🛑 ሞዴሏ አስደንጋጭ ፕራንክ በዳጊ (አባትየው)ተሰራች/Best Scare Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ተጨማሪ ቪዲዮ ለመመልከት
    • 🛑 እርቃናችሁን ብትታዩ ምን አይነት...
    • 🛑 የዚህን ህንጻ ቅርፅ የት ታውቁታ...

Комментарии • 631

  • @MikoMikee
    @MikoMikee 3 года назад +1493

    ዛሬ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ 😂😂😂😂

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад +5

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

    • @becka_a_
      @becka_a_ 3 года назад +6

      ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ እባካችሁ እባካችሁ😭😭😭😭ተባበሩኝ

    • @becka_a_
      @becka_a_ 3 года назад +2

      ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ እባካችሁ እባካችሁ😭😭😭😭ተባበሩኝ

    • @akaliakalu1782
      @akaliakalu1782 3 года назад +10

      miko እኔነኝ የቀደምኩሽ ለኔ ግጩኝ

    • @user-je9my3jh1e
      @user-je9my3jh1e 3 года назад +1

      አላለም

  • @akaliakalu1782
    @akaliakalu1782 3 года назад +457

    እስኪ ማራማዊት እና ሚኮን አንድ ላይ እንዲመጡ የምትፈልጉ ድምፃችንን እናሰማ በአንድ ላይ

  • @abelgezahegn2076
    @abelgezahegn2076 3 года назад +62

    wooooow....የኢትዮጵያ የፕራንክ ደረጃ ከፍ እያለ መሆኑን ያሳየ... 1ኛ

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад +3

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @user-hd2cs8df6b
      @user-hd2cs8df6b 3 года назад +1

      አንቺ በጣም ጀግና ነሽ ወት

    • @HiHi-uc9el
      @HiHi-uc9el 3 года назад

      Tthi

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 3 года назад

      check this out if you are a football lover
      ruclips.net/video/q4HbTQP3_mU/видео.html

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 3 года назад

      ruclips.net/video/_1CmDogmeUo/видео.html

  • @abel3281
    @abel3281 3 года назад +346

    እስቲ ዳጊ የሚመቸው በላይክ ያሳየኝ

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @lijmubelijmube8472
      @lijmubelijmube8472 3 года назад

      ዋው

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 3 года назад

      ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው የወንድ ብልት ማነስ ችግር ወይ ታልቅ ሆኖ አሳምሞሻል? ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉ አመሰግናለው

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j 3 года назад +158

    እች ልጅ ቃልኪዳን ጥበቡን ትመስላለች። ☝☝☝😎😎😎😍🥰

    • @samsungGalaxy-ng1vr
      @samsungGalaxy-ng1vr 3 года назад +2

      Awo

    • @orthodoxtube190
      @orthodoxtube190 3 года назад

      Kalkidan konjo nech

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад +2

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 3 года назад

      ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው የወንድ ብልት ማነስ ችግር ወይ ታልቅ ሆኖ አሳምሞሻል? ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉ አመሰግናለው

    • @selamdubale5151
      @selamdubale5151 3 года назад

      ye akisita lij nechi biye aliwash

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +23

    😂😂😂😂 ክክክክክክ ኢትዩጲያ ውስጥ እንኳን እንደዚህ አይነት ፊልም አልተሰራም ፊልም ነው እንዳትል

  • @user-kf5kg9dn1r
    @user-kf5kg9dn1r 3 года назад +136

    እኔ ብቻ ነኝ ወይ ይቺ ልጅን የቃልኪዳን እህት ምትመስለኝ ?🙄

    • @Love-kw5eg
      @Love-kw5eg 3 года назад

      ትመሥላለች ይገርማል

    • @genatgenat9020
      @genatgenat9020 3 года назад

      Ere rasoan kaliyen meslagn neber yegermal

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад +3

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 3 года назад

      አወ ትመስላለች

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 3 года назад

      በጣም አሣቃቸው

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 года назад +17

    😂😂😂😂😂😂እናተ አዝጎችበሳቅ ደከምኩ ማነው እደኔ አብሮ የተጨነቀ እና የደነገጠ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @alexfekade3451
    @alexfekade3451 3 года назад +5

    ዳጊ የእውነት ጀግና ነህ የሚኮ ተተኪ በርታልን ብዙ እጠብቃለው ካንተ አቦ ይመችህ!!!!!!!!!!

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 3 года назад +6

    ትንሽ ቸኩላችሁ መሰለኝ ልጅትዋን በመጨረሻ ምን ሆነሽ ነው ምናምን ብላችሁ ብትጠይቋት ጥሩ ነበረ. ለማነኛውም ዘና ፈታ የሚያረግ በጣም ምርጥ ፕራንክ ነው በርቱ ቀጡልበት

  • @aeshsalkuwait1826
    @aeshsalkuwait1826 3 года назад +19

    ዳጊ ስወድክ በምክንያት ነው በናትክ ማርያማዊት ተደብቅህ አቅርብልን ናፍቃናለች

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j 3 года назад +38

    እውነት ማራማዊትን አቅርብልን 😢😢😢

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад +5

    አባትዬው 👌ይቺ ልጅ መልኳም ድምፁም ቃልኪዳንን ትመሰላለች ❤

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 3 года назад +164

    ዳጊ በናትህ ማራማዊትን በአንተ ፕሮግራም እንያት ይሄው ወር ሞላኝ ሚኪን ብለው ብለው እምቢ አለ
    ከሚኪጋ ቢሆኑም ባይሆኑም እሷን እንያት ናፍቃናለች

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад +2

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @zedwelega
      @zedwelega 3 года назад

      @@wizzama5137 😳🤔

    • @enough1754
      @enough1754 3 года назад +1

      ፎንቃ ገባልህ እንዴ?

    • @saraendris1956
      @saraendris1956 3 года назад

      @@enough1754 ኧረ ሴት ነኝ ስለምወዳት ነው

    • @zolazola3198
      @zolazola3198 3 года назад +1

      አዎ አቅርባት ማራማዊትን

  • @mm-qk4mn
    @mm-qk4mn 3 года назад +28

    ድምፂሁኑ።እስርቤትላሉስደተኛ።😥እረታዉ።ኢቱበሮቺ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 года назад

      ትዝብት ኢትዮጵያ...ፈታ በሉ
      ruclips.net/video/G2Ytms21Igs/видео.html

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 3 года назад +3

    ወይ እናተ አዝጎች ግን ደሥ የሚሉኝ የመላእክት ስም ወይም የጌታችንን ስም ሲጠሩ ነው
    በርታ ዳጊ እደግልን

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 3 года назад

      ትዝብት ኢትዮጵያ...ፈታ በሉ
      ruclips.net/video/t9Lx3Mr2xzY/видео.html

  • @akaliakalu1782
    @akaliakalu1782 3 года назад +121

    ዳጊ አባትየው አቦ አንተ ብቻ አውራ አፉ ሲጣፍጥ

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @salamsalam8539
      @salamsalam8539 3 года назад

      Ye ene kuletfa

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад

      @@salamsalam8539 በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @salamsalam8539
      @salamsalam8539 3 года назад +1

      @@wizzama5137 esh are chger yelewom

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 3 года назад +2

    በርታ ዳጊየ እኛ ተመልካቾችህን አክብረህ አሪፍ ቪዲዮ ስለሰራህ እናመሰግናለን 🙏 tan x betam 🙏🙏🙏

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @user-tx3fl6su3w
    @user-tx3fl6su3w 3 года назад +6

    እኔስ ግን መቸነው ኑሮ ፕራንክ የሚደርገኝ ቀርቶ ከውደ ጋር ፕራንክ የምንደራረገው🥰🥰🥰ዳጊሾ ሀሪፍነው በርታ🥰🥰

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 года назад +6

    ዳጊ
    ምርጥ ፕራንክ ነው ያምራል በቅሮብ ቀን እኔም እከሰታለሁ!!!

  • @MuhammadAli-hw4vp
    @MuhammadAli-hw4vp 3 года назад +3

    ሰላም ኧረ ባካችሁ ዳጊ እና ሚኩ አንድቀን የሰው ልብ ቀጥ እንዳታደርጉ ለሌላው አዝናኝ ነው ፕራንክ ለሚደረገው አደጋ አለው

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 3 года назад +18

    የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በዚች በአጭር ጊዜ 1100 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን 900 ሰው ይቀረናል ቶሎቶሎ ብለን እንሙላና የጠማንን ስብከት እንጠጣ

    • @asaylalnams802
      @asaylalnams802 3 года назад

      ሳብስክራይብኣዶረኩህ

  • @user-ei5kc5tc4h
    @user-ei5kc5tc4h 3 года назад +2

    ዳጊዬ ይመችህ አግታሀታ አራ ሚኮን ማቼ ነዉ ፕራክ ምታዳርገዉ ለዳኛም ዳኛ አሌ ስባል ነበር ምሳማዉ ተዳያ ለሚኮ ምን ነዉ ዳኛ ጠፍ እኔስ ሚኮ ፕራንክ ስዳራግ ሰለይ አገር ልገባ ነዉ ሠለም ግብ በሉኝ አንድ ሰምንት ቀርቶኛል ዳጊ በርታ ስመላስ ያታሸላ ዳራጀ ዳርሰክ እንዳማይህ እርግጠኛ ነኝ ያሠለሙ አምለክ ሁለቹሁንም በየለቹሁባት ሠለመቹሁን ያብዛ አሜን።

  • @artistictube6799
    @artistictube6799 2 года назад

    አየ የተረጋጋችው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ሰላለች ነው ይህ ስም የዘላለምን ህይወትና ስላምን ይሰጣል አሜን አንደኛ የኔ እህት ሁሌም ይህን ስም በህይወትሽ ጥሪው

  • @sstube9143
    @sstube9143 3 года назад +5

    ደስ የምትል ልጅ 😍❤

  • @wehewehe9780
    @wehewehe9780 3 года назад +9

    በኢየሱስ ስም yesssss 100 %

  • @ikrammoha5788
    @ikrammoha5788 3 года назад +3

    ኧረ እናንተ ሰዎች እንኑርበት እኔኮ ቤቱ ሁሉ ሚንቀሳቀስ እየመሰለኝ ነውፈራው😵😵 እንደው ባላይስ ቢቀርብኝ😵😵😵

  • @ekramahmed9549
    @ekramahmed9549 3 года назад +5

    ዳጊ አባትየው እንኳ ደና መጣክ 😍😍😍😍

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 3 года назад +1

    እንኳን አንቺ እኔ እራሡ ፕራክ መሆኑን እያወኩ በጣም ነዉ የደነገጥኩት ግን በሽታ እንዳትወድቁ ዉይ በሥመአም
    ዳጊ በርታ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 года назад +2

    አንዳንድ ሰው እኮ እንድህ የሚያደርግ አለ አለች እዘው ፍተረች

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z 3 года назад +5

    እኔ ራሱ በጣም ነው የደነገጥሁት 😥😥😥

  • @estifozewdu3880
    @estifozewdu3880 3 года назад +8

    እናንተ ሁለታቹማ አንተና ማይኮ 😂👏

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @konjozenath8873
    @konjozenath8873 3 года назад +1

    ዋው በጣም ነው የሳኩት አመሠግናለው ሚገርም ፈጠራ

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 3 года назад +27

    እኔራሱ ደነገጥኩ ግንኮ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ነው😢

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад +2

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @ariesprogramming8444
      @ariesprogramming8444 3 года назад

      አዎ እኔ እራሱ እጄ ላብ በላብ ሆኖ ነበር እያየሁት የነበረው በጣም ያስፈራል፡፡

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 3 года назад

      ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው የወንድ ብልት ማነስ ችግር ወይ ታልቅ ሆኖ አሳምሞሻል? ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉ አመሰግናለው

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 года назад +9

    Ere gerami neuw betam 🤣👏👏

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 года назад +2

    ማይኮ ነው ወዳንተ እንድምመጣ ይነገረን አየሁት በጣም ደስ የሚል ነገር አለው ቤተሰብ ሆነናል።

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 3 года назад +5

    ዋውውውው በጣም ትችላለህ አሪፍ ፕራንክ ነው

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 3 года назад +2

    Yessss በክርስቶ ስም በጣም የምትገርሙት የ ሰይጣን ስራ

  • @salmmalm3338
    @salmmalm3338 3 года назад +7

    አሁን ሰው መሰልክ ፀጉርክ ያምራል ፡ለዛ ጓደኛክም ንገረው ሚኮ የሚባለው ጓደኛክ ጨፈሬ ይመስላል

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 года назад +1

    አለማወቅ ቡታቁት የሱን ስራ ባትሰሩ ጥሩ ነው እያሳሳቀ በህይወታችሁ ይገባና ችግር ይፈጥራል ስንት ስራ እያለ የሰይጣን ወሬመስራት ማውራት ልጅቶን በድንጋጤ ቡታስለክፋት ።

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 3 года назад +1

    አባትዬ ተሳካልሽ ዛሬ.. ምርጥ ፕራንክ

  • @crazynina5424
    @crazynina5424 3 года назад +3

    በክርስቶስ ስም ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w 3 года назад +1

    የኔ ውድ አይዞሽ ግን ጎበዝነሽ

  • @samrawitrussom8548
    @samrawitrussom8548 3 года назад +4

    ልጅቷ ግን እምነቷ እቃው እየተንቀሳቀሰ እንኳን ለማምለጥ ኣልሞከረችም ጭራሽ ስልኳን መጎርጎር ኣልቀጠለችም ሆ፡ እኔ ብሆን ኣይደለም ቁጭ ብዬ ላይ ገና እየነገረኝ ነበር ቤቱን ትቼለት ምሮጠው፡ ለማንኛውም ተመችቶኛል ኤርትራዊ እህታቹ ነጝ ።

  • @user-dd8ez7hj6k
    @user-dd8ez7hj6k 3 года назад +1

    የአባትየው ድምፅ የሚያሰደስተው እስኪ በላይክ አሳዬኝ

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 3 года назад +1

    አባትየዉ የመጀመሪያ ስከሰት ነዉ ገጭቼ አለሁ ሰብስክራይቦን ይመችህ ካሁን በሆላ ላይክ ሸሩም እይታዉንም እቀጥላለሁ ክክክ

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 3 года назад +1

    Hahaha yezarew video feta neber dagi, endezih aynet video bizu bitsera des yilal.

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 3 года назад +2

    Betam yaskal negerin Dagi ena miko ehitochn endih stasdenegtuachew betam yastalal. Yasaznugnal betam pls

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 года назад

      ትዝብት ኢትዮጵያ...ፈታ በሉ
      ruclips.net/video/G2Ytms21Igs/видео.html

  • @bezagirma3375
    @bezagirma3375 3 года назад +5

    Dagiye we missed ur videos welcome 😍😍

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +1

    እንዴት ስልካችን በመጠቀም የዩቱዩብ Thumbnail መስራት ይቻላል?/How to make Thumbnail for youtube Videos on Android 2020 amharic tutorial
    የእይታ ሰዓታችን እንዲጨምር ምርጥ ተንብሌን መስራት ይጠቅመናል???
    ፎቶውን ተጭነው ይመልከቱ

  • @enatwenat4378
    @enatwenat4378 3 года назад +3

    ዳጊ ግን ደስ ይላል የሆነ ነገርህ ወንድሜ ይመስላል አወድሃለው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Ake_Gaming
    @Ake_Gaming 3 года назад +11

    Andegna bro!

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 3 года назад +4

    አቦ ይመችክ ደግሞ ስወድክ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 года назад +1

    አደጋነው እኔባስኩፍራት ለተመልካች ያዝናናል ለተሠሪው ያስፈራል😂😂😂

  • @Maedtube7008
    @Maedtube7008 3 года назад +3

    ጸበል ደስ ይላል

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 3 года назад +6

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

  • @TechEthioOfficial
    @TechEthioOfficial 3 года назад +1

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ለ እናት የሀገራቹ አፈር ለመርገጥ ያብቃቹ🙏
    በያላችሁበት ለሚያጋጥማችሁ የቴክኖሎጂ ችግር አፕሊኬሽን እና ስለ ስልክ መረጃ ኑ ተመልከቱ እወዳቹሀለው💚💛❤️

  • @abiye4641
    @abiye4641 3 года назад +6

    ወይ ስራተኛ ፈረደበት ሰራተኛ አላለችም

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 3 года назад

      ትዝብት ኢትዮጵያ...ፈታ በሉ
      ruclips.net/video/t9Lx3Mr2xzY/видео.html

  • @agalachmedia
    @agalachmedia 3 года назад +1

    Dagisha Bro Yelele Yabede new Ketiybet 1nga

  • @habtomtadese452
    @habtomtadese452 3 года назад +4

    Part 2

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i 3 года назад +1

    የኔም ልብ ቀጥ ብላ ነበር ፕራክ መሆኑን እያወኩ ግን ሰውየው ቁጭ ብሎ ሳይ እኔ ብሆንስ ብየ አሰብኩትና በስመአም ያስደነግጣል

  • @etpia3736
    @etpia3736 3 года назад +1

    ክክክክወይኔአባትየውየሰራህንየሰውአዝግይመቻችሁ

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጓደኞቼ እኔም አሪፍ ስራ ለመስራት ዝግጅት እየጨረስኩ ነው

  • @zolazola3198
    @zolazola3198 3 года назад +1

    ዋው ልጅቷ ስታምር

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +1

    ወይኔ ዳጊ ስወድህ በርታልኝ የኔ ቆንጆ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +3

    ክክክክክክ ኢትዩጲያ ውስጥ አይደለም በፊልምም የለም

    • @friends8813
      @friends8813 3 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @mercy0415
    @mercy0415 3 года назад +13

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @marshetasmamaw4894
    @marshetasmamaw4894 3 года назад +2

    የዛሬው ያቀደ ነው ዳጊዬ😂😂😂🤣🤣🤣🤣👍👍👏👏

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 3 года назад +1

    It’s good Dagi
    But Dagi all girls are they model?
    I am confused Ethiopian models ..... ere sertw yiblu ....
    Model minamin eyalchu mood atyazubachw Dagi....

  • @mamishatube2605
    @mamishatube2605 3 года назад +2

    Ere dagi mikon prank miyaregln tefa malet new😢😢😢😢

  • @nahomzemichael6025
    @nahomzemichael6025 3 года назад +2

    ትመቸኛለህ

  • @soleylove6526
    @soleylove6526 3 года назад +1

    ye ewnet zarie new prank yayehut dagiye ayzoh berta yene wendm

  • @bettybetty4609
    @bettybetty4609 3 года назад +1

    ይመችህ

  • @nattbrann5310
    @nattbrann5310 3 года назад +2

    Part two bisera arif new

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 3 года назад

    ኡፍፍፍፍ ስንት ግዜ ደግሜ እንዳየሁት እንባዬ እስኪወርድ ነ የሳኩት 🤣🤣🤣🤣

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 3 года назад +1

    የማይኮ ጓደኛ👍👍👍

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад +1

    ዳጊ ቆንጆነው አዝናንትኛል በርታ

  • @user-rt6wo2ph2t
    @user-rt6wo2ph2t 3 года назад +1

    ውይ ዳጊየ ምርጥ ሠው ትችላለህ

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 3 года назад +3

    አሪፍ ብራክ ነው ቀጥልበት

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 года назад +1

    ዋው ዋው ዳጊ አንደኛ ነህ👍👍

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 3 года назад +1

    Good prank Berta Dagiye

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 3 года назад +1

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘

  • @jmyoutube282
    @jmyoutube282 3 года назад +1

    Dagiye i love you so much bar

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu2653 3 года назад +1

    ትችላልክ

  • @zeharabintabdu3095
    @zeharabintabdu3095 3 года назад +1

    ወየው ዛሬ በሳቅ maki mikoo ኣሳቀኝ እናንቴ ደሞ 😁😁😁

  • @belayneshmengist7561
    @belayneshmengist7561 3 года назад +2

    የሚገረም ፕራንክ ነዉ ዳጊ

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ

  • @UNIVERSALTUBEdv
    @UNIVERSALTUBEdv 3 года назад +1

    ይመችህ ዳጊ

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 3 года назад +1

    ቀጥልበት

  • @zzzzzzzz4220
    @zzzzzzzz4220 3 года назад +2

    ያበደነው ፕራንኩ

  • @betselotyegoshu3476
    @betselotyegoshu3476 3 года назад

    ዋውውው ተመችቶኛል በርታ ግን አተም እደሠዎቹ አትሥረቅ የሠው ሀሣብ ይከ የአቤል የወይኖልጅ የሚለው ነው የሚተርከው አተደግሞ ወደተግባር ክክክክክ ሐማንኛውም ይመችህ

  • @eyobmeskelu1938
    @eyobmeskelu1938 3 года назад +2

    Miko tefokakari beztobehal...dagi gobez

  • @temuasefa4459
    @temuasefa4459 3 года назад +1

    Lemn yehon horror film direct atadergum yenante prank ke ethio movie belete eko

  • @fitsumtaye212
    @fitsumtaye212 3 года назад +1

    Kedenigaxe yetenesa dagi kemalet wede dagime

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 года назад

    ዋዉ ደስ የሚል ስቃይ ልቤ ቀጥ ነዉ ያለዉ 😍😍😍😍😂😂😂😂😆😆😆

  • @azmerawdesseie6926
    @azmerawdesseie6926 2 года назад

    Dagi እችን ልጅ በጣም ነው ምወዳት አንድ ነገር በለኝ እስኪ ስልኮን ተባበረኝ መልሱን ንገረኝ እባክህ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    ዋው

  • @ethiotechzone6050
    @ethiotechzone6050 3 года назад +3

    ተመችቶኛል bro😂😂😂😂😂

  • @Geni790
    @Geni790 3 года назад +4

    ዳጊ አባትዬው ከኔ አልፎ መዳሜ ደነገጠች ልጅቶ ስትጮህ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @Naja253
    @Naja253 3 года назад +1

    ደግሾ በጣም አስቆኛል በርታ አበትዮ