ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦች እና ማኅበረሰብን በአካል ተገኝተው ሲያጽናኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦች እና ማኅበረሰብን በአካል ተገኝተው ሲያጽናኑ

Комментарии • 11

  • @learnconline3235
    @learnconline3235 Месяц назад +4

    መሞት እንዳለ ንገሩት፣ የሰማይ የምድር አምላክ እንዳለ ንገሩት ለዚህ የኢትዮጵያዊያንን ደም ለሚጠጣ ዘንዶ !!!

  • @user-qu7fk2kd7m
    @user-qu7fk2kd7m Месяц назад

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 Месяц назад +1

    እንዴት ሰው የአስመስላል ወለጋ ኮተቤ የበለጠ አማራዎች ተጨፍጭፈውን እንዴት ታስመስላላችሁ ገና ነው ገና ፈጣሪ ለአንተ ባርገው ብዬ ተመኘሁ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Месяц назад

    በዚህን ስአት መሸራተት የለበት አዳፍኖ ቢገለግለን ዶክተር አብይ ለኢትዮጵያ ምን አልገጠመን 😢😢😢

  • @amaamm-mc9zj
    @amaamm-mc9zj Месяц назад +2

    ያብይ ማስቃበጥ ሆንብሎ ህዝብ እያስአጨረሰ ነፍራቃ

  • @FetiTiru
    @FetiTiru Месяц назад

    እሱ አዲስ አበባ አትክልት ውሀ ሲያጠጣ ይቀረፅ ግን የገባበት ከተማ ችግሩን እያዬ ነው የገጠሩ ማህበረሰብ ተዘርዝሮ ማያልቅ ችግር ጋር ታሽቶ እየኖረ እሱ የመዝናኛ ቦታ ይስራ ይሄ ሁሉ ህዝብ የጎፋ ምስኪን ህዝብ ልብህ ውስጥ ያለውን ራስ ወዳድነት ሳይገባው ባለማወቅ ይወድሀል ግን የጠሩት እግዚአብሄር ከነሱ በታች ያደርግሀል

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u Месяц назад +1

    ይህ አስመሳይ ስው በስድስት ቀኑ ነው የሚሄደው ምነው እ ሱን እዛው ባስቀረው

  • @TesfawEndalamaw
    @TesfawEndalamaw Месяц назад +1

    አሱን አንደሄደ ቢዉጠዉ ነሮ እርኩስ ደም ጠጭ

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u Месяц назад

    ለሞቱትሰው ነው ዛፉ😢 እደት ትዝአለው በይህ ዋይታ መካከል ይገርማል

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa Месяц назад +1

    ለቅሶ ሃዶ ችግኝ ተክለ መጣ አይይ

  • @user-fn3lz5ce3s
    @user-fn3lz5ce3s Месяц назад

    😭😭😭😭