በሰውነት ግንባታ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎቻችሁ በቀጥታ ሲመለሱ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 43

  • @habashahealthMovements-g4j
    @habashahealthMovements-g4j 2 месяца назад +3

    ወደጀ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ💝✌️ ሌላ ጊዜ መቼ ይኖራል live
    ይህን በገንዘብ የማናገኝው ትምህርት በነፃ መግኘት እያቻለን ለምንድነው ግን like የመናደርገው ከእኛ ምን ይቀንሳል

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      እኔም ከልብ አመሠግናለሁ ክበርልኝ live ቲክቶክ ላይ ነበር በዚህ አልጀመርንም ነገር ግን ነገሮችን አስተካክለን መጀመር እንችላለን

    • @KibebZegtaga
      @KibebZegtaga Месяц назад

      Fat loss PDF

  • @YosefSolomon-j3t
    @YosefSolomon-j3t 2 месяца назад +1

    for Ur Best scientific Explanation Thanks Ashu Broski

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      ዮሲ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @demsewayele9757
    @demsewayele9757 2 месяца назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ምክንያት ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      እኔም ከልብ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @YosefSolomon-j3t
    @YosefSolomon-j3t 2 месяца назад +1

    ashu Programu Dersognal Thanks

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 месяца назад

    ጥሩ ፕሮግራም እና ለስፖርቱ ቤተሰቦች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔም ለእራሴ ጤንነት ብዬ በጀመርኩት እስፖርት ለውጥ አምጥቻለሁ ነገር ግን ስለእንጀራ እና ዳቦ ምን ትላለህ አስፖርት ላይ ለውጥ የማይመጣው እና ቦርጫም የሆንከው እነጀራ እና ዳቦ ስለምትበላ ነው ይላሉ እነተ ምን ትላለህ ?

  • @wome8375
    @wome8375 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🥰🥰🙏🙏🙏

  • @FeyselAhmed-mo2pb
    @FeyselAhmed-mo2pb 2 месяца назад

    በጠም አመሰግናለዉ በርታ ወንድሜ

  • @dagnachewmeheret1382
    @dagnachewmeheret1382 2 месяца назад

    Asgebagn ashuye

  • @NatnaelFtwi
    @NatnaelFtwi 2 месяца назад

    ደርሶኛል ❤❤❤

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @SsMm-z1p
    @SsMm-z1p 2 месяца назад +1

    በደንብ ነው የሚሰማው ወንድም

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @josephjo6230
    @josephjo6230 2 месяца назад

    ashe dersognal broye

  • @TILASOWSHE
    @TILASOWSHE 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @DANIEIMULU
    @DANIEIMULU Месяц назад

    ኣሹየ ስልክህን ላክእልኝ እወደሃለዉ እባክህን❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesBirhanu-iy2tm
    @YohannesBirhanu-iy2tm 2 месяца назад +1

    Ashu kinge 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      ጆዬ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tlahunsisay-z8v
    @tlahunsisay-z8v 2 месяца назад

    አሹየ ሙሴ የጠየቀው ጥያቄ ከኔጋ ተመሳሳ ነው!

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @yinebebyitayew6008
    @yinebebyitayew6008 2 месяца назад +1

    አሹየ በቴሌግራም የላክልኝ ፕሮግራም ደርሶኛል አመሰግነለሁ

  • @romne-v7t
    @romne-v7t 2 месяца назад

    Wendem keteta beselke Leteykeh Neber Endet Lagegh

  • @Yabella_
    @Yabella_ 2 месяца назад +1

    አሼ የ እሁዱን video upload አርገው
    Please Ashe

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад +1

      ይደረጋል ኤዲት እየተደረገ ነው

  • @KedruHussen-x6k
    @KedruHussen-x6k 2 месяца назад

    አሹ አድስ ሰዉ ማቃላቃል ይቻላል

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      ይቻላል እንኳን ደህና መጣህ የኔ ምርጥ

  • @mili_tube
    @mili_tube 2 месяца назад +1

    ስለ ኒውትሬሽን ምን ትላለህ እኔ እስፖርት በምሰራበት ጊዜ ከላብ በሆላ ነጭ ይሆናል ላቡ ከደረቀ በሆላ ጨው ይሆናል በምን ይስተካከላል እምታውቀ ነገር ካለ ብትነግረኝ

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад +1

      ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ተመልከተው ብሮ

    • @mili_tube
      @mili_tube 2 месяца назад

      አሹ እኔ የቻናልህ ተከታይ ነኝ እና ስለ ኒውትሬሽን የሰራህውን አይቻለሁ ግን ስለ ከላብ በሆላ ጨው ይሆናል ፊቴ ላይ እና ለሱ መፍትሄ ካለህ ምናልባት ከሰራህበት እና አጥቸው ከሆነ ሊንክ ብትልክልኝ። ለምታደርገው ለምታግዘን ነገር እናመሰግናለን Sher like subscribe bemadrg engzalen ❤

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 2 месяца назад

    እረ ብራዳ ያደክበት ቦታ የሚለው ሙሉ በሙሉ አይገልጽም። ዳጊ 1ኛ የወጣው የባህር ዳር ልጅ ነው ያውም 2 አመት ሰርቶ የተጨበጨበለት ቅርጽ። ዱባይ ሁሉ ሄዶ አሸንፏል።

  • @MekuTadese-q5o
    @MekuTadese-q5o 2 месяца назад

    ደርሶኛል❤❤❤

  • @muezReda-n3z
    @muezReda-n3z 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ashuviews
      @ashuviews  2 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏