Ethiopia - አዲሱ የዓለም ኮከብ ከኤርትራ ተገኘ | ኢሳያስ ምን ይላሉ? | አስመራ ገነነች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 795

  • @millionghirmai8045
    @millionghirmai8045 3 месяца назад +151

    ምርጥ ኣቀራረብ ከምርጥ
    ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
    Feta Daily መድያ

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 3 месяца назад +5

      Agree thank u good program.

    • @Muzgheb
      @Muzgheb 2 месяца назад +1

      Thank you for you amusing program and explain clearly and truth form an Ethiopian media ,god bless you i am from Eritrea ♥♥♥🙏🙏🙏

    • @ami_su
      @ami_su 2 месяца назад

      💯🇪🇷

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 3 месяца назад +81

    ኣሁን ወደድኩህ። ኢትዮጵያውያን ስለ ቢኒ መዘገባቹ። የኤርትራ ድል የኢትዮጵያ ድል ብሎም የኣፍሪካ ድል ስለሆነ። እግዚኣብሔር ይባርካቹ።❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Senafe_91E
    @Senafe_91E 3 месяца назад +72

    ግዜህን ሰጥተህ በመዘገብህ ክብር ይገብሃል fetta daily... የናንተም ድል ነው ኢትዮጵያውያን ወንድሞች ስንከባበር ያምርብናል 🇪🇷❤🇪🇹

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 2 месяца назад +116

    ኤርትራ ጎረቤታችን ሁለተኛ አገራችን ❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነው እንወድሻለን መላው ኢትዮጵያዊያን

    • @zehaftayohannes4568
      @zehaftayohannes4568 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @solianaberhe-j9g
      @solianaberhe-j9g Месяц назад

      እናንተ ሃገር ማር ኣለ እናንተ ግን ማሩን ማየትም ሆነ መላስ ኣልቻላችሁም
      ፀሎት ኣርጉ ማሩን ማየት እንድትችሉ

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 3 месяца назад +186

    ኡነት ብልሃል ኢትዮጵያ እንደ ኣንተ ኡነተኛ ሶው ነው ሜያስፈልጋት ተባረክ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +3

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው ፡፡ congra africa

    • @Ebenkostantinos
      @Ebenkostantinos 3 месяца назад +25

      @@That-lx3dn
      ውዕጊን መቸም ናይ ኤርትራ ፅቡቅ ኣይዋጥላቹም

    • @TomChaine-b6l
      @TomChaine-b6l 3 месяца назад

      😂😂😂 poop mouth ​@@That-lx3dn

    • @italiyarooma2960
      @italiyarooma2960 3 месяца назад +14

      ​@@That-lx3dn
      ቆማጣ አጋሜ ምቀኝነት አይለቃቹሁም

    • @MeleseDemowez
      @MeleseDemowez 3 месяца назад +13

      ናይታሪኽ ሰናዕቲ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 3 месяца назад +115

    እሰይ እንኮን ደስ አላችሑ ውድ ኤርትራዊያን

  • @kiflomhabtegiorgis4814
    @kiflomhabtegiorgis4814 3 месяца назад +245

    ከኤርትራ አልፎ የአፍሪካ ኩራት ነው ቢኒ እንኳን ደስ አለህ

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +1

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +19

      ም​@@That-lx3dn😅😅😅 ኣየ ትግራዋይ ረሳሕ ቆንዳፍ ሓሳዊ 😂

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 3 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣ስያምርሕ ይቀራል @@That-lx3dn

    • @abielmenghistu1244
      @abielmenghistu1244 3 месяца назад +5

      @@That-lx3dn U R FAKE

    • @betelhem-1
      @betelhem-1 3 месяца назад +6

      ​@@That-lx3dn,akkkkk tùuuuuuu guhaf agame

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 3 месяца назад +28

    👍👍👍🙏🙏🙏 ከጥላቻና ከምቀኝነት አስተሳሰብ ተወጥቶ በፍቅር እና በመከባበር መስራት ማመን እና መስራት አለብን ለሁላችን ይጠቅመናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @songohan7170
    @songohan7170 3 месяца назад +182

    🇪🇷ቢኒን የወለደች እናት መሀጸናው ይለምልም 🇪🇷👍

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +2

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን አፍሪካ በማሸነፏ ደስ ብሎናል

    • @brianjackson2272
      @brianjackson2272 3 месяца назад +5

      @That-lx3dn
      😂
      Yeken Jibotch, Daylight Hyenas
      Lions hunt, hyenas are scavengers. Woyane will forever live imitating Eritreans and ShaEbia

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад +10

      @@That-lx3dn
      በአለም በመንደባለል ነዉ አጋመ የሚታወቀዉ አጋሜ ምቀኛ ለማኝ ስንል አንተም አሁን እየመሰከርክ ነዉ

    • @TomChaine-b6l
      @TomChaine-b6l 3 месяца назад +6

      ​@@That-lx3dn😂😂😂 borco

    • @helenaki18
      @helenaki18 3 месяца назад +4

      Amen wendeme🙏🇪🇷❤️

  • @MastewalBelete-u9n
    @MastewalBelete-u9n 3 месяца назад +90

    Ethiopian love our brother Eritrea

    • @HA-kd2rz
      @HA-kd2rz 3 месяца назад +4

      ❤❤❤❤

    • @yoditsiem3998
      @yoditsiem3998 3 месяца назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @TomChaine-b6l
      @TomChaine-b6l 3 месяца назад +4

      More love ❤️ for all ETHIOPIAN PEOPLE

  • @betelhem-1
    @betelhem-1 3 месяца назад +117

    Feta media for the first time you speak, the truth and positive about Eritrea,Congrats Bini jegna wedi Eri 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +1

      we Eritreans know very well he is tigraway but we are happy

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +7

      ​@@That-lx3dnትግራዋይ ረሳሕ ሓሳዊ😂😂

    • @abielmenghistu1244
      @abielmenghistu1244 3 месяца назад

      @@That-lx3dn JEALOUS AND UNWORTHY U R,

    • @brianjackson2272
      @brianjackson2272 3 месяца назад +4

      @That-lx3dn
      Yeken Jibotch, Daylight Hyenas
      Lions hunt, hyenas are scavengers. Woyane will forever live imitating Eritreans and ShaEbia.

    • @senaitzemicael6369
      @senaitzemicael6369 3 месяца назад +5

      Malem Techlaleh

  • @ZenebeTadese-v3z
    @ZenebeTadese-v3z 3 месяца назад +71

    ቢኒያም ግርም እንኳን ደስ አለህ !! አፍሪካንም ስማ ከፍአድርገህ አስጠራሀን ፡፡የኤረሸትራ ህዝብና መንግስት እንኳን ደስ አላቹ፡፡

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 месяца назад +45

    ጎበዝ ልጂ ወጣት ነው ...! ገናም ብዙ ...? ታሪክ ይስራል!

  • @teweldeeyob9578
    @teweldeeyob9578 3 месяца назад +38

    ኤርትራዊ የኣፍሪቃ መከታ ዘሬም ነገም 👌🙆💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lsanbahgimelody9307
    @lsanbahgimelody9307 3 месяца назад +115

    ኤርትራዊ ነኝ ሰላም ይናፍቅኛል በተለይ ለኤርትራ ና ኢትዬጵያ❤

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን አፍሪካ በማሸነፏ ደስ ብሎናል

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 3 месяца назад +13

      ​@@That-lx3dn😂😂😂😂 አስኪ አገሩን ንገረን የት ትግራይ መቼም ጀግና ሲገኝ ትግራዋይ ነው ለነገሩ መዝረፍ ልምዳቹ ነው ብንያም መቼም ኤርትራዊ ነው አይዞሽ ገለቴ 😂😂

    • @amlesettekie6223
      @amlesettekie6223 3 месяца назад +7

      @That-lx3dn low self esteem problem 🤮🤮 ዓጋመ ቆርናዕ

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад +7

      @@That-lx3dn
      ቀቀቀቀቀ በልመና በስርቆት ኡኡኡኡኡ ባይደን ኡኡኡኡ እረ ቤዛኩም ቀቀቀቀ ለማኝ አጋመ በመለመን tour de America 🇺🇸 አሸንፈሀል ፈስ እሬሳ ነህ

    • @Ereynatey
      @Ereynatey 3 месяца назад

      @@That-lx3dngis

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 3 месяца назад +54

    ጀጋኖ ኤርትራ ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 месяца назад +11

    ክቡር ወንድም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሑሉም ልክ ብለሐል የቢኒ ድል ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ አፍሪቃ ኩራት ነዉ እንኳን ደስ ያለን እንደ ቢኒ የመሰሉትን ያብዛልን ።
    በአንድ ወቅት ጀግናዉ መሪያችን ለስፖርተኞቻችን አለምን ታስደምማላቹ ብሏቸዉ ነበር እነሆ ዛሬ የኢሱ ወዲ አፌ ቃል እዉን ሆነ ያለዉ ሰመረ ።
    ፈጣሪ ይህን ስላሳየን እናመሰግናለን
    ለኮኮቡ ታሪክ ለሰራዉ ቢኒም ጉልበቱን ያጠንክረዉ ከዚህ የበለጠ ድሎችን ተጎናጽፎ አገሩንና መላዉ አፍሪቃን የሚያስጠራ ያድርገዉ ስንል ድጋፋችንን ምኞታችንን እንገልጻለን
    ለመላዉ አፍሪቃ ኩራታችን ነዉ ።
    ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @AdiEto
    @AdiEto 3 месяца назад +46

    Thanks well said it is true We proud of bini❤for Eritrea 🇪🇷 also for Africa

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад +10

    ውድ ኢትዮጵያውያን በጣም እናመሰግናለን ምንም ቢሆን ወልደን ተዋልደናል መከባበርና መዋደድ ለኛና ለናንተ ፍቱን መድሐኒት ነው ምቀኞቻችን ያጥፋልን ፈጣሪ አሜን ❤ 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @betelhem-1
    @betelhem-1 3 месяца назад +36

    We Eritrea are the can do people, we bulid our country more beautiful soon ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

  • @msgnaarayabahta9721
    @msgnaarayabahta9721 3 месяца назад +31

    ፈታ ደይሊ፡ ስለኣገራችን ያልተዛባ'ና እውን የሆነ ስላወራህ እናመሰግናለን። ሰላም ለኤርትራና ሁሉም የኣለም ህዝብ ይሁን።

  • @Amber1919
    @Amber1919 3 месяца назад +22

    🇪🇷🇪🇷ፈታ ደይሊ ስለ መልካም ምኞትህ እናመሰግናለን ሰላም ለኤርትራ እና ኢትዮጵያ ። 🇪🇷🇪🇷

  • @EfremGebrelul
    @EfremGebrelul 3 месяца назад +27

    አንየ ኤርትራዊ ነኝ እንኳን ደስ ኣለን ቢኒ የኣፍሪካ ኩሪኣት ነው❤❤❤

  • @SofiaWoldeyohannes
    @SofiaWoldeyohannes 3 месяца назад +21

    Thank you our Ethiopian brother for your wonderful explanation 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 3 месяца назад +38

    Say it loud am eritrean am African ❤🇪🇷💪

  • @YafetMesfn
    @YafetMesfn 3 месяца назад +92

    ድሉ የኣፍሪካ ነው congratulation❤❤❤❤

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 месяца назад +31

    As a brother Ethiopian and a fellow African I would like to congratulate Bini and Every Eritrean. Keep on shining brother. We expect more from you.

    • @helenaki18
      @helenaki18 3 месяца назад +3

      Thank you brother.

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 3 месяца назад +67

    ይህ ነው የአርትራውነት ክብር።እያ ለኢትዮ ክብር አለኚ በትክክልኛ ታሪክ ስትናገሩ።

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +1

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +6

      ​@@That-lx3dn ትግርዋይ ረስሕ ሓሳዊ ቂንዳፍ😂😂

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 3 месяца назад +8

      ​@@That-lx3dn አንተ ጥምብ አጋሜ ። እኛ ኤርትራውያን አጋሜን እንጸየፈዋለን።

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +1

      @@asmeromembaye419 ብትወዳቸው ነው የሚገርመው ምክኛቱም የእናንተ መድሃኒት እንሱ ስለሆኑ አትወዷቸውም ፡፡ ለማንኛውም አጋሜን መሳደብ ቢኒያምን መሳደብ ነው

    • @Jesuslovesus12345
      @Jesuslovesus12345 3 месяца назад

      ​@@That-lx3dn😂😂😂😂😂😂😂😂 ኣይ

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 3 месяца назад +80

    የሁላችን ድል ነው ።
    ልክ እንደኛ
    ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችንም እንኳን ደስ ኣላቹ።
    የቢንያም ድል ለኣፍሪካ ኩራት ነው
    ❤❤
    Congrats 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Selie444.
      @Selie444. 3 месяца назад +7

      Ya Cause we all black people.our pride Eritrea Africa

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +7

      ​@@That-lx3dnትግርዋይ ረሳሕ ሓሳዊ😂😂

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 3 месяца назад +3

      Abebe Bekila Hiale Ghebresillasie they are all legends of Africa regardless Politicians we people should be proud and work for peace not war all the time people are fed up.

    • @zizuzizualmero
      @zizuzizualmero 3 месяца назад +6

      ​@@That-lx3dnእኛ ያየነው በአለም መድረክ ላይ የኤርትራን ባንዲራ ነው እሱ ካልታየህ ሻዕቢያ አይንህን በመድፍ ፍንጣሪ አሳውሮሀል

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 3 месяца назад +13

    ጥሩ ኣጋለለጥ ናመስግን ኣለን ፍታ ደሊ👏👏💐🇪🇷

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 3 месяца назад +23

    እርማት
    "ቢኒያም ቱርደፍራንስ የማሸነፍ ህልም ኖሮኝ ኣያቅም ኣላለም። ከ 4 ኣመት በፊት፡ ከመሳተፍ በዘለለ ስቴጅ ለማሸነፍ ኣስባለው ነው ያለ"
    በተረፈ እናመሰግናለን

    • @erimoon1077
      @erimoon1077 3 месяца назад +2

      RIGHT.

    • @mussiemussie9049
      @mussiemussie9049 3 месяца назад

      Yes

    • @ZekariasSolomon-m3b
      @ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад

      ትክክል ፡ ከ2-3 ዐመታት በፊት በአንድ ፈታኝ ውድድር ካሸነፈ በኋላ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በቪዲዮ ተቀርጿል ፣ " ሕልሜ በሚቀጥሉት 2-3 ዐመታት በቶር ደ ፍራንስ ለመሳተፍ ነው ፣ መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ድል ለመቀናጀትም " ብሎ ነበር ።

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 3 месяца назад +14

    በጣም ድንቅ የሆነ አቀራረብ እናመስግናለን ወንድማችን።
    አፍሪካ ደስ ይበልሽ ስምሽን የሚያስጠሩ ጀግኖች ወልደሻል አሁንም ትወልጃለሽ ሰላም አንድነት ካለ ሁሉም ይደረሳል።
    ኤሬትራዊነት ኽቡር ምንነት 🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷🇪🇷።

  • @bsereke
    @bsereke 2 месяца назад +13

    Say it say it proud, thank you Feta daly, I sure you are 1st Ethiopian journalist to say it proudly Bini Eritrean ,yes he is Hero Eritrea 🇪🇷 as we'll as hero African!

  • @ephremtarekegn11
    @ephremtarekegn11 3 месяца назад +10

    Congratulations Benjamin, we are proud! 🧨🎉💪
    እንኳን ደስ ያለህ ቢንያም ኮርተናል!

  • @MindUrbusiness-b7o
    @MindUrbusiness-b7o 3 месяца назад +14

    ከፖለቲክሰ ትንሸ ወጥተህ ይህን በመዘገብህ ክብር ይገበሀል 🙏🏾 thank you

    • @useriskuwait
      @useriskuwait 2 месяца назад +3

      @@MindUrbusiness-b7o እኛ ፖለቲካ አይገባንም ኤርትራ በልባችን አቅፈን የምንዞራት እንደአገራችን የምንወዳት ናት

  • @ermiasnagash88
    @ermiasnagash88 3 месяца назад +10

    የአፍሪካ እና የኤርትራ የኩራት ልጅ🎉🎉🎉

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 3 месяца назад +22

    Congratulations bini bini proud of you 🇪🇷 king of Eritrea 🇪🇷 proud African 🇪🇷 Bini bini proud of you 🇪🇷🌹❤🥂🍾🎉💐

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories 3 месяца назад +26

    ይህ የቢንያም ድል የኣበበ በቂላ የድል ዕለት ያስታዉሰኛል የያን ግዜ ደስታ እንደዚህ ነበረ።

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን አፍሪካ በማሸነፏ ደስ ብሎናል

    • @edenkidane1625
      @edenkidane1625 3 месяца назад +5

      @@That-lx3dnኩሉ ናይና ጉድ ረኺብኩም ግዳ ከምኡ ከተፍርዩ ጸሎት ግበሩ😂እነበር እሱስ ጽሩይ ኤርትራዊ እዩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈

    • @zizuzizualmero
      @zizuzizualmero 3 месяца назад +3

      ​@@That-lx3dnእናንተ ኮ ባድመም የኛ ነው ብላቹ ነበር ማፈሪያዋች

    • @BettyG271
      @BettyG271 3 месяца назад

      ​@@That-lx3dn😂😂😂😂😂ጸልይ ሁሎም ያሸነፉ ኤርትራውያን ትግራዋይ ትላሉ። ዋላ ትግራይ ቢሆን he doesnt want you ታሳፍራለህ

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад +2

      @@That-lx3dn
      በመለመን አጋሜ የአለምን ሬከርድ ነዉ የሰበረዉ እረ ቤዛኩም ኡኡኡኡ ባይደን😅

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 3 месяца назад +12

    እንዲህ ኣንዱ ባንዱ ደስ የሚል ዝግጅት ሲያዘጋጅ በጣም ደስ ይላል ክቡር ያከብርሀል እንደራሱ እንዲህ ደስ በሚል ኣገላለጽ የደስታው ተካፋይ ሆነህ ባማረ ሁኔታ ስከቀረብከው ክብር ይገባሀል ድሉም ከኤርትራ ኣልፎ ለኣፍሪካም ኩራት ነው።

  • @nahierdawit9721
    @nahierdawit9721 3 месяца назад +17

    piccolo bela asmera አስመራዬ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Abi-hero
    @Abi-hero 3 месяца назад +8

    BINI የአፍሪቃ ዋልታ🇪🇷❤️❤️🇪🇷🌿🇪🇷💙👍👍👍👍

  • @danielaraya9984
    @danielaraya9984 3 месяца назад +15

    Thank you for bringing positive NEWS . Long live Africa. Viva Bini !

  • @NohGhide
    @NohGhide 3 месяца назад +9

    Thanks well Said it is true We proud of Bini 👑🫶🇪🇷❤️for Eritrea

  • @samy3139
    @samy3139 3 месяца назад +13

    Thank you, for the kind words..
    We're all a winner Eritrea 🇪🇷 and we all African 🌍..

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 месяца назад +10

    ፈታ እናመሰግናለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Ead77
    @Ead77 3 месяца назад +12

    We should all be proud as Africans. Thank you, gentleman 🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉🎉

  • @TilahunAnemut
    @TilahunAnemut 3 месяца назад +16

    Congra My Asmara 💚💛❤

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 3 месяца назад +9

    Proud of Eritrean 🇪🇷and Africa 🌍 Bini jegna💪 ❤🇪🇷❤️

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 3 месяца назад +7

    👍congratulations Biniam u make proud 🇪🇷Eritrea as well as all Africa 🎉 .May God’s blessings upon u .Wish u best future. Congratulations again & again 🎉🎉🎉

  • @EiroLove
    @EiroLove 2 месяца назад +6

    Thank you so much our Ethiopia brother well said bini proud all of us African Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤👌👌👌👌💯💯💯💯💯💯

  • @HA-kd2rz
    @HA-kd2rz 3 месяца назад +9

    የጅግኖች ሃገር 🇪🇷

  • @hagereykebretey1962
    @hagereykebretey1962 3 месяца назад +6

    ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ ሰዉ ነዉ'ና :እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ብልሁ ኢትዮጵያዊዉ ኣክቲቪስቱ daily media.❤👈☝️👌🙏

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 3 месяца назад +2

    ኤርትራ ኢትዮጵያ ምንም አይለየንም በደም የክርስቶሰ ልጆች ነን እንኳን ደሰ አለን ቢኒ አንኳን ደሰ አለህ ሀይሌ ገብረስላሴ ደራርቱ መሠረት ሌሎችም ኤርትራ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኮከብ
    ኤርትራ ኢንተርኔት ጠፍቶ ሳይሆን እሰቲ በሁለት እግሯ ትቁም ኤርትራ ከእርዳታ ነጻ ነች ለማኝ አይደለችም መንግስቷ ለውጭ አጎብዳጅ አይደለም የውጭ ሀይሎች መግባት ፈልገው ሰለተከለከሉ በቅናት አንገቷን አነቋት ይህ ነውጉዳዩ እንደሌሎቹ እራሷን በራሷ ትገነባለች ህዝቧ በደም ነጻ እንዳወጣት አገሩንም እያንደንዱ ዜጋ ይገነባታል ምንም ይሄ የሚያጠያይቅ ህዝቧ ዝግጁ ነው ኢትዮጵያ እናቴ መንግስቷ እኮ ነውበመበደር በመለመን ኋላ ያስቀራት ልጆቿ ግን በቀቀኑን ገደዩን ይጠራርገዋል

  • @abelardom.5143
    @abelardom.5143 3 месяца назад +2

    የዛሬን አያድርገው እና,
    ተነቃቅሎ እስኪወሰድ ድረስ, ከአመታት በፊት በአፍሪካ ውስጥ ከመቶ በላይ ፋብሪካ የነበራት ሃገር ኤርትራ ብቻ ነበረች::
    አሁን ግን መንግስት ማውራት አይወድም እንጂ, ሁሉም ቀስ ቀስ ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው::

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 месяца назад +18

    ቢኒ ወንድማችን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ

  • @haile-p9t
    @haile-p9t 3 месяца назад +3

    ብ❤ የቐንየልና ምኽንያቱ ሃገርና ኤርትራ ዋላ ብውሑዱ ይኹን እምበር በዝመንገድ ምግላዝኩም ፡ ሓቅ ብርእሳ እንተ ተቐብረት ብእግራ ትወጽእ ድብልብህል አሎ ።

  • @tesfamhretgebrekristos5627
    @tesfamhretgebrekristos5627 3 месяца назад +1

    ክክክክ እንድየ THE KING OF MAINTAIN DANIEL TEKLEHAYMANOT ተረሳ እንድየ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 3 месяца назад +7

    ዎው ኤርትረአ ትልቅ ታሪኽ ለ ኣፍሪቃ ሰራች! አውነት ይኽ ማመን ያቅታል ቱር ደ ፍራንስ??? ዎው ከንግድህ ኣፍሪቃ ኩሪ
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +3

      ​@@That-lx3dn😅😅 ትግራዋይ ረሳሕ ሓሳዊ😂😂

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +2

      @@DamiDami-o9g ኖኖ ቢኒያም ቆሻሻ አይደለም

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 3 месяца назад +2

      ​@@That-lx3dn እንደ ዓጋሜ ምቀኛ እና ተንኮለኛ ህዝብ አይቼ አላውቅም። በቃ አንፈልጋቹም ፣ከጎናችን ራቁ ። ቡዶች።

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +2

      @@That-lx3dn ሰክቲ ቆማል ረሳሕ ክክክ

  • @freweynitekie-oo3zw
    @freweynitekie-oo3zw 3 месяца назад +8

    Respect for beny and Eritrea people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @biniamtesfamariammebrahtu2135
    @biniamtesfamariammebrahtu2135 3 месяца назад +1

    Bini makes prooud Eritrean and All Africa .

  • @siemefrem5845
    @siemefrem5845 3 месяца назад +5

    ምርጥ ኣገላለጽ ❤ feta dailyእናመሰግናለን

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh 3 месяца назад +31

    Viva Eritrea 🇪🇷 shabya 🇪🇷 ♥️ Eritrea

    • @Nigus616
      @Nigus616 3 месяца назад

      He is tgrawayi

    • @DamiDami-o9g
      @DamiDami-o9g 3 месяца назад +7

      ​@@Nigus616ትግርዋይ ረሳሕ ሓሳዊ😂

    • @selfreliance8999
      @selfreliance8999 3 месяца назад +6

      ⁠ቆማላት ዓጋመ ድሮን ንሕና ኢና መስሪትናያ ክትብሉ ዘይሐፈርኩም ዶ ቢኒ ዊዓጊንዩ ምባል ከይትሐፍሩ 😂😅

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh 3 месяца назад

      @@Nigus616 agame ko buda, hasade, lemani, chenawi u ko ata megale

    • @mebratali5687
      @mebratali5687 3 месяца назад

      ​@@Nigus616 keep dreaming

  • @millamilawi5023
    @millamilawi5023 3 месяца назад +9

    thank u feta daily from asmera

  • @noelnoob9928
    @noelnoob9928 3 месяца назад +5

    ቢኒ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @forceforgood4669
    @forceforgood4669 3 месяца назад +1

    Commendable presentation. May your attitude be the norm among us all, so we can move away from zero sum game to complementarity, peace and growth together as neighbours and brothers. It is possible.

  • @Kuurazz
    @Kuurazz 2 месяца назад +6

    Thank you for serving the truth 🙏

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 3 месяца назад +24

    ኤርትራ ዊ እንካን ለ ኤርትራ ለ ኢትዮጵያ ም ታላቅ ታሪክ የሰራ ጅግና ነው❤

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад +2

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ዋናው ግን አፍሪካ ማሸነፏ ነው

    • @chuchusolomon8614
      @chuchusolomon8614 3 месяца назад

      Aye enante neger mekeyayer tiwedalachihi!! Min yitebes tadia. Endalhone bedenb new minakew!! Kinatachihi meches ayichalm. Yikir yibelachihu​@@That-lx3dn

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад +2

      @@That-lx3dn
      ሙድ ሰረቃ መሆኑ ነዉ ቀቀቀቀ ስለአቡነ አረጋዊ በሚባል የልመና ታክቲክ ሪከርድ የሰበረ አጋመ ብቻ ነዉ 😂

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 3 месяца назад +2

      @@That-lx3dnመቼም ትግራዬች ከውሸት ምቀኝነት ኣትወጡም🤮🤮🤮

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 месяца назад

      @@That-lx3dn wuslata Woyanne.

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 3 месяца назад +5

    Yes as side 60 year's some one worked hard to put us in the dark, we removed the black curtains we came with victory ♥️🇪🇷♥️

  • @habenyohannes3682
    @habenyohannes3682 3 месяца назад +5

    Ethiopian wendmochachin hulachum namesegnalen destachin destachu sle hone❤❤❤❤ africa and thonalech

  • @efremtewelde5052
    @efremtewelde5052 3 месяца назад +5

    Thanks för telling the truth about Eritrea 🇪🇷

  • @eliaskeleta9962
    @eliaskeleta9962 3 месяца назад +19

    በጣም እናመሰግናልን የዚህ መደብ አዘጋጅ ስለጀግና ቢንም ግርማይ ላቀረብክው

    • @That-lx3dn
      @That-lx3dn 3 месяца назад

      በነገራችን ላይ ቢኒያም ኤርትራ ቢያድግም ጥርት ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው ፡፡ ቢሆንም ግን አፍሪካ በማሸነፏ ደስ ብሎናል

    • @eliaskeleta9962
      @eliaskeleta9962 3 месяца назад +1

      @@That-lx3dn ጀግና ስለሌለው ትግራይ ጅግና ይፈልጋሉ ኩቡር አቶ ኢሳያስ ኣፎርቂ ትግራዋይ እዩ ነው የምትሉ ቅንኣት ለጥፍኣት ነው ::

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад

      @@That-lx3dn
      ጅግንነት በላብ በደም በሞራል በዲሲፕሊን በእዉነት በራእይ በ ሐገር ፍቅር ነዉ የሚፈጠረዉ ስም በማጥፋት ጥላሸት በመቀባት ታሪክ በመስረቅ በማምታታት ቁጭ ብሎ መቃዠት መልሶ የሚጠፋችሁ ይሔ ተግባራቹ ነዉ ።

    • @Mussie5
      @Mussie5 3 месяца назад

      ​@eliaskeleta9962 your right

  • @EsayasOkubay-mc1gz
    @EsayasOkubay-mc1gz 3 месяца назад +4

    Every day Eritrean people making history omg I’m so happy because Bini is our brother ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eskandergebregzabher3264
    @eskandergebregzabher3264 3 месяца назад +1

    Feta Daily takes 🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️🚴🏾‍♂️

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 3 месяца назад +5

    Congratulations 🎊 🎉🎉🎉 Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Eritrea 🇪🇷

  • @Mesfun
    @Mesfun 3 месяца назад +5

    Thanks brother for prevailing the truth and great news for the world. 🇪🇷🙏

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 3 месяца назад +5

    Say it loud! I'm black and I'm proud!❤
    Congratulations to all Eritreans and binyam!!! 💖

  • @prophetantenehbezabih4125
    @prophetantenehbezabih4125 2 месяца назад +1

    ኤርትራዊያን ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ አሁንም ታላላቅ የአሰግዚአብሔር ጉብኜት ለአረርትራ እና ለኤርትራዊያን ይሁን ።

  • @five123five
    @five123five 3 месяца назад +1

    በ 30 አመት ጦርነትና ሳንክሽን መሀል በኳስ በሩጫ በዘፈን በቁንጅና በሮቦቲክስ በሳይክሊንግ ስሟን ያስጠራች ሐገረ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷

  • @Abraham-y2z
    @Abraham-y2z 3 месяца назад +7

    🇪🇷 ❤❤❤❤❤ thanks form ethiopian ❤❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад +5

    Thanks feta daily bro ❤

  • @2tedros
    @2tedros 3 месяца назад +4

    Oh well, feta you've truly put smile on my face today 🇪🇷🙏. Thank you for now!

  • @yakobldet8419
    @yakobldet8419 3 месяца назад +6

    Wonderful thought

  • @erthrawikubur3553
    @erthrawikubur3553 3 месяца назад +4

    Eritrea is our home and we love Eritrea so much and I am touched by your coverage and it means alot to us Eritreans. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 3 месяца назад +2

    Hi brother, I daily enjoy your broadcast because you are impartial and fair.
    This is what we need to create a positive vive and energy amongst ourselves.For instance your today's news about our Eritrean brother will bring the people of our two countries beyond our wildest dreams. Keep the excellent work 👏

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam4393 2 месяца назад +1

    እርዳታ፡የምትጸየን ሃገር እና የኣለም ባንክ ዱቤ የለላት ረስረል፡

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 месяца назад +2

    ምርጥ ሳይክሊስት the shining black star

  • @fretaQueen1100
    @fretaQueen1100 2 месяца назад +4

    Amazing reports Thank you 🙏🥰🇪🇷

  • @asmarina1
    @asmarina1 3 месяца назад +4

    Thanks for a nice coverage. Bini has worked very hard to get here, and we are all very proud of him. Congrats to all Africans.

  • @gerezgimogos1365
    @gerezgimogos1365 3 месяца назад +1

    Telk dereja Tdersaleh Egziabher Amlak Leabreham leyaekob leyosef yebareke Amlak Abzto ybarkh Wendm. Alem💚♥️💛💙🌟🌟🌟🌟🌟🌟🇺🇸

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 3 месяца назад +4

    Feta daily v good programme wendm 🇪🇷🇪🇹

  • @dani133boy
    @dani133boy 2 месяца назад +6

    የሚገርም አቀራረብ ከምቀኝነት መንፈስ የጸዳ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 месяца назад +1

    ኮራንበት ጀግና ነው🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🌺

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад +1

    ደስ ብሎናል ቢኒቾ ደስታቹ ደስታችን ነው እእኳን ደስ አላቹ መላው ኤርትራዊያን እዲሁም ለመላው አፍፊካ

  • @YosefTeke
    @YosefTeke 3 месяца назад +3

    Thank you, for the kind words… we’re all a winner Eritrea 🇪🇷 and we all African 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @robimassawino
    @robimassawino 3 месяца назад +2

    እኛ ኤርትራውያን ምንም እንኳን ትንሽ ህዝብ ብንሆን በአለም ላይ በተደጋጋሚ ተጽኖ ፈጣሪዎች ህዝብ እደሆንን አሳይተናል በተለይም በስፖርቱ አለም በ 1960 ዎቹ ኢትዮጵያን የአፍሪቃ ዋንጫ እንድታነሳ ካደረጉት ከ 11 ተጫዋቾች 9 ኙ ኤርትራውያን እንደነበሩ ታሪክ ያስታውሰዋል አሁንም ቢሆን በአለም መድረኮች እንደነ ቢንያም ግርማይ እና የኒውካስትሉ ኣጥቂ አሌክሳንደር ኢሳቅ ኤርትራን በአለም ላይ እንድትታወቅ ያደረጉ የአፍሪቃ ጀግኖች ናቸው ፈታ ዴሊም እሄንን ስለዘገባችሁት እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      አትዘላብድ የኢትዮጵያ አንዷክፍለሀገር ነበረች በኢሳያስና መለስ ጦስ ተገነጠለች መቼም ጣሊያን አትልም አደል ጣሊያን ባህር ገብታ አስቀድማ ሰባብካ አመቻቸች እጂወዳቹአደለም የሚሊሊክንና ሀይለስላሴን ስም ለናንተ አጥላልታ ለምን በአደዋስላዋረዷት ያቺንቂም ኤአስመራን እደምንም እድትገነጠልአደረገች አለቀ የኢትዮጵያ የኋላ ኪስናት ለመካድ ብትሞክሩ ይሳቅባቹዋል

    • @robimassawino
      @robimassawino 3 месяца назад +1

      @@mihretmengestu2798 አሁን አንቺ ምን ለማለት እንደ ፈለግሽ አልገባኝም ምን ድነው ምትዪው ??

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад

      @@mihretmengestu2798
      የጻፍሺዉ ምንድነዉ አምታታሽዉ አጨመላለቅሽዉ አንቺ የምርኮኛ ልጅ

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 2 месяца назад +1

    Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 Eritrea

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 3 месяца назад +2

    We need more of this and to avoid any negative thoughts about the people of the two countries. When we compliment each other, nothing will stand in our way. We need to envision a future where mutual interest and respect govern our relationship for the betterment of our brothers and sisters.
    Our time requires us to be respectful of one another and think positively by avoiding highlighting unnecessary differences.

  • @samsontadiyos-v5d
    @samsontadiyos-v5d 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ በእውነት እንደ ኤርትራዊ ዜጋ ደስ ብሎኛል
    ባቀረብከው እውነተኛ ዜና ከልብ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ።

    • @samsontadiyos-v5d
      @samsontadiyos-v5d 2 месяца назад

      ❤❤❤ ተባረክ ❤❤❤
      እውነት ሲነገር ደስ ይላልና ደስ ይብልህ እውነተኛ ጋዜጤኛ አንተን አየሁ ከልብ ምስጋናየ ይድረስህ ፍቅር ፍቅር ሸተትክ ።

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ በአፍራቂነትህ የምትኮራ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ። ተባረክ

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 3 месяца назад +2

    FETA FIRST TIME SPEAK GOOD ABOUT ERITREA 🇪🇷 😮