🔥 ይህን ቪዲዮ ካየህ በኋላ እንሰሳቶች በማሰብ እንደሚበልጡን ታምናለህ | እውነተኛ ታሪክ | ዋርካ ፍጥረት 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 6

  • @AsterGudura-iz3tb
    @AsterGudura-iz3tb 7 месяцев назад +1

    ከእንስሳት መማር አለብን። አንድ ነገር የኔ ብቻነዉ ብንል መኖር አንችልም፤ አብረን ብንጠቀም ግን ያለን ነገር ይበቃናል፤ ስለዚህ ጥላቻን ትተን በፍቅር መኖር ያዋጣል። አይመስላችሁም ወገን?

  • @bekinbekal9424
    @bekinbekal9424 Год назад +1

    እውነት ግን ምን ሆነን ነው ከእንሰሰ ያነስነው ? ፊልሙ መጨረሻ ላይ የሚጠይቀው ጥያቄ ነው አምሮዬ ላይ ቀርቷል ይህው ድጋሜ እያየሁት እራሴን እየጠየኩ ነው 🤔

  • @ethiopiayena8973
    @ethiopiayena8973 Год назад

    እንደ ሰው ልጅ ግን ክፉ አለ የራሱ አልበቃ ብሎት የእንሰሳቶችን ህይወት ሲምስ አጀብ ክፍት እንሰሳቱ ግን ከሰው ትሽለው ችግራቸውን ፈቱ ምናል ከዚህ ብንማር

  • @makidires5225
    @makidires5225 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @mekdeskonjo6244
    @mekdeskonjo6244 Год назад

    ትልቅ መልዕክት ያለው ቪዲዮ ነው 🙏🙏

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 9 месяцев назад

    Yemayimesasel