🛑 ልጅቷ የድረሱልኝ ጭኸት ያቀለጠችበት አዝናኝ ፕራንክ /Ethiooian Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2021
  • #Subscrie #Dagi_Show🛑

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  3 года назад +174

    🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 года назад +330

    በእውነት 1ኛና በኢትዮጵያ ማንም ያላሰበው ፕራንክ ነው ጀግና ዳጊዬ👌💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-xi1rx6cm4v
    @user-xi1rx6cm4v 3 года назад +204

    ዳጊ የዛሬማ በጣም ለየት ይለል ወይኔ ሰማይ ና ምድርኮነው የጨለመበት ማነው ግን እንደኔ ልጅቷ የሳዛነቹ

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 3 года назад +116

    ሴቶች ይሄ ትምህርት ይሁናቹ ማንንም አምናቹ የማታውቁት ሰው ቤት መሄድ የለባችሁም ታዋቂ ለመሆን ብላቹ ራሳችሁን አደጋ ላይ አትጣሉ thankyou dagi

  • @user-zj2cy3kt9j
    @user-zj2cy3kt9j 3 года назад +11

    ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ እውነት ቢሆንም አለቀላት ወይ ድንጋጤዋ ስልክ እንኩዋን በእጇ እንደያዘች እረስታለች ለፖሊስ or የሆነ ሰው እንዲደርስላት መደወል ነበረባት ሌሎች ከሷ ተማሩ

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen3032 3 года назад +171

    ዳጊ የዛሬው ለየት ያለ ማንም ያልሠራው ማንም ያልነካው ማንም ያልነዳው አንተየዋ ስለተመቸን ላይክ ልንደግም ስንል የሰጠን ተነሳ ለካስ መድገም አይቻልም ኖሯል

  • @fetifeta6909
    @fetifeta6909 3 года назад +16

    ዳግዬ በጣም ነው የምትገረም ልጅ ነህ በተለይ አባት ሆነህ የምሰራው ብቃት ❤❤

  • @yeshutube8558
    @yeshutube8558 3 года назад +8

    ዋው ደስ የሚል ፕራክ ነው ግን የሰው ልብ ቀጥ እዳታደርጉ😂🙈በርቱ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤❤🙏🙏🙏

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 года назад +96

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አብሬያት መደንገጤ እጂ😂😂

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 3 года назад +119

    የመጨ ምርጥ ፕራንክ ናው በእውናት ፣ልጂቱ ግን አሳዘናችኝ 😂😂😂😂😂

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 3 года назад +9

    ውይይይይ የኔ እናት ስንቱን አስባ ይሆን። ልብ ድካም ያለበትን በዛው እንዳትጨርሱ።

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet3458 3 года назад +11

    እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ማንኛውንም ሰው ተከትሎ አይሄድም

  • @zinet-ku4tb
    @zinet-ku4tb 3 года назад +144

    አባትየዉ ይመችህ አባቴ ከቻልክ ደግመህ ሚክን ፕራንክ አድርግልን ዳጊ

  • @tutuutut4293
    @tutuutut4293 3 года назад +64

    ዳጊየ ግንኮ ልብ ዲካም እዲሁም ግፊት ያለበት ሰው አለ ዲገት ፀጥ ቢሉብህስ እኔ እራሱ ፕራክ እደሆነ እያወኩ ክው ነው ያልኩት ሁኔታዋን ሳይ ወሏሂ

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 года назад +2

    Dagi man!! I like your creativity. Keep it up bro!! U z man!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 3 года назад +2

    አባትየዉ የምትስራዉ ነገር ደስ ይላል አንተም ስላለህበት ግን አጋጣሚ ልብ ድካም ያለባቸዉ እና በድንጋጤ fant የሚነቅሎ ካሉ አደጋ ላይ ትወድቃለህ ተጠንቀቅ ምርጥ ስዉ አባትየዉ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 года назад +32

    ኡፍ እኔ ፍራክ መሆኑን እያወኩ አብሬ ተጨነኩ😭😭😭😭😭😭የስራህን ይስጥህ ዳጊ

  • @jojopabob1509
    @jojopabob1509 3 года назад +35

    😂😂😂😂😂ተንኮል ብሎ ዝም ነው😂አባትየው ነብሰክ አይማርም

  • @yoba8106
    @yoba8106 2 года назад

    Dagi bro altechalshm 1ኛ💪👍👍

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +8

    የፕራንክ Overdose እንዳለው ዛሬ ነው ያየሁት 😆😆 የኔ እናት በጣም ነው የደነገጠችው::