የምበላው የለኝም | ወደ ሀገሬ ልመለስ መሳፈሪያ አጣው | ቆሼ ምናምን እየለቀምኩ ነው የምሰራው | I have nothing to eat | 😥🥹😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 86

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 Год назад +23

    እኔ ግርም የሚለኝ ጥጋበኛው አገር ካላፈረስኩ እያለ ችግረኛው አመስጋኝ ለሀገር ሰላም ፀላይ መሆናቸው😢

    • @berhanemeskelworku
      @berhanemeskelworku Год назад +6

      እሚገርም እገላለፅ

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 11 месяцев назад +8

      አይ እህቴ ይች እለም ያልጠፍች በድሀው ጻለት ነው

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 9 месяцев назад +5

      ትክክል

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад +4

    የኔ ከርታታ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @aall5098
    @aall5098 Год назад +12

    ለሰጭዎችም የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ. ወንድማችንም ወላዲተ አምላክ እድሜና ጤና ሰታ ትጠብቅህ።

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Год назад +4

    በስመ አብ የስንት ሰው እንባ እንደምታብሱ። እግዚያብሄር እድሜ ዘመናችውን ይባርክላችው።

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Год назад +2

    አላህ ይጭምርልሽ እህቴ

  • @mesidesta4148
    @mesidesta4148 Год назад +3

    የጭንቅ ቀን ደራሽ

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 Год назад +5

    አመብረሃን ካንት ጋ ተሁን ወንደሜ

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul Год назад +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ ለሰው ችግር እንደመድረስ የሚያስደስት ነገር የለም ባንተ እቀናለሁ

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Год назад +5

    ያን ገበሬ ልማኝ አድርጉት ወይኔ የኔ አባት

  • @ZAERAZAETube
    @ZAERAZAETube Год назад +1

    የኔ ናት😭😭😭😭

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc Год назад +1

    አይ እግዚአብሔርይቢርክህህ❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +4

    በዚህ አለም ሲኖሩ ሰውን እንደሚያስደስት ምን ነገር አለ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Год назад +3

    አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እርዚቃችሁ ይብዛ ያረብ😢😢😢😢😢☝☝☝☝☝

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Год назад +3

    አተ ቡርክ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ዘርህን ያብዛው እንዲሁም ላኪዎቹ ጊዜውን እኮ ሰውን በማስደሰት አዋለው ምን አይነት መታደል ነው❤

  • @zxtsf
    @zxtsf 10 месяцев назад +1

    ❤😢ኣስተውል😂፡ገበሬዎች በተለያዩ ስፍራዎች ተቸግረዋል ለሚያጋጥማቸው የ ኣንበጣ የጦርነት የመፈናቀል ችግር የሚረዳላቸውና የሚፈታላቸው የገበሬ ማህበር ያስፈልጋቸዋል። በጦርነት ምክንያት መሬታቸውን ማረስ ኣልቻሉም፡ መዳበርያ ኣጥተዋል፡ ሚያርሱበት በሬ ፡ ኣህያም የላቸውም፡ በድርቅ ይቸገራሉ ፡እህልም የላቸውም። 😮❤

  • @Lily_Gabriel
    @Lily_Gabriel Год назад +3

    አፈር ልብላ የኔ አባት😢

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад +2

    ተባረክ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @FreweiniKflezghi
    @FreweiniKflezghi Год назад +1

    Betam tadilehal

  • @هديهجده
    @هديهجده Год назад

    እናት አትታመም እረጂም እዲሜ ለእናቶች የኔናት ወዲሜ አላሕ ከክፉነገር ይጠብቅሕ💔💔💔💔😥😥😥😥

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +1

    ❤❤❤❤የእኔ ምርጥ ወንድም

  • @ሙናነኝወለየዋ
    @ሙናነኝወለየዋ Год назад +3

    ኧረ ውዶችየ የኸን ልጅ ቢያስ እንይለት ላይክ እናድርግ እኔ እደት እደማየው ብታውቁ ደቂቃው እድቆጥርለት ብየ ላይክ አደርግና ቪዶወውን አስጀምሬው እኔ ሌላ ስራ እሰራለሁ ጌዜ ስለለኝ የትም ደርሼ ስመጣ ጨርሶ አገኘዋለሁ በማታ ስተኛ ካልደከመኝ ደግሜ እኔው አየዋለሁ ሳለየው ብቀርኳ እኔ ቀረብኝ እጅ ደቂቃውን እድቆጥር አረጋዋለሁ በቃ መልካምች እናሳድግ

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ Год назад +2

    😭😢😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    ባለአደራው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ye Wannidimii Tabarakiii❤❤❤😢😢😢

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 2 дня назад

    Yewawa enate ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woleteyesusetube
    @woleteyesusetube Год назад +2

    ❤❤❤❤ፈጣር ይባርክ ወንድሜ

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 Год назад

    Wey ene betam new hagerw endi sewn betam yasazinal. Yemirdutnm geta tenana edme yst geta ytebkln amen amen amen🙏🏼❣🙏🏼❣🙏🏼❣🙏🏼 💚💛❤🙏🏼🤲

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm Год назад +1

    😢😢😢😢❤🙏

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +1

    የኔባትዋ ኩርትም አሉ ባላደራው እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 Год назад +2

    አንተ ልጅ ግን ቸሩ መዳህኔለም በማያልቅበት በረከቱ ሰላሙ አብዝቶ ይባርክህ!ይህን ትህትናህን ሀቀኛነትህን አብዝቶ ይጨምርልህ!ያስደንቅህ!የሚልኩህንም ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው!አሜን!

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Год назад

    well done baladeraw real good human ,, ethiopiawenet ,,, we thankyou baladeraw ,,

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n Год назад

    ያረብ መች ይሆን ድህነት የሚለቀን😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Год назад +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад

    የአላህ አይችግር

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 2 дня назад

    Berbe ayexekenem ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 12 дней назад

    የኔከርታታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muluk974
    @muluk974 Год назад

    ሀጋራችንን ሳላም ያራግን

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 месяцев назад

    Fetari Ymareh

  • @abellegese-qb7im
    @abellegese-qb7im Год назад +1

    😢😢😢

  • @hayat827
    @hayat827 Год назад

    የኔ.አባት.

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Год назад

    ያአላህ❤

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 Год назад +1

    😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    እናታችን እግዚአብሔር ይማሮት

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marykam
    @marykam Год назад +1

    Tebarek❤

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ Год назад

    thank you all

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 9 месяцев назад

    Elllllllele Amen 🙏

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 Год назад

    Bless you, my dear

  • @SartT-tb9ko
    @SartT-tb9ko 10 месяцев назад

    አስባችሁታል ሰወች በጣም የተገረምኩት በችግራቸው ሲያስቡና ሲያለቅሱ ተክዘው ተቀምጠው ባላሰቡት መገድ በማይጠረጥሩት እደመላክ መቶ እጁን ሲዘረጋላቸው ዴስታቸው የሰው ዴስታ የሚያስደስታችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች ውጭም ውስጥም ያላችሁ እህት ወድሞቼ እናት አባቶቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @allyu4619
    @allyu4619 Год назад

    😭😭😭😭😭💕💕❤❤❤ thank you broo

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም

    ኣቦይ ሓላል 💔

  • @bozenagaek2264
    @bozenagaek2264 Год назад

    LOWE YOU FRIEND LOWE You 😢😢😢❤❤❤💘

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Weyne 😢😢😢😢 Fetari Ystachuh Desrachuh Ayaqart

  • @lulukedir6543
    @lulukedir6543 9 дней назад

    😭😭😭

  • @هديهجده
    @هديهجده Год назад

    የኔ አባት እኔን 💔💔💔

  • @HabibaOmar-m2g
    @HabibaOmar-m2g Год назад

    Allh ysxacuhu❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n Год назад

    This story breaks my heart 💔💔💔 babaye im sorry!

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ

    😢😢😢😢አይ ዱኒያ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Год назад

    😭😭

  • @Frewasse
    @Frewasse 5 месяцев назад

    Baladeraw silk please

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Rip

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 7 месяцев назад

    💯❤️🙏

  • @SelamawitCheru
    @SelamawitCheru Год назад

    😢😢😢❤

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s Месяц назад

    Temesigen

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 Год назад

    መሳፈር የሚፈልጉትን አንተ አሰፍራቸዉ ብሩ ይጠፋባቸዋል

  • @AyishaMohamed-v1v
    @AyishaMohamed-v1v 8 месяцев назад

    Endes yilal

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    የምትሰጡት አላህ አያሳጣቹ

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl 6 дней назад

    አንተ የምታደርገውንሳይ ተስፍ አረጋለው

  • @ሙናነኝወለየዋ
    @ሙናነኝወለየዋ Год назад

    የፕራክ ምላጮችን እያየን አይደል እደ ወጀልና ተቆል የሚያስተምሩ

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 Год назад

    ሁሌ ስልክሀ በታስቀምጥ ጥሩ ነው

  • @dondada3220
    @dondada3220 11 месяцев назад

    ለምንድነው ይሄ ልጅ ለትግሬዎች ለአገዎች ና ለኦሮሞዎች ብቻ የሚሰጠው?😂😂

    • @gingin6217
      @gingin6217 10 месяцев назад

      አትቀባጥሩ ለሁሉም ነው የሚሰጠው 🤔መጨረሻ ላይ የሰጣት እኮ ደራ ነው ያለችው ደራ ማለት ደግሞ አማራ ክልል ነው 🥰

  • @khadiahkhadijah3402
    @khadiahkhadijah3402 Год назад

    😭😭😭💔💔

  • @temesgenliranso
    @temesgenliranso Год назад

    ❤❤❤❤

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Год назад

    😢😢😢😢