ቅጣት ክፍል 116 | Kitat episode 116

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 269

  • @mequadesha
    @mequadesha 2 месяца назад +65

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤#የፍቅር_ልቦች

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i Месяц назад +61

    የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ መድሀኒዓለም ከኛጋ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t Месяц назад +21

    በዚህ ድራማ ጨጓራዬ ተቀጠለ እኮ ወንጀለኞቹ መቼ ነው የሚታሰሩት 😂😂😂❤

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Месяц назад

      ከታሰሩ ፊልሙ ያልቃል ይሀን ኣስብሸታል😂

  • @BanchayehuGuade-py2hq
    @BanchayehuGuade-py2hq Месяц назад +31

    ባታማሪም ከክፍ ነገር ትጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz Месяц назад +14

    እደረሳት ያሳሪን ያንገሸገሸኝ የለም ውይ ❤❤

  • @soliLove-sj2fq
    @soliLove-sj2fq Месяц назад +74

    የሄን የምታነቡ እመቤታችን የልባቹ መሻት ትፈፅምላቹ❤

    • @SmilingGlacier-fl5tm
      @SmilingGlacier-fl5tm Месяц назад +1

      አሜን

    • @YashiGondariwa
      @YashiGondariwa Месяц назад +4

      @@soliLove-sj2fq አሜን የኔ ሚስጥረና የግሸና እኔንም እደፈወሰችኝ እናተንም ሀሳባችሁን ታሳካላችሁ አሜን እሜን

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 Месяц назад

      አሜን 😢❤

    • @user-wf7uh4eb6e
      @user-wf7uh4eb6e Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ksanetemaha
      @ksanetemaha Месяц назад

      Amen 🙏

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 месяца назад +25

    ኦርዶንን በፈረከሰው አካፍ ሙቃዲስንም 😮 እራሧን ነበር መፈርከስ አቃጠለችኝ እኮ 😂😂😂😂

    • @user-bu1po2xx3o
      @user-bu1po2xx3o 2 месяца назад

      የምር 😂😂😂😂😂😂 አወ

    • @seadahassenali4722
      @seadahassenali4722 Месяц назад

      😂😂ጥሩ ነበር እኛም ከመቃጠል እንተርፍ ነበር

    • @LiyaMenge
      @LiyaMenge Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Месяц назад +1

      ኧረ ተይ እንጂ ሚጣን ማን ሊያሳድጋት ነዉ

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Месяц назад

      @@user-cn5sk9qd3y ራህሚ 😅😅

  • @techsador
    @techsador Месяц назад +30

    ደምሩኝ እና ደስ የበለኝ እስኪ፣ ደሰታ ከቤታቹ አየጥፋ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 Месяц назад +15

    ድል ለፋጡማ ጉል ተሰቃየች እኮ የኔ ሚስኪን

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Месяц назад +12

    ከስደት መልስጥሩነገር ይግጠመን

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Месяц назад +7

    አንኩን ለባኣታ ልማሪያም ኣድርስቹዎ ❤❤🎉

  • @user-vn3bx8be5k
    @user-vn3bx8be5k Месяц назад +2

    ግን መቸነው የሚሸነፉት ያሳሪሎች😅😅😅😅

  • @Ditawtube
    @Ditawtube Месяц назад +3

    ሀገራችን ወስጥ በኛው የተሰራ ስራ ፅድት ፅድት ያሉ የትምህረት ቤት ተከታታይ ድራማ ወደ ተመልካቾች ለማስተላለፍ ዝግጅታችንን ጨረሰናል በቺስተው ቲዪብ ላይ ይጠበቁን ❤❤❤❤❤

  • @user-bz3sb2jb2k
    @user-bz3sb2jb2k Месяц назад +4

    ከሪም ፉከራ ብቻ ነው እንደወንድ አይሆንም ቱፍ ቱፍ ማለት ይወዳል ማነው እንደኔ የሚያናድደው

  • @Ditawtube
    @Ditawtube Месяц назад +4

    በአርት ላይ መስራት የመትፈልጉ በቴሌግራም ቺስታው ብላቹ ሰረች አድርጋቹ አዋሩን

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад +4

    ፍትህ ለፋጡማ ጉል 😢😅😊😂❤❤

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад +4

    ተኡመርፍቅርይዞኛል

  • @DanielGmeskel-vd5kj
    @DanielGmeskel-vd5kj Месяц назад +1

    ደንግል ማሪያምም ከችግር ጣወጣቹሀለች❤❤❤❤❤❤

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri7331 Месяц назад +2

    አይዞሺ ፋጡማ ትግሰት ይኑረሺ የነሙኒረንጰመጨረሻ ናይ😢❤

  • @AbiyotGetahun-m8m
    @AbiyotGetahun-m8m Месяц назад +4

    its a new day its a new down for meeeeeeee😂😂😂😂 guys its music 😂

    • @NardosHaileslase
      @NardosHaileslase Месяц назад

      እኔ ደሞ ግራ ገብቶኝ ነበር😂😂😂😂

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Месяц назад +3

    😂ውይ ሙቃድስ ወሪያም

  • @momethio3664
    @momethio3664 Месяц назад +7

    ካሪም ካራፈፍ😅

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w Месяц назад +5

    ራህሚ. አቅሙ እንዳለክ አውቃለው ሽቤ ከገባክ አይቀር ሙቃድስንም የስከዛሬውን ጠረቀምቀም አድረገህ ፈንክህልኝ ቢሆን አሪፍነበር

  • @qqqttt7294
    @qqqttt7294 2 месяца назад +96

    ኢየሱስ ይወዳቹሀል ኢየሱስ ይመጣል❤❤😢

    • @user-bu1po2xx3o
      @user-bu1po2xx3o 2 месяца назад +28

      የትነዉ የሚመጣዉ እደዉ ምን አለበት ያዳል ሞቴ የጠቋር መናፍሰት መጫወቻ የትንቢት መፈጸሚያ ባትሆኑ ቆም ብላችሁ ብታሰቡ የምር ታሳዝኑኛላችሁ 😢😢😢😢😢

    • @AdiyaAbdo
      @AdiyaAbdo 2 месяца назад +17

      Yet darsowal😂😂😂😂😂

    • @YashiGondariwa
      @YashiGondariwa Месяц назад +11

      የት ነው ነው የሚመጠው አረ በየመገዱ አበዱኮ ግን አማኑየልንም የሞላችሁት እናተ ናችሁ አችደሞ አምልጠሽ ነው መሠለኝ የመጣሽሁ

    • @Sof-to9ux
      @Sof-to9ux Месяц назад +8

      Kkkkkkk ምን እንስራለት የሚበላ የሚጠጣ አጅብ የእብድ መአት😅😅😅

    • @yamm345
      @yamm345 Месяц назад +4

      ይዞሽ ይሂድ😊

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 Месяц назад +3

    ሙቃድስ የምትባል ሸይጧን እፍፍፍፍ ልጅቱን ወግታ ገደረቻት

  • @user-hb5zj9hc1n
    @user-hb5zj9hc1n Месяц назад +2

    ሙቃደሥ አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ የተረገመይ እጭ

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v Месяц назад +6

    የከሪም ጉረኝነት እንደኔ ስልችት ያለው🙎መቼ ነው ወንድ የሚሆነው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Месяц назад +2

    ሙቃዲስና ያሳሪኖች አንድ ናቸው

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Месяц назад +2

    ውይ ሙቃደስ የወሬ ሱስ ልጅቱን ይዛ መጣች

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 Месяц назад +3

    😂😂😂😂❤❤❤ uuuuuuufff muqaddisi men eshalisha😅😅😅😅

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Месяц назад +1

    ተኩስ እስከሚጀመር ሁኘ የጓጓሁ እንዴት እንደምር እኮ 😮😮😮😊❤

  • @user-jp7xf8vw5v
    @user-jp7xf8vw5v Месяц назад +5

    ❤❤

  • @You-td4vt
    @You-td4vt Месяц назад +2

    Meqados wshetam yemin Ljot Rami Lj yelem

  • @user-fc9yi8ux3l
    @user-fc9yi8ux3l Месяц назад +4

    Ayizosh marem

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena Месяц назад +2

    ከድርና፤መርየሜበፍቅርወድቀዋል❤❤😂😂

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Месяц назад

      ከድርም😮ግንኮ ሌላ ሴት እየሳመ ነው በስልክ

    • @user-mt7uv5tk2r
      @user-mt7uv5tk2r Месяц назад +1

      ይጋባሉ ወደፊት

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Месяц назад +1

      @@user-mt7uv5tk2r እካን ደስ ኣላት መሬም ታሳዝናለች ለከሪም ሙሉ እድሜዋ ሰጥታለች

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Месяц назад +4

    ሙቃዲስ ሞቷን ያቅርበው😊😊😊

  • @TeTe-e1n
    @TeTe-e1n Месяц назад +1

    ፋጡማጉልስታናድ😮😮እኝኝኝኝኝኝ😅😅ብስብስ😂😂😂

  • @ObsaMule
    @ObsaMule Месяц назад +5

    Mariyamis rakkate fonqa qabe😂

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Месяц назад +3

    ራሚሚስኪንተጫወቱበት😢

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Месяц назад +2

    እንደ ሙስጣፊ ምጠላዉ ስዉ የለም 😲🤑

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +4

    Marim❤❤

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +3

    116

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tayiba-oq4cx
    @Tayiba-oq4cx Месяц назад

    እምንወደዋለን

  • @iyesusyadinalmestu3834
    @iyesusyadinalmestu3834 Месяц назад +3

    Rahmii misikin 😭😭😭😭

  • @GghuBbvfv
    @GghuBbvfv Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenteGentezewde
    @GenteGentezewde Месяц назад +1

    117

  • @Halcaemir-jt6ic
    @Halcaemir-jt6ic Месяц назад

    Bezgaber yehn film aquartut adis film gemru

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Месяц назад +1

    አይ ሙቄ ነገረኛ ቱ😂😂😂

  • @user-vn1tg3fe5c
    @user-vn1tg3fe5c Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +1

    Aun

  • @SaraSaalo
    @SaraSaalo Месяц назад

    ኤቺ ሙቃዲስ እምትባልሴት ተጨቃኳ ስራዋን አልተወቺም😊

  • @ksaaksaa5951
    @ksaaksaa5951 Месяц назад

    ኡመር በፊቅሩ ሰዉ ገደይነዉ

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Месяц назад

    😂😂😂የሁማር ጠበቃው አፍቃሪ ነኝ

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ፋጥማጉል

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 Месяц назад

    ሙቃዲስ ግን ኣንድ ሰው በጥፊ ሚመታት የለም ለምንድነው ሚፈርዋት😊

  • @MesgnaGerezgihier
    @MesgnaGerezgihier Месяц назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው ደሞ ይመጣል

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +1

    Likakuu

  • @maryammaryam-oj6mg
    @maryammaryam-oj6mg Месяц назад +1

    የኔ ለዋህ ራህም❤

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase Месяц назад

    ሴቶች እኔ ኣደይ ድራማ ከሚሰራው ከ ኣቤል ፍቅር ይዞኛል የት ላግኘው የምሬን ነው😌😢

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +1

    Okey❤❤❤ amasaginalo

  • @Madina-pg8yk
    @Madina-pg8yk Месяц назад

    አይ ሙቅ አዲስ እራስሽ ባመጣሽዉ ጣጣ

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q Месяц назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +1

    Kkkkkkk😂😂😂😂

  • @MasaratiMasarati-ck9yx
    @MasaratiMasarati-ck9yx Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @SafAgc-lo1mf
    @SafAgc-lo1mf Месяц назад

    ሙቃደሰን አምጡልኚሲጥላርጋት😏😏😣😣😡😡😡

  • @user-ph6ss1os5q
    @user-ph6ss1os5q Месяц назад

    ኧረ እምስ እወዳለሁ እባካችሁ ተባበሩኝ እማልጠግበው ነገር ቢኖር እምስ ነው ስበዳ እየላስኩ ስለሆነ ይመቸኛል

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 2 месяца назад +1

    ❤😂❤😂

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Месяц назад +1

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Месяц назад +3

    ❤❤❤❤

  • @ApOp-u7f
    @ApOp-u7f Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenteGentezewde
    @GenteGentezewde Месяц назад

    118

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Месяц назад +1

    ሙቃዲስ ሞቷን ያቅርበው😊😊😊

  • @user-zv4vo9gt5j
    @user-zv4vo9gt5j Месяц назад +3

    ❤❤❤

  • @user-vb7wx6fi4r
    @user-vb7wx6fi4r Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @user-lj1xs4gl9c
    @user-lj1xs4gl9c Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alasalam6189
    @alasalam6189 Месяц назад +1

    ሙቃዲስ ሞቷን ያቅርበው😊😊😊