Anchor Media በልማት ስም የሰው ልጅ ሲፈርስ በዓይኔ አየሁት - በአዜብ ወርቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 438

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 5 дней назад +156

    አንድ የኦሮሞ ጓየኛዬ አማራ የሚበዛባቸውን ሰፈሮች በልማት ስም መበተን እንደሚገባ እነ ሽመልስ እንደወሰኑ አጫውቶኝ ነበር። ፈረንሳይም አንዱ ጥርስ የተነከሰበት ሰፈር እንደነበርም እንዲሁ። አዲስ ነገር የለም! የልቅ ታግለህ ራስህን ነጻ አውጣ!

    • @mehari7704
      @mehari7704 4 дня назад

      ካሳንችስም

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 4 дня назад +2

      በትክክል እኔም ከራሳቸው ሰው ሰምቻለሁ እነ ቀጨኔ አዲሱ ገበያ ሁሉ አይቀርለትም

    • @hiwotfeleke8778
      @hiwotfeleke8778 2 дня назад

      Malkes meftihe aydelem

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 5 дней назад +46

    ልማት ማለት ይህ ከሆነ
    ልማት ለዘላለም ይውደም
    ፈጣሪ ሆይ ወደት አለህ ?

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 4 дня назад +1

      ብልጽግና (prosperity ) የሚለው ቃል ድሮም አለውደውም ነበር አሁን አብዝቼ ጠላሁት ። የሚያሳዝነው አብይ አህመድ የሀብታም ሰዎች እና ሀብታም መሪ መሆን ነው የምፈልገው ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ የዛኔ ማወቅ አልቻላችሁም ።አብይ አህመድ ገና በኢትዮጵያውያን ቆዳ ጫማ የሚያሰራ ስው ነው ። አሁን እንደ ተረዳሁት ኢትዮጵያዊያን ስሜት እንጂ እውቀት የለንም እውቀት ያላቸው ጥቂቶች እነሱም ለሆድ ያደሩ ክፍያዎች ።!!!

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 4 дня назад +1

      ለቅሶህን አቁመህ ታገል:: ዝም ብለህ ብታንጋጥጥ ፈጣሪም አያይህም:: ፈጣሪህን ለምን ትግልህንም ቀጥል አራት ነጥብ::

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 5 дней назад +64

    እኔም የ90 አመት እናቴ 70 አመት የኖረችበት ቤቷን ካፈረሱባት የት ትገባለች እያልኩ በጭንቀት እንቅልፍ እያጣሁ እገኛለሁ😭😭😭

    • @AmahaSelemon
      @AmahaSelemon 5 дней назад +2

      ሸገርያንስ መላዉ ፍኖነት ብቻ ነዉ ፋኖ

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje 5 дней назад +1

      እግዚያብሄር አለ እይዞቨ 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 дней назад

      @@TinsayeshNafekeje እሺ !አመሰግናለሁ! እኔም በሱ ተማምኜ እሷም ፀሎተኛ ቆራቢ ስለሆነች በዚህ እድሜዋ መውደቂያ አያሳጣትም እያልኩ እፅናናለሁ።

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje 5 дней назад

      @@abuhaile6517 በጭራሸ የነሱ ፀሎት እንባ ለሀገሪቱም ተአምር ይሰራል ፀሎታቸዉን እግዚያብሄር ይሰማል የኛም ተሰፋ እነሱ ናቸዉ። አይዞን መድሀኒአለም ነገሮችን ሲቀይር 1 ሰከንድ አይፈጭበትም። 🙏

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 4 дня назад

      እኔም

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 5 дней назад +145

    የፋኖን ትግል መደገፍ ብቻ ነዉ አማራጩ ንቃ ህዝቤ ሁሉም ቤት ይመጣል ይሄ ታሪክ ።

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 5 дней назад +39

    የህዝብ እንባ ለነሱ መዝናኛ ነው ዋ ያች የፍርድ ቀን የመጣች ቀን😢

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 5 дней назад +26

    ጀግና ሴት ነሽ ለእውነት መኖር ማለት ይሄ ነው!!!

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 5 дней назад +69

    ዐብይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ አለብህ መጥኔ ላንተ 😭😭😭😭

  • @gurshab3446
    @gurshab3446 5 дней назад +77

    አዜብ ወርቁ ደራሲና ዳሬክተር , ገላጭ እርእስ ለታሪክ የሚቀመጥ ፅሁፍ እናመሰግናለን "በልማት ስም የስው ልጅ ሲፈርስ በዓይኔ አየሁት" 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Shanko12
    @Shanko12 5 дней назад +22

    thank you አዜብ ወርቁ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 дней назад +23

    የሰውየው ታሪክ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 дней назад +45

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ ነፃነት በነፃ አይገኝም 😡😡

  • @EstifanosMuche-go3zl
    @EstifanosMuche-go3zl 5 дней назад +78

    መፍትሔው ፋኖ ብቻ ነው 💪💪💪

    • @Awake.726
      @Awake.726 5 дней назад +5

      ከእግዚአብሔር በታች አዎ!

    • @SEIDMOHAMMED-fz5jy
      @SEIDMOHAMMED-fz5jy 5 дней назад +1

      ከአላህ በታች ለኢትዩጵያ ፋኖ ነው🥰💪💪💪​@@Awake.726

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 4 дня назад

      ❤❤❤

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 5 дней назад +18

    እግዚአብሄር እጅሽንም አንደበትሽንም ይባርክልሽ። ወደፈጣሪ ከማንጋጠጥ በቀር ለዚህ ህዝብ የሚደርስለት የለም። የፈጠረን አምላክ ይድረስልን።

    • @zerafgobeze6872
      @zerafgobeze6872 5 дней назад +1

      ሸብቦ የያዘን ይህ ሁሉን ነገር ለፈጣሪ ስጡት የሚለው አስትሳስብ ነዉ ። መፍትሄው በርትቶ መታገል ነው።

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 4 дня назад

      Esekezare yet neberech, asemesay arogit

  • @kassahunmengesha3320
    @kassahunmengesha3320 5 дней назад +9

    Messay አይዞህ በርታ እውነት ለህዝብ የቆመ

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu3082 5 дней назад +42

    በጣም አዝናለሁ የዚህ ምስኪን ህዝብ ለቅሶ እምባ እና ጩሃት ሰሚ ያጣ ማህበረሰብ መጨረሻ ሁሌም ሳስብ ግራ ይገባኛል በዘረኝነት እና በጥላቻ የታወሩ ሰዎች እጅ ላይ አገሪቱ ወድቃለች። ፍትህ ከሰማዩ ዳኛ ነው ከምድር አልጠብቅም 😢

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z 5 дней назад +2

      እየዬ አያድንም ኦሮሞ አማራ ሲያለቅስ ሶፍት እንሰጠዋለን በጦርነትና በተመረዘ መድሀኒት በተመረዘ ምግብ አማራን መጨረስ አለብን ከሚል የኦሮሞ መንግስት ምንም አትጠብቅ እምነትህንም ይዘህ ሰይፍህንም ይዘህ መፋለም ነው እውነት ከኛጋር ነች ያንን ደሞ ካደረግን እናሸንፋለን ።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 5 дней назад +34

    ይህ እንባ ለዘረኖችና ለመሰሎቻቸው ይሁን። ለግፈኖች የእጃቸውን የሚያገኙበት አመት ይሁን።

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 5 дней назад +17

    ተባብሮ መነሳት ነው የሚያዋጣው

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 5 дней назад +11

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢 አቤቱ ገረታ ሆይ በቃ በለን😢😢😢

  • @bei77
    @bei77 5 дней назад +10

    እርሱ ሲሄድ እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያውያንን እያስራበ፣ የዩኒቨርሲቲዎች በጀት እየተቀነሰ፣ ኢትዮጵያውያዊን በኢትዮጵያውያዊ ላይ እያዘመተ የሠራው ይህ ጸያፍ በኢትዮጵያውያን ደም የተሠራ ቤተመንግሥት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ እንዳይኖረው አድርገው ያፈርሱታል።

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 5 дней назад +10

    እኛ ኢትዮጵያን ምን አይነት ግፍ ፈጽመናል እንደዚህ መከራችን በዛ ወደፈጣሪ ማመልከት ብቻ ነው በዚህ 6 ዓመታት ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ዘግናኝ ነገሮችን ተፈጽሟል እየተፈፀመ ይገኛል።

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 5 дней назад +19

    እህታችን አዜብ እና መሳይ በርቱ የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ። በኢትዮጵያ ታሪክ ለጥቂት ጊዜ እንጂ ዘላለም የገዛ አይተን አናውቅም። ይህ አረጋውያንን እና ህጻናትን አንገት ያስደፋ አገዛዝ ውርደቱ ለዘር ዘሩ ነው የሚተርፈው የጊዜ ጉዳይ ነው ትግላችን ይቀጥላል የእናቶች እና የህጻናት ግድያ መፈናቀን እስኪቆም ድረስ።

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 5 дней назад +11

    አንድና አንድ ፋኖን መደገፍ እና መቀላቀል ነው የሚያዋጣው አራት ነጥብ የአዲስ አበባ ህዝብ ውጣ እራስህን ነፃ አውጣ

  • @ef6079
    @ef6079 5 дней назад +27

    ያማል እኔም ስለደረሰብኝ ፍፁም ሀገሬ የኔ እንዳልሆነች አምኛለው ህዝብ ደም እያነባ ብልፅግና የሰውቤት እየቀማ የምበለፅግበት ግዜ አብይ ምን አይነት አሙአሙአት እንደሚሞት እየጠበቅን ነው መሬታችንን በቀጣዩ መሪ እናገኛለን በእርግጠኝነት የቤተሰቦቻችን ንብረት ያረጅበት መሬት እንዲ በከንቱ አልቅሰው አይቀሩም ህዝቤ ተቀላቀል ፍኖን ዳር እናድርስ ትግልን ከዛ ደሀን የሚያሀብር መር ይመጣልብናል ሀገሪቱ የደሀናት እንደአብይ ደሀን ህዝብ ትራሽ እያረገ ህንፃ የማይተክል ትክክለኛ የህዝብ መሪ ይመጣልናል ጎበዝ ታገል በርሀብ ከምትገረፍ😢😢😢😢

  • @Demise-k9h
    @Demise-k9h 5 дней назад +13

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

    • @seidahmed8123
      @seidahmed8123 5 дней назад

      ማንን ነው 'ማረን'? አምላክን ከሆነ፣ ይህንን ያደረጉት የኦፒዲኦ ሰዎች ስለሆኑ ያለቦታው ነው ያስገባሀው።

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu5768 5 дней назад +8

    እኔ እኮ ምናደደው የዚህ ትውልድ መሆኔ ነው

  • @AbateAmare-jr1np
    @AbateAmare-jr1np 4 дня назад +6

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያዊያንን አስበን
    ምህረትህ ይብዛልን
    ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 5 дней назад +4

    It’s heartbreaking I was listening with tears. Please God our eyes are on you.

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 5 дней назад +17

    ያሳዝናል 😢😢😢😢 ለቅሶ ጩኸት ብቻ

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 5 дней назад +20

    እ ረ ወንድ ጠፋ ለነዚ አውሬዎች

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 5 дней назад +6

    መሣይ❤❤❤❤በርታ ልሳነ ግፋአን

  • @gechgech2119
    @gechgech2119 5 дней назад +4

    all best talented journalists mesay

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 дней назад +30

    እህህህህ አዬ የፈጣሪን መልስ ብቻ ጠብቁ

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z 5 дней назад +2

    በጣም ትክክል እናመሰግናለን አዜብ ወርቁ ልማት ማንም አይጠላም ግን በእቅድና በጥናት በእርጋታ የሚነሱትን ሰዎች ማረፊያ ተዘጋጅቶ ቢያንስ ከስድስት ወር በፊት እንደሚለቁ አውቀው ተዘጋጅተው ሲሆን ልማት ይወደዳል ይህ ካልሆነ ግን ልማት ሳይሆን ጥፋት ነው

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 5 дней назад +8

    እህህህህህ ብቻ ነው በየቤቱ ስንት ለቅሶ ስንት መከራ ስንት ሀዘን በለቅሶ ብዛት አይናቸው የጠፋ ህይወታቸው ያለፈ የአልጋ ቁራኛ የሆኑ ስንት አሉ መሰለሽ ። 😢😢😢 ሰሚ አጥተው እንዳልሽውም የልማት አደናቃፊ መባልን ፈርተው እራሳቸውን ያጠፉ ተስፋቸው የጨለመ ከህይወታቸው ተገፍተው ሜዳ የወደቁትን ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢 ብዙ ብዙ አለ መከራ ለሚዲያ ያልበቃ ለማንም ያልተነገረ ብዙ አለ ሰቆቃ ለጆሮ የሚከብድ እውነት ይሄ በኛ ህዝብ ላይ የሆነ ነዎይ የሚያስብል 😢😢😢😢 በካድሬዎች እልልታና ዳንኪራ የተሸፈነ ለቅሶ ሀዘን መከራ በየቤቱ አለ ። እግዚአብሄር ሆይ ሀገሬን ከዚህ የፋሽስት የአፓርታይድ ባርነት አውጣት😢😢😢😢 አዜብ ወርቁ እናመሰግናለን ❤

  • @b.6015
    @b.6015 5 дней назад +43

    ድል ለፋኖ በቃ ፋኖን ይቀላቀሉ ሌላ እድሁ መጮህ አይጠቅምም አብይ እደው ሁሉንም የጎዳና ተዳዳሪ ለማረግ ነው ህልሙ

  • @toti5122
    @toti5122 5 дней назад +11

    ልማት ሳይሆን ግማት ነው ይሄ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 4 дня назад +2

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @Manyewekeh
    @Manyewekeh 5 дней назад +30

    ይህ የአፓርታይድ መንግስትን ሁሉም ተባብሮ ካላስወገድን ነገ የሁሉን በር ያንኳኳል ይህ የበሸሻ ሽል ካልተወገደ ሰላም የለም😢😢😢

  • @targettube4968
    @targettube4968 5 дней назад +19

    እስክንድርን እብድ ሲል የነበረ ህዝብ አሁን ራሱ አበደ።

    • @dagnachewbeshah-dn7ti
      @dagnachewbeshah-dn7ti 5 дней назад

      True!

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 4 дня назад +2

      እንተ ብቻ በሰው እንባ አላግጥ ያኔም ምንም አላረክም አሁንም እንደዛው:: ብሽሽቅ ነው የያዝከው?

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 5 дней назад +3

    ያረቢ ምን ጉድ ነው ያአሏህ በእዝነትህ ማረን

  • @Ab-j8v
    @Ab-j8v 4 дня назад +2

    እኔም ተወልጄ ያደኩበትን ቤት የ ዛሬ አርባ ዓመት ቤትሰቦቼ የገዙትን ቤት አፈረሱብን:: ቅያሪ እንሰጣለን የሚሉት ቦታ በ ደረጃ ከ በፊቱ በጣም ያነሰ ካሬው በ ግማሽ የተቀነሰ ነው :: ያ አላህ ይህን በዳይ ቶሎ አንሳልን 🤲

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 4 дня назад +2

    አዲስ አበባ እንኳንም ቤት ንብረት አልኖረኝ አይገርምም ሰው በመጦሪያ ዘመኑ ለረጅም ዘመናት ከኖረበት ቤቱ ትክ የመኖሪ ቤት ሣይመቻችለት ያለምንም ማስተንቀቂያ ቤቱ በላዩ ላይ ሲፈርስአይገርምም እግዚአብሔር ሆይ ስንቱ ህዝብ በመሪዎቹ እየተሣደደ እስከመቸ ይኖራል እባክህ የአባቶችንና የህፃናቱን እንባ ተመልከት ።

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 5 дней назад +4

    ለልማት በሚል ከዚህ ቀደም በርካታ ሰዎች ከቀያቸዉ ተነስተዉ ያቃሉ ያኔ ግን ቀድሞ መልማት ያለበት የሰዉ ልጅ ስለሆነ መሬቱም ቤቱም ተሰፍሮ በሚሠጠዉ ካሳና ቦታ እንደዉም ከቀድሞዉ የተሻለ ጐጆ ቀልሶ የተሻለ ኑሮስለሚኖረዉ በሚሠሩት የልማት ሥራዎች የሚደሰተዉ ይበዛ ነበር :: ዛሬማ እንደተባለዉ ሠዉ ፈረሰ ! ለሁሉም እግዚአብሔር አለ መጠበቅ ነዉ !!!

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 5 дней назад +16

    ማሸነፍ ብቻና ብቻ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሚበጀዉ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች

  • @MusaAhmed-f5o
    @MusaAhmed-f5o 5 дней назад +6

    እሄ ሁሉ ግፍ በአማራላይ በጣም ያማል የአማራ ህዝብ ተነዙ እሄ አረመኔ መንግስት ተዚህ በላይ ግፍ የለም

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 5 дней назад +4

    😢እነሱም አይኖሩባትም በጠመንጃ ቃል ለምድር በሰማይ እዉነት ያሸንፋል

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 4 дня назад +2

    አዜብ ወርቁ ሰሚ ቢገኝም ባይገኝም ድርሻሽን ለወገንሽ ድምፅ ሆነሻልና ክብር ይገባሻል

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 4 дня назад +3

    እንባ የማይመልሰው በደል፤
    በነጻነት በቆመች ሃገር ላይ የራሥን ሃገር ምሥረታ ማደላደል፤
    ይብቃ እንላለን ይህ ሁሉ ማፈናቀል መገደል።
    በዘረኞች አጉል አባዜ መውጠርጠር፤
    ያለፉበትን ሃብት መቁጠር፤
    ይብቃ እንላለን የሃሰት ትርክታ በዘር መወጠር።
    ሁሉም ለህልውናው፤
    ይታገላል ለመኖር በቀዬው፤
    እንዳይመሥልህ ሰው መሰል እንደሰው ለማታሥበው፤
    ነገ በደጃፍህ ላይ ለሚሆነው፤
    በደል የደረሰበት እኮ ኢትዮጵያዊው ዜጋ ነው።

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr День назад

    😢😢😢 ያለን አማራጭ ፋኖን መደገፍ ነው ❤❤❤

  • @asmamawemye
    @asmamawemye 4 дня назад +2

    የአብዛኛው አማራ ታሪክ ነው። የወላጆቼ፣ የኔም . . .

  • @user-me9hd2ej2t
    @user-me9hd2ej2t 5 дней назад +3

    አቤቱ ፈጣሪ በቃ በለን😢😢😢

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 5 дней назад +4

    አዲስ አበባ ውስጥ ያለን ምስኪን ህዝብ እጅግ በረቀቀና በተጠና ሁኔታ ድሃውን ህዝብ አንድ ጊዜ የኑሮ ጫናውን ከልክ በላይ በማድረግ : እሱንም ይሁን ብሎ ዝም ሲላቸው በልማት ስም ቤቱን በማፈረስ ላይ ናቸው።በተለይ አማራ ይበዛበታል የሚባሉት አካባቢዎች ውስጥ ለውስጥ ሳይቀር እንዲፈርስ እያደረጉ ነው።

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 5 дней назад +17

    ያሳዝናል ፍጣሪ ሆይ ሰንቱን ቻልነው ሰንቱን አለፍነው ፍጣሪ ሆይ ይሄን አርመኔ አንሳልን

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 5 дней назад +13

    መፍትሄዉ ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MichaelGebreal
    @MichaelGebreal 3 дня назад +2

    Ethiopia❤❤❤Ethiopia

  • @heab2012
    @heab2012 5 дней назад +7

    በእዉነት እውቅናን በአግባቡና በጨዋ መንገድ የተጠቀምሽ ለህዝብ ድምፅ በመሆን ኢትዮጵያዊነትሽን ያስመሰከርሽ ከትልቅ ቤተሰብ የመጣሽ ጀግና ነሽ። አዜብዬ በታሪክሽ የብዙ ሰወችን ለቅሶና ችግር አሳይተሻል። ሁሉም በዚህ መንገድ የድርሻውን ቢወጣ መልካም ነበር። ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @rossethiopia1182
    @rossethiopia1182 5 дней назад +6

    የአዲስ አበባ ህዝብ በቃኝ ብለህ የምትነሳው መቼ ነው? ምን እስኪሆንብህ ነው? ይሄ ነገር በየተራ የሁልህንም ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም። ሞትን ብትፈራውም ደጅህ ድረስ መምጣቱ አይቀሬ ነው

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 5 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 дней назад +3

    Messaye Mekonen❤️💪💪💪💪💪💪💪🐅👍

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 5 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የአብይ አህመድን መግሰት ተባብሮ ከሰሩ መግሎ ካልጣለ የህዝብ እባ ማቆሚያ የለው ለእነሱ ህዝብ ሲያለቅሰ ደሰታቸው ነው

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 5 дней назад +2

    እግዚአብሄር ያፍርሳቸው😢

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት ወይስ ባርነት ምርጫዉ በእጃቹ ነዉ ማልቀስ አቁም 😡😡

  • @messitube5831
    @messitube5831 5 часов назад

    እረ ጌታ ሆይ የድሃው እንባ ተመልከት በቃ በለን ማረን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 5 дней назад +2

    ኡፍፍፍፍ እነሱ ምን ያድርጉ እኛ ደንዝዘን ዝም አልናቸው አንድ ላይ ብንነሳ በልፈነጩ ነበረ እግዚአብሔር ይሄ ሁሉ የድሀ እንባ የህፃናት ዋይታ እርሃብ ሰቆቃ በቤታቸው ያስገባ💔💔💔

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምረትህን ላክልን

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 5 дней назад +2

    እንደው በፈጠረህ እነኝህ ሰዎች አንደው ከሰው ይሆን የተፈጠሩት ። ጨካኝ ተፈጥሮ ለህፃናት የማይራሩ በተረፈ ግን በጣም ውስጥን የሚነካ ፅሁፍ ነው ። አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @bero431
    @bero431 5 дней назад +8

    It is heartbreaking!!!!!!! Hate to see the face of that evil Abiy Ahmed and his slaves like Adanech and Siyum Teshome.

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 5 дней назад +11

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 5 дней назад +2

    Fano yezihen hulu hizbe emeba yadeselenal...Yetefenekelute hulu wede botachew yemelesalu 100%❤️💪❤️💪❤️❤️💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 5 дней назад +2

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @GetahunGetahun-j6x
    @GetahunGetahun-j6x 3 дня назад +1

    መጀመሪያ እኛ እንፍቀር አንባላ አንስገብገብ እንተዛዘን ከዛ የስላሴን ስራ እናየዋለን እንዴት ከዝች አገር ጠርጎ እንደሚሰዱ እንደሚወድቁ ነፃ እንደምንወጣ መጀመሪያ ሁሉም ለፈጣሪ ይመች ይሄ ነው መፍቴው

  • @AberaBelete-tu6dm
    @AberaBelete-tu6dm День назад

    ጀግና የህዝብ ልጅ ነች

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 5 дней назад +1

    Mesay ate sile Ethiopia 🇪🇹 sile wegeneh yemitichenek jegina Ethiopiawi neh fetary yitebikih wedimachine emamilak titebikih ❤❤❤

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 5 дней назад +2

    ህዝቡ የምን አዚም ነው የዞረበት😮

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 4 дня назад

    መቼም ቃል የለኝም ለሀዜብ ትንታኔ !!! መልሴ ጌታ እየሱስ ይመጣል❤ የእናቶች እምባ ፈሶ አይቀርም የቆምን መስሎን እንደሆነ እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ ይሄ እንባ ፈሶ ካለቀ ችግሩ ከባድ ነው በጊዜ መሪዎች ልባቸውን ይገድቡት! ቸር ይግጠመን

    • @assefagebremichael4826
      @assefagebremichael4826 2 дня назад

      ምን ሊያደርግ ነዉ ጌታ እየሱስ የሚመጣዉ? ስንት አገር እያለ ወደ ኢትዮዽያ?

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 4 дня назад

    Thank you Azeb .

  • @abaabrhamyohans9581
    @abaabrhamyohans9581 5 дней назад +3

    ጌታ ሆይ ተሎ ና አላኖሩነም

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 5 дней назад +1

    እነዚህ ናቸው እንግድህ ሶማሌ መጣብህ ኢጅፕት መጣብህ እያሉ አጀንዳ እየሰጡህ ነፍስህን የሚቀሙህ።የኢትዮጵያ ህዝብ በዘር መከፋፈሉን ትቶ ላንደየና ለመጨረሻ ጊዜ ይሄን ያበደ መንግስት ማሶገድ ይገባል።

  • @aliamin2669
    @aliamin2669 5 дней назад +4

    አዲስ አበቤ ያለበት ሁኔታ በትረካ አይቀረፍም።

  • @EsraaAhmed-ds8dl
    @EsraaAhmed-ds8dl 5 дней назад +6

    ኡፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 4 дня назад

    ወይ ፈጣሪ እኛም በስጋት እየጠበቅን ነው ለነሱም ያላሰቡት እዳ ያምጣባቸው🙏😭

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 5 дней назад +1

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @haimanotabun7988
    @haimanotabun7988 4 дня назад

    Enamesegnalen Azebena mesay

  • @DemisTadele
    @DemisTadele 5 дней назад

    Perfect explanation ❤

  • @dont464
    @dont464 5 дней назад +1

    እኔ እንደ ትልቅ የአርት ሰው እንደማንኛውም ተራ የጎረቤቱን ስቃይ እያየ እቤቱ እስከሚገባ ድረስ ምንም እንዳልደረሰ እንደሚኖረው ሁሉ አዜብም በቅርብ የምታውቀው ሰው እእስኪያጋጥማት ዝም ማለቷን ብጠቅስም አሁንም አይናቸው ተሸብቦ ካሉት አንፃር ሲታይ ግን ይሄንንስ ማን አየበት አስብሎኛል።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 дней назад +1

    ቲም አብይ እግዚአብሔር ይይላቹ 😭😭😭 የግዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አታመልጡም 💪💪💪

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 5 дней назад +15

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 5 дней назад

      እኔ በእስራኤል አገር የድንበር ፖሊስ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካየሁ በኃላ በግብፅ ሲናን አቆአርጠው የገቡትን የኦሮሞ ተወላጆችን ምን ላርጋቸው

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 5 дней назад

      አሁንም እስርቤት ናቸው 5 4 6 የቆዩ አሉ ምን እናድርጋቸው

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 5 дней назад

      ​@@ERMIYESKETEMA ምን ማለት ነው ? ከቻልክ እርዳቸዋ ። ምን ጥያቄ አለው።

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 5 дней назад

      ​@@Leyou-Factምን ማለት ነዉ ግደለዉ ነዉር አብይ አህመድ ያጠፈዉ ጥፊት ህዝብ ምን አደረጉ ወገኔ የኦሮሞ ህዝብ ምን አደረገ ጥፊተኛዉ ከላይ ያሉ አመራሮች ናቸዉ ወገኖቼ ተጠንቀቁ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 5 дней назад

      ​@@ERMIYESKETEMAወንድሜ ምንም አታድርጋቸዉ እነሱ ምን አደረጉ አብይ አህመድና ሽመልስ አቢዲሳ ናቸዉ እኮ የኢትዮጵያና የአማራ ጠላቶች እነዚህ ልጆች የምትላቸዉ እንጀራ ፍላጋ ከሃገር የወጡ ናቸዉ ባይሆን ተባበራቸዉ ለፈጣሪ ብለህ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 5 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይህን ክፉ ነገር አሳልፍልን
    ይቅር በለን እባክህ
    ምን በደልን
    ይቅር በለን እባክህ
    ለአንተ የሚሳንህ የለም
    እባክህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 дней назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 5 дней назад +1

    Stop the Amhara genocide and the destruction of the Amhara region sponsored by the Ethiopian Federal Army.Abiy must go. Amhara fano will prevail

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 5 дней назад +1

    በሚሊዮን የሚቆጠር የአዲስ አበባ ህዝብ እርስ በራሱ ተፈራርቶ በመቆዘም ከሚተያይ አፍራሹን ማፍረስ ነው መፍትሄው።
    ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ እንዲሉ።
    አዜብ እናመሰግናለን🙏

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 5 дней назад +7

    አረ የአኢትዩዸያ አምክ ሆይ ህዝባችን እያሰቃየ ያለውን ፈርኦንን እባክህ ከምድራችን ላይ አሰወግድ

  • @Awake.726
    @Awake.726 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይህንን አራጅ መንግስት ያፍርሰው! ከ 2017 አመት አያሳልፈው!! አማራ ተደራጅ!! ፋኖን ደግፍ ❤

  • @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo
    @ENDALKACHEWYALEW-dn8zo 5 дней назад +1

    ልማትና ብልፅግና እሚሉ ቃላትን እሂ የሰይጣን መልዕክተኛ አስጠልቷቸው ይቅር

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 часов назад

    አወይ ጊዜ!!!!!!!

  • @مريممحمد-ك8م2ظ
    @مريممحمد-ك8م2ظ 4 дня назад

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 дня назад

    አቤቱ: ጌታ: ሆይ: ይቺን: አገር: ከዚህ: ሰው: ገላግላት። 😭😭😭

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 4 дня назад +1

    ብልጽግናዎች አውሬዎች ናቸው ስው ማመጽ አለብት

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 4 дня назад +1

    እነ ቀጨኔ አዲሱ ገበያ ሁሉ አይቀርለትም መከረኛ አማራ የሚኖርበት መሀሉን በኮሪደር ዳርዳሩን በጫካ ፕሮጀክት የጨረቃውን በህገወጥነት ስም ህጋዊ ባለይዞታውን በልማት ስም ባጃጁን ሞተር ሳይክሉን በቀማኛ ስም አጃኢብ ነው ሰው እድሜ ከሰጠው ብዙ ያያል

  • @menutube7647
    @menutube7647 5 дней назад +2

    የአብይ ያልተጠና የእብደት ሥራ ሁሉ ኢትዮጵያዊያንን ዋጋ እያስከፈለ ነው እያንዳንዱ ቤት እየገባ ነው መከራው 😔