Ethiopia - ሊባኖስ - ከዓለም የተደበቀች ተወዳጅ ሀገር | በመፅሀፍ ቅዱስ የተሞገሰው ዛፍ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 98

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Месяц назад +34

    ሊባኖስን ከኢትዮጵያ ለይቼ አላያትም
    ደስ የምትል የድሆች አገር ነች የህዝቦቿ ደግነት ሀብታሙም ድሃዉም እኩል የሚኖርባት ነች
    ግን እንዴ ኢትዮጵያ ጥላት ይበዛባታል

    • @HabtamuA1u
      @HabtamuA1u Месяц назад

      አሁንም እዛው ናችሁ

    • @MariamBeza
      @MariamBeza Месяц назад +3

      እኔም ለባኖስን እንደ ሀገሬ ነው የምሳሳላት

    • @user-ti1amahara
      @user-ti1amahara Месяц назад +3

      @@HabtamuA1u
      አሁን እዛ አይደለሁም ግን
      5 ዓመት ከ 5ወር ሰርቸባታለው

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Месяц назад +1

      Enem 3 amet😢❤

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot Месяц назад

      Ye lebanos tilati Israel nachu

  • @HamduAdis
    @HamduAdis Месяц назад +8

    እጅግ በጣም የሚገራርሙ አለም አቀፍ የሆኑ ታሪኮችን እና አሁን ላይ በሀገራችን ያለዉን የፖለቲካ ምስቅልቅሎች ጋር እያጣመርክ አሁን ላይ ያለዉን የአለሙን እዉነታዎች እና አጋጣሚዎችን በሙሉ የምትገልጽባቸዉ መንገዶች እጅግ የሚገርም ነገር ነዉ።

  • @jfjjdjke8396
    @jfjjdjke8396 Месяц назад +2

    ሊባኖስዬ የኔ ፍቅር ሀገር እድሜዬን በሙሉ ብኖርብሽ የማልሰለቺሾ የኔ ውድ ሁለተኛ ሀገር ዜግነትሽን ቀይሬ ብባል አሜሪካን ወይም አውሮፓን ሳይሆን ወድጀና ፈቅጀ ሊባኖሳዊ ነበር መሆን የምፈልገው❤

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Месяц назад +7

    🌿የሀገሬ ልጆች አምላክ🌿
    ❤የድንግል ማሪያም ልጅ ❤ ይጠብቃቹሁ ለሀገራቹ ያብቃቹሁ ።

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Месяц назад +10

    ሁለተኛ አገሪ ቤሩትዬ ሰላምሽይብዛ❤❤❤❤

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад

      ውጣ ለማኝ ምነባክ ሁለታኛ ሃጋርህ ይሆነል 😅😅😅😅😅

    • @899-r9n
      @899-r9n Месяц назад

      ​@@MohammedAhmad-js8gp ምንማለትነው ሙሀመድ ጥሩነገር የተመኘው ነው ድል ለኢሥራኤል ይበልነው ነው አተ ክርሥታነህ

    • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
      @ጎጃሜዋድልለፋኖ Месяц назад

      @@899-r9n የመሳደብ ሱስሆኖበትነውእጂ

    • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
      @ጎጃሜዋድልለፋኖ Месяц назад +2

      @@MohammedAhmad-js8gp አሁን ምን አሳደበህ እናትህ እየለመነችነው እዴ ያሳደገችህ ምክንያቱም ለማኝ ንየሚአውቀው ለማኝስለሆን እደእርጎዝብ ጥልቅ አትበል አወ ቤሩት ሁለተኛ አገሪነው

  • @EdenTekele-fo3gg
    @EdenTekele-fo3gg Месяц назад +4

    ወረቀት ኖረን አልኖረን በነፃነት የኖርኩባት ሊብነንዬ ደግ ሀገር የክርስትያን ሀገር ከነድህነትዋ እዛ ብሆን ደስታዬ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Месяц назад +3

    እኔ አንተ ስትተነትን በምናቤ ስፍራው ላይ እገኛለሁ። አድናቂህ ነኝ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Месяц назад +8

    ኢራን ገፋፍታ ሀገሪቱን ወደ እሳት አስገብታት ሸሸች🤔 ሊባኖስ በመጽሐፍ ቅዱሳችን በቤተክርስቲያናችን ትልቅ ቦታ አላት::ይገርማል ሀገሪቱን ሳላያት የዝግባዎቿ ውብ መአዛ ውልብ ይለኛል ከባህር ዳርቻዎቿ የሚነሳው ለስላሳ ነፋስ በለሆሳስ ይዳስሰኛል ዛሬ ግን ይሄ ሁሉ ያለፈ ተረት እየሆነ ነው💔💔💔😭

  • @EdenTekele-fo3gg
    @EdenTekele-fo3gg Месяц назад +1

    በጣም የምወዳት ሀገር እደሀገሬ ነው የኖርኩባት ኩክፎ አይካሽ ሊባኖን

  • @getsolomon
    @getsolomon Месяц назад +2

    በሊባኖስ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው!!!

  • @fanayekefe933
    @fanayekefe933 Месяц назад +1

    ሊብነንዬ እኔም ክፋ ደግ አይቼብሻለሁ ውድድ የማረጋት ሀገር በተፈጥሯዋ በጣም እደሰታለሁ ውብ ትንሽ ሀገር የማሪያም የትውልድ ቦታ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад +10

    ሊባኖስ ቢይሩት ምንም አይካሺ ሕዝቦቼ ፈጣሪአቸውን የሚፈሩ ሐይማኖታቸውን አክባሪ ስደተኞች ወረቀት ኖራቸው አልኖራቸው በነፃነት የሚኖርባት የተባረከች ሀገር እመቤቴ ማርያም የተወለደችበት ሀገር ምንም አይካሺ ሀገሯን ለመበጥበጥ የተነሳችሁ ልቦና ይስጣችሁ ምን አለ አርፋችሁ ብትቀመጡ

    • @HabtamuA1u
      @HabtamuA1u Месяц назад +1

      ኢራኖች ናቸው ገፋፍተው ወደ እሳት እንዲገቡ ያረጓቸው ።

    • @እቢ
      @እቢ Месяц назад

      እመቤቴ የተወለደች ሊባኖስ ከሆነማ ሊባኖስ የአይሁዳዋ ሃገር ና ማለት ነዋ

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t Месяц назад

      ቀባጣሪዎች​@@እቢ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад +3

    Lebanon the best country ever 🎉 and intelligent people 🎉

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Месяц назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @MeheretSadamo
    @MeheretSadamo Месяц назад

    Victory2oppressed.

  • @wendiethio6678
    @wendiethio6678 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ የሀገሬ ልጅቺ 😢

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад +5

    አዎ ተራሮቹ በጣም ያምራሉ እኔ ለመጀመራያ ግዜ ሥወጣ አልቅሻለው ትእይንቱ ለአይምሮዬ ከበደው ....WOW🎉

  • @ሡበሀነክ
    @ሡበሀነክ Месяц назад

    ታዳ ለምድነዉ ሊባኖስ እድትጠፋ ፈጣሪያችን ያላችሁትን ስትማጰኑ እምትዉሉት ወላሒ እኔ በአይኔ አይቻለሁ እግዜአብሔር ሊባኖስን አጥፋ አይሁዷን ሀገርን አቆይል የሚል ጱሁፍ በየኮሜቱ

  • @AdoSima
    @AdoSima Месяц назад

    Lebanese be min leglsishi gata ❤❤yetbkshi

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад +3

    አሜሪካ ምዕራቢዋን አብረው ተባብረው ቁመዋል የኢትዮጵያ ዲቃሎችም አብረው ወታደር ሁነው ይዋጋሉ ህዝበ ክሪስቲያኑ እስራኤል ብቻዋን እያሉ ይጨፍራሉ ይደግፋሉ ሀገራችን ከጦርነት ትውጣ ሰላም ትሁን ይላሉ ቀጎን ግን ይደግፋሉ ይዋጋሉ ህፃናት አዛውንት ሀገር ሲወድም ከነሱ ጋር ሁነው ይደግፋሉ ይጨፍራሉ ግን ማፈራቹሁ መዋረዳቹሁ አይቀርም ።

    • @MariamBeza
      @MariamBeza Месяц назад

      እኔ ክርስቲያን ነኝ እስራኤል የምትፈፅመውን እልቂት ግን አልደግፍም

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Месяц назад +3

      መጀመሪያ ለሀይማኖት ያለህን ጭፍን ጥላቻ አስወግድ እነዚያ የሚዋጉ ትዉልደ ኢትዮጲያዊ አይሁድ እጂ ኦርቶዶክስ አይደሉም ሲቀጥል የራስክን ሀገር ተመልከት ከሀይማኖት ሰዉነት ይቀድማን😢

    • @SayfadinMohamad-dh4tk
      @SayfadinMohamad-dh4tk Месяц назад

      @@efratayirdaw992 ወረኛ አብራቹሁ ደጋፊ አይደላቹሁ ህፃን ሲጨፈጨፍ ሀገር ሲወድም ምደግፉት ለህፃናት ሞት ለሰው ሀገር ውድመት አምች ሰብአዊ አላቹሁ አሜሪካ እስራኤል ምዕራቢዋን የኢትዮጵያ ዲቃሎች ወታደር ሁነው ተሰልፈው ሲዋጉ ምትደግፉት አረብ ሀገር ተቀምጠው በላቸው ግደላቸው ምትሉ ናቹሁ አሁን ወደናንተ ሲመጣ ልትሞቱ ስትሉ ነው ምትፀልዩት እንጅ ደጋፊ አይደላቹሁ ግን ዛሬ ተደስታቹሁ በህፃናት ሞት በሀገር ውድመት ነገ ተራቹሁ ደርሶ ስትቀምሱ የዛሬው መደገፋቹሁ መጨፈራቹሁ አትርሱ ጊዜ ነው ጠብቁ የነዛ ህፃናት ሴቶች አዛውንት ዱአ በፈጣሪ ዘንድ አትተውም ጊዜ ጠብቁ ተራውም ይደርሳል አንድ ቀን አሁን ደግፉ ጨፍሩ ።

    • @aluuy1825
      @aluuy1825 Месяц назад

      አክብረው ይከበራላ ካላከበሩ ?

    • @fanayekefe933
      @fanayekefe933 Месяц назад

      አንተ በመጀመሪያ የራስህን አስተሳሰብ ተዋጋ ጦርነትን ማንም አይደግፍም አንተ የተመታህ

  • @TemesgenChale
    @TemesgenChale Месяц назад

    ድል ለእስራኤል

  • @munityeyaredyutbe
    @munityeyaredyutbe Месяц назад +1

    ፈጣሪ ሆይ ድረስልን ሰላምን አውርድልን

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 Месяц назад

    hbb berut kifuchin ayaseman❤ selamichi ymeles😘

  • @accacc5974
    @accacc5974 Месяц назад

    ሊብነንዬ ውድድድ ማደርግሽ በምንም ችግር ውስጥ ሆነሽ ትቼሽ አልወጣም ሞቴን ሊብነን ፍቅርዬ ሳስብሽ ያስለቅስኛል❤❤

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Месяц назад +4

    ዋው አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ደምሩኝ ❤

  • @Zeki-v7w7s
    @Zeki-v7w7s Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Месяц назад +1

    አይ ግን ለምድን ይሆን ብዙ ቅርስ ያላቸው ሀገራት የሚውድሙ😢😢😢

  • @yodithailu-z3b
    @yodithailu-z3b Месяц назад

    ቤይሩት ሌባኖስ ❤😢 ክፉ አይንካሽ ሁለተኛዋ ሀገሬ 😊

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃት ሊባኖስን ሁለቴኛ ሀገረ ነች ብቻ ከዚህ ሁሉ ማምለጫ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወታችሁ ጌታ አድርጋችሁ ተቀበሉ እሱ ያድናል

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa Месяц назад

    እሺ ይህን ጉዳይ ማነው አባከና ያለው ለእውነት ግን ሁሉም እራሱን በዝምታ ነው ያለፈው ማንም ተው የሚል አካል የለም

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @otuber_x
    @otuber_x Месяц назад +2

    🇱🇧❤

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela Месяц назад +25

    አስፈሪ የሆነ ትንቢት አለ ስለሊባኖስ በመፀሀፍ ቅዱሳችን ላይ እባካችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች በባሌም በቦሌም ብላችሁ ሊባኖስን ለቃችሁ ዉጡ ገና ብዙ ሊሆን ያለ ጥፋት አለ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ስለሆነ እባካችሁ አምልጡ ከቁጥጥራችሁ በላይ የሆነባቸሁ አገሪቱን ለቆ ለመዉጣት ተንበርክካችሁ ወደ እግዛብሔር ጩሁ ፀልዩ ፈጣሪያችን ያስመልጣችሆል ።

    • @MimiMimi-jw2hx
      @MimiMimi-jw2hx Месяц назад +3

      Egeziabher yetebeken ale kalue lifaseme gede biwonem tesefa anekureteme mote yeteme ale

    • @MarelaNEWAYMarela
      @MarelaNEWAYMarela Месяц назад +2

      @@MimiMimi-jw2hx እግዛብሔር መዉጣት ያቃታችሁን ሁሉ ይድረስላችሁ በሰላም በጤና ላገራችሁ ያብቃችሁ ፀልዩ ተስፋም ፈፅሞ እንዳትቆርጡ እግዛብሔር ይወዳችሆል ይረዳችሆል ።

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 Месяц назад +1

      አሜን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን

    • @AdisuMengestie
      @AdisuMengestie Месяц назад

      Be baliem be boliem ....belachiehu .....kezas yet yehiedu

    • @גטוארקה
      @גטוארקה Месяц назад

      .

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Месяц назад

    የእመቤታችንን የትውልድም ቦታ ናት እድለኛም ነኝ እዚህች አገር በመኖሬ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад

      ቀላል እድለኛ ነን መቼም አልተዋትም ትልቅ ችግር ውስጥ ብትሆንም ሊነጋሲል ይጨልማል ❤❤

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m Месяц назад

      @@accacc5974 መንጋቱ አይቀርም እስከዚያ እንጠብቃለን ማን እንደ ቤሩት እናት እኮ ናት እንደፈለገን የምንሆንባት ሰላሙን ያምጣላት የድሆች ሀገር

  • @aberhamtilahun6547
    @aberhamtilahun6547 Месяц назад +1

    ጋዜጠኛ አቢይ ይልማ ዛሬ 8:00 ሰዓት በሬዲዮ ሰዓት ላይ ፕሮግራሙ ላይ ስለሊባኖስ ዝግባ ሲያስተምር ነበር

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx Месяц назад

    ምን ማለት ነው ጦርነቱ ተናተ ጋር አደለም ማለት ሀገራቸውን እያወደሙ እነሱን እየገደሉ

  • @ምህረት4684
    @ምህረት4684 Месяц назад

    Selam lehagerachin selam le alemachin selam besdet lalw wegenocha

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Месяц назад +1

    እስራኤል እስራኤል ናት ዓለም ላይ ለላ እስራኤል የለም ። ተዋግተህም ለማሽነፍ አትችልም የእግዚአብሔር መዝገብ ናት ታርክ ተጽፎ ከእርሷ ይጀመራል በእርሷም ይጀመራል ። እስራኤል ላይ የሚሆን የትኛውም ጉዳይ የዓለም ክርስቲያኖች በአንክሮ እያዩ በመጽሐፍ ቅዱስ ትንብቱን ይፈትሻል ። ከዓለም መጨረሻው ጋርም ያመዛዝናሉ ። ይህ ግድ ነው አርማግዶንም የሚካሄደው እዛው ነው ።

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 Месяц назад

    አሥታግፊርአላሕ

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k Месяц назад

    Minim menfesawi tari yelatm zigba iko Egziabher yeserawu zaf newu inji yehizib Tarik aydelem

  • @legese103
    @legese103 Месяц назад +1

    ከእስራኤል ጋር ለምን ይወዳደራሉ አርፈው አይቀመጡም።

    • @899-r9n
      @899-r9n Месяц назад +2

      ኢሥራኢል ጊ ይሁዳ ትጠፋለች 😅😅😅😅😅😅

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 Месяц назад

      yehuda ye ayehud buchela end fetarih yesekluhal hulum le nestanetu isrealn yewagal

  • @BelayGobena-n5r
    @BelayGobena-n5r Месяц назад

    የመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢተ ዘካሪያስ ምዕራፍ 11 ቁጥር 1 ተመልከቱ እንድህ ይላል ሊባኖስ ሆይ፥ በሮችህን ክፈት፥ እሳትም ዝግባዎችህን ትብላ። ይላልና የዘካሪያስ ትንቢተ 12 ቁጥር 6 አንብቡ ነገሩ ጠንከር ያለ ነው።

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Месяц назад

      ሊባኖስ- ፍልስጤም-ሶሪያ ምድረ በዳ ይሆናሉ ምክንያቱም ፈጣሪያቸዉን ክደዉ አህዛብ ሆነዋን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ አትደናገጡ ሁሉም ነገር እዛዉ ዉስጥ አለ

  • @wabiyami2833
    @wabiyami2833 Месяц назад

    Sorry

  • @SelemonDinibaro
    @SelemonDinibaro Месяц назад

    እንዴ፡ልባኖሲ፡ዝጊባ፡ሌምልሞ፡አየሁ፡ሲሜሌሲ፡አጣሀቼው፡ይላል

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 Месяц назад

    Israel ena hulum aeyhudawiyan fetari yatefachu tetfalachum

  • @FarescellCell-vw1ii
    @FarescellCell-vw1ii Месяц назад

    Lebanos berutye 2 tega agree jefushen yarklen beka ufffffff

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Месяц назад +2

    lsrael
    lsrael
    lsrael
    lsrael❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @899-r9n
      @899-r9n Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @AbduAbdu-lj5oo
      @AbduAbdu-lj5oo Месяц назад +3

      አይሁዶች አሜሪካ እና አውሮፓዋያን ጋር ሁናችሁነውእጅ አድቀንም አትዋጉት ሀማስን የኢትዮ የሁዳወች እናጠፋችሁል

  • @endaleasfaw5290
    @endaleasfaw5290 Месяц назад

    Ena zigba ena Hager min agenaghew

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew Месяц назад

    gn eshi esrael min tadrig ?

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu Месяц назад

    Dil Le Israle 🇮🇱✊🇮🇱✊🇮🇱✊

  • @rusitasi1401
    @rusitasi1401 Месяц назад

    ጥቡ

  • @AmarPlc
    @AmarPlc Месяц назад

    Zgbaw gn lemn atasayemn

  • @DinoNasir-i2d
    @DinoNasir-i2d Месяц назад

    Sila emnat jemaraachu?

  • @mohammedhassen7246
    @mohammedhassen7246 Месяц назад

    ሞት ለእስራኤል ሞት ለአለም ካፊሮች ድል ለተገፉት ሙጃሂዶች

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂ከመሞት አንቀርም ሁላችንም ጦርነቱ የፖለቲካ እና የሃገር ነበር አሁን ወደ ሃይማኖት ገባ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Месяц назад

    ሞት ለኢስራኢል

  • @AccAcc-x3k
    @AccAcc-x3k Месяц назад +4

    𝘠𝘦 𝘥𝘪𝘯𝘨𝘪𝘭 𝘮𝘢𝘳𝘪𝘺𝘢𝘮 𝘵𝘦𝘸𝘢𝘭𝘥𝘦 𝘩𝘢𝘨𝘦𝘳𝘪𝘪 𝘦𝘬𝘰 𝘯𝘢𝘵 𝘴𝘦𝘸𝘢𝘥𝘵 𝘦𝘤𝘩𝘪𝘯 𝘩𝘢𝘨𝘦𝘳𝘦𝘦 𝘉𝘦𝘳𝘪𝘶𝘵 𝘬𝘪𝘧𝘶 𝘢𝘺𝘦𝘯𝘬𝘢𝘴𝘩

  • @EdenTekele-fo3gg
    @EdenTekele-fo3gg Месяц назад +1

    ወረቀት ኖረን አልኖረን በነፃነት የኖርኩባት ሊብነንዬ ደግ ሀገር የክርስትያን ሀገር ከነድህነትዋ እዛ ብሆን ደስታዬ

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 Месяц назад

      Kemcha jemro nw lebanon ye crstyan Hagre yehunchew????