God Bless u Tekeste,,,,, am so bless by ur song even where i was muzlim,,,,,
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ተኬ
ተባረክልኝ መዝሙሮችክ ውስጤ ነው
ይህን መዝሙር ስሰማ ብቸኝነት አይሰማኝም ደስ ደስ ይለኛል
በየሱስም ተባረክ ያአባቴ ልጅ ፀጋውን ያብዛል😍😍😍👏👏👏👏♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልል
enm ortodox ngi gn yetkestn musmur sesma westi bdesta temolalche "temsegen gitay selwededkegi"💚💛💜
ተኬ ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ የተወደድክ ወንድማችን ኑርልን
የተከስተን መዝሙሮች ስሰማ ልቤ ይርዳል
ዘመን ሲከፋ ቀን ሲለዋወጥ
አንተ ግን ያው ነህ የማትለወጥ
ለኩፉ ቀን ትሆናለህ ቢመኩብህ ታስመካለክ አሜን ጌታ ኢየሱስ
በ Denomination መመካት ትርጉም የለውም!! በመዝሙሮችህ መፅናናቴን እና መሻገሬን ኣለመመስከር ክህደት ይሆንብኛል!! Airplane ተገናኝተን ነግሬሃለው!! Longlive ተከስተ!!
ዛሬ እጅግ በጣም ሞቴን እስክመኝ ነው የከፋኝ ልቤ ቅስሜ የተሰበረበት ቀን ነው መቼም ልረሳው የማልችለው ቀን ነው
እርሱ ሰውን አይረሳም ። አይዞን ወንድሜ ያዘኑትን የሚያጽናና ጌታ በደስታችን ጊዜ ብቻ ሳይሆን በሐዘናችንም ቀን አበሮን አለ ። ከምንችለው በላይ እንድንፈተን የማይፈቅድ ጌታ ረድቶ አንገትህን ቀና ያደርጋል ። ብቻ ወደ እርሱ ቅረብ ከፊቱ ብርሃን ሀዘንና መከራህን ያስረሳሃል ። በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ ።
ወረት የለበትም በማንኛውም ሰዓት አብሮነቱ አለና። አይዞህ
amen.amem amen.amen amen.amem amen.amen paster tek zemeniki hiwotik yibarek be.get.simi
ነቢይ.ሱርፌል.አንታ.ተርክ..ዘማንህ.ይበርክ.
ከአንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ አውርቸ አልጠግብህም ኢ ሠሥ መድኔ
Amen ellll,Tekeste geta abzto ybarkh .your song is amazing,I have no words to explain.God is working on you .Every time ,I hear your song,I get blessed and feel joy inside me.God bless you!!
I was terrified on some health issues all day & this song pop up on my you tube feed . Thank you & God bless you my brother 🙏♥️🙏♥️
LORD JESUS BE WITH YOU SISTER
tekeye zemen agelelelote hulu yebarek amen amen amen amen ewedehalew geta abezeto abezeto yekebak betek nuroke yebarek amen amen
Teke geta yibarkih betamm bante mezmuroch tebarikeyalehugn😊😊😊
ቅዱሳንሁላችሁየጌታሰላምይብዛላችሁ።እንዴትናችሁእኔደህናነኝነብይሱራፌልየበለጠሞገሱንይስጥህተባረክ
Amen amen amen tebareki biysusim igzabher amlak ybarekh tsegawun yabzalh
The best song ihave ever hearGod bless you singer of god tekeste getnet.
በጣም ምርጥ መዝሙር እ/ሔር ጸጋ ያብዛልህ
ከልጅነቴ ጀምሮ የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው ከርሱ ሌላ በዚህ ምህድር ላይ የለም ፈጣሪ ሆይ እውነተኛውን መንገድ አሳየን
Amen and Praise the Name of the Lord and you are blessed aboundently!!!
ሲከፋኝ የማዋይህ ኢየሱሴ አንተ ነህ የኔ ፍቅር
No words Teke...stay blessed
mazemure batame dase yamele Newe
gene Ande nagare Awekalawe ...kaneta belay lanay yalame ena lanae Aneseha Aletagebhme Eeyasuse madena...
Pasetar .Takaseta Auneme uelame gata Zamanehene ybarkawe with your family
even my mother before she passed away
She loved your Song even she's Ortodx
God bless you more and more with your blessed family.
Amgen ameen ameen
amen.amen.amen.wawowwwwww.tebarkie Bebizou Zemienihie Yiebarki
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባርኪህ የእዉነተኖ😢😢😢😢
edew men Lehon edaew eisewsa kat blaeiy Lena ylam ena len awerha altegbuem eisewas mdena amen amen
አሜን ማን እንደ ጌታ
teberak
Love this song! tebarek Teke! No one is like you for me Jesus! love you so much!!!
ሲከፍኝ የሚርዳኝ ከእየሱሰ በላይ ማንም የለም ለኔ
Sikefagn yemawayih
Gebenayen yemasayih
Lekifu Ken thonaleh
Bimekubh tasmekaleh.
Kante belay lene .....xxx
yegrmal am Orthodox but hulammmmmm besdet senor ye protestant muzmur sadamet new westan yemytnsnagi betly ye Tekestn!!!!!!!! offffff
the same here !!!
Hana mekonenn Temesgen enam endanchi ngh
geta yebarekshe egizabher yemysnnaa amlke new tebarke
hana mokenenn. geta YESUS ye gelesh adan adregesh betekebeli yebelete westesh yarefal and zelealem hiwet tewersyalesh.
Workalemahu Degene selam lante yehon setan deyblose errrrrreee yebllee ensemlnee hulunme zemarwochachnnee geta thegawen yabzalchuee genaa enzemralne legeta god bless you tekste azeb bete awetaru kefa mesfin addiss alem aferamee lelochme semachwen yaltekskuachwe zemarewochachn hulanew mezmurachun yemdantwe ebarekbtalwe geta kibrun yewsde thegawn yabzalchue seytan yeferee ereeee debn yebel eysuse yadnal amennnn
ሲከፋኝ የማዋይህ። አሜን ተባረክልኝ
Egzabeher zemenachun berrk yargelegn ewdehalew!!
Thank you my brother God bless you!!!!
Amen 🙏 gata ye kifu keni adamacha nawi ye mawayawi ye kirba naw
ግን ምን ላርግ እግዛቢሄር ብቻ አንዴ ይየኝ
who is listening this song now.....20/8/2017.....loool ......loving it all over again!!
tekeste you are the one and the only my favorite singer,i love your songs God bless your life.
Amen! Yegeta Bariya God Bless You
Amen Amen Amen Kante Belay Yelemina sile Ante Awureche Altegibim ababey tebarek
Amen Amen Amen geta yebarke tegawen yabezale .
😇🥰😍🤩😘 Amen Amen Amen Geta Yimsgen
Ewnet nw geta yebarkh teksh ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllamen amen amen amen amen amen amen amen
Bebizu yetebarkubet mezemur tebark tekie
Omg semicha semicha yemalitegibew mezemur binora ye teke naw wiiiiiiiii siwodawuko geta abizito abizito yibareka tekeste ♥♥
እውነተኛ ፡ወዳጅ፡ጊዜ፡የማይለውጠው፡ማን፡አለ፡እንደ፡እግዚአብሄር
Ameen ameen Egzihabiher yibarkih
Haleluiaaaa liju yeseten Egzabiher simu yibarek