አንጋፋ የሙዚቃ ሰዎች የተገኙበት የማን ሽምግልና ቢሆን ነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 73

  • @askalbedilu1388
    @askalbedilu1388 3 месяца назад +3

    ይህን ክብር ለሁሉም የሔዋን ዘሮች ይሁን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 3 месяца назад +2

    ድምጻዊ ፍቃዱ ትዕዛዙ በእውነት እነዚህ ታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች እነ ሞገስ አባተ፣ አበበ መለሰ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ግርማ ተፈራ ወዘተ ለአንተ ሽምግልና በመሄዳቸው ምን ያህል ተስፋ ያለህና ስነ ስርአት ያለህ ባለሙያ ብትሆን ነው አስብሎኛል፣
    እግዚአብሄር አምላክ በትዳርህ ከፊት ይቅደምልህ የምትመኘውን ህይወት ያድልህ፣ እሷ በልጅ ታሸንፍህ ይላሉ አባቶች ሲመርቁና ተሸናንፋችሁ ኑሩ፣ አደራ ይሄ በየዩቲዩቡ መነጋገሪያ የሆኑ የታዋቂ ሰዎች ህይወት እንዳታደርጉት

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 3 месяца назад +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው አርቲስቶቻችን እንወዳቸዋለን ስታምሩ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 месяца назад +16

    ደስ ስትሉ እመብርሀን ከክፍ ነገሮች ትጠብቃችሁ!!❤❤

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 месяца назад +17

    የሰዉ ደሰታ የማያሰደስተዉ ሰይጣን ብቻ ነው ፈጣሪ መልካም ጋብቻ ያርግላቸዉ መታደል ነዉ በደዚ አይነት በጨዋነት በወግ ማረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @teddikebedet9230
      @teddikebedet9230 3 месяца назад

      ሲጣንም አሸቃባጭን ፈታላን የጠየፋል

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 3 месяца назад +1

    ሽምግልናው በጣም የተሳካ ነው ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @WedebZemuiy-dy9oc
    @WedebZemuiy-dy9oc 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ባህል

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 3 месяца назад

    Ethiopiawatachen eko Uffffff liyu new bahelachen siratachen beka yeleyal ❤❤❤❤❤ melkam hulu yegexemachu Egezabehar mechershawen yasameraw 🎉🎉

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 3 месяца назад +7

    በሽምግልና ጤና ይጠየቃል? ጤነኛስ ባይሆን? ታክሞ የሚድን የማይድን? የኣካል ጉድለት? ይህ ባህላችን አይመስለኝም ሽማግሌ ልኮ ልጃችሁን ስጡን ማለቱ መልካም ሆኖ

    • @muke614
      @muke614 3 месяца назад

      ቢያንስ ቢያንስ ከኤች አይ ቪ እና ኤፒታይተስ ነፃ መሆን ግድ ይላል

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 3 месяца назад +12

    ለሀገሪቱ ሁኔታም እንዲሁ ሽምግልና ወደ ባለስልጣኑ ብትሄዱ መልካም ነበረ።

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 2 месяца назад

    Besmam eskemechereshaw temesiche lik ende movie yayewt ye shimglina video fike enkuan.des yaleh🥺❤

  • @jhontefferie8963
    @jhontefferie8963 2 месяца назад

    1ኛ. እንዴት ጤና ይጠየቃል ከተጠየቀም ተላላፊ እና የማይድን በሽታ ከሆነም በእርጋታ ማሰብ መጠየቅ ይፈልግ ይሆናል ደሞስ ለጤና ማናው ዋስትና የሚሰጠው ? ዛሬ ጤናማ ቢኮን ነገ መታመም ጤና ማጣት ይኖራል ጤና አጣ ብላ ትታው ልትሄድ ነው ? በተለኝ የእምነት አባት ይዛችሁ ይህ አይገባም ነበር ጠያቂዎችም ማብራሪያ የሰጣችሁም ተሳስታችኋል ትዳር በጋራ ተጋግዘው
    ኑሮን የሚመሰርቱበት እንጂ ትዳር Side business አይደለም !!!
    2. ክራባት ብታደርጉ ጥሩ ነበር

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 3 месяца назад

    Chewanetin yetelabese ye Ethiopia shimglna yhe new wegachin bahlachin egziabher gabchachihun ybarkew

  • @bichamergecha1221
    @bichamergecha1221 3 месяца назад +1

    Congra brother

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад +1

    Bahilachn endet deeees yelal🌹
    Melkam Gabicha🌹💚💛❤️

  • @Degefaali
    @Degefaali 3 месяца назад

    ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲህ ነው

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 3 месяца назад

    የተባረከ ይሁንላቹ በጣም ደሰ ይላል

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 3 месяца назад +3

    ፈቄ እግዚአብሔር አስጀምሮ ጊዜህንም ባርኮ ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 месяца назад +3

    ግን ገቢ ወይም ኢኮኖሚ ላይ አተኮረ ። መሆን የነበረበት ፍቅር እና እምነት እና ተስፋ እና ... ቢሆን ይመረጣል ።

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад +1

    Ahun enante hedachu man likelekel new

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል በሕላችንን የጠበቀ የልጅቷም ቤተሰቦች ደስ የሚሉ ኮስተር ብለው ተሚጠይቁ የልጁም ሽማግሌዎች ጨዋዎች የተጠየቁት ብቻ የሚመልሱ ቁም ነገረኞች ናቸው የልጆቹን ትዳር ፈጣሪ ይባርክላቸው 🙏🙏🙏

  • @YalemGedelu
    @YalemGedelu 2 месяца назад

    Melkam gabecha

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 месяца назад

    Congratulation Feke 🎉🎉Happy Marege 🎉🎉

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад +6

    በእስፖርት ራሱን የሚገነባ ደስ ይላል🤠
    ወይ ኢኮኖሚ ድሀ በቃ ማግባት ሊያቆም ነው እኮ በዚህ አይነትማ?🤔🙄😄

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 3 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 3 месяца назад

      Hmmmmmmm

    • @Aman_Hanbali
      @Aman_Hanbali 3 месяца назад

      That part literally had me wheezing 😂😂😂😂

    • @solyanadeaalegn38
      @solyanadeaalegn38 3 месяца назад

      የጤናውን ሁኔታም ስለጠየቁ ነውያንን የተናገሩት

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 месяца назад

      ደሀማ ደሀ ነዋ ማግባት ያለበት። ለሁሉም ወግ ስለሆነ ነው።

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 3 месяца назад +3

    ሰርጉ እንዴት ሊሆን ነው ሽምግልናው እንደዚህ ከሆነ ይገርማል የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph 3 месяца назад +1

    በመጀሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ክብር ላበቃ በጣም ደስ ነው ያለኝ ፍቄ ቀሪ የትዳር ይባክልህ ድግል በልጅ ተባረኩ

  • @binireal13
    @binireal13 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 3 месяца назад +1

    እንኳን ፡ ደስ ፡ ኣላችሁ።
    ትዕዛዙ ፡ ወይስ ፡ ትዛዙ?

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 месяца назад

    አባታችንን በረከሰ አደበትህ የተናገርክ ሰው ዲያብሎሰ ነህ ለዚህ ወግ ማረግ ያልታደልክ

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 3 месяца назад +2

    jesus is GOD

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 месяца назад

    እንክዋን ደሥ ያለህ ፍቄ

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 месяца назад +7

    መጥፎ ኮመት ለሰጠ ሰው በመጀመሪያ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ ለዚህ የተባረከ ቀን ያልታደልክ የተረገምከክ ጭዋ ወልዶ ያላሳደገህ የተረገምክ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 3 месяца назад +1

      አይባልም ነዉር ነዉ።

    • @EtiopiaUae
      @EtiopiaUae 3 месяца назад

      @@habtamudehne8502 ነፍሰ አባትን ብልግና መሳደብ ጀብድ ነው

  • @yaredadmasu-i5e
    @yaredadmasu-i5e 3 месяца назад

    God bless your marriage

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 3 месяца назад +2

    አበጋዝ ሽወታን አበበ ብርሃኔን ግርማ ተፈራ ሞገስ ተካ ያህል ሽማግሌ ልኮ ማግባት ❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 3 месяца назад

    ቆየ አገባኮ በጣም ቆንጆ ሰርግ ነበር❤

  • @kirubelmezgebu6601
    @kirubelmezgebu6601 3 месяца назад +11

    ወንድሜ በአሁን ሰዓት በማትሪክ ያለፍክ አንተ ብቻ ነህ!!

  • @kir2007
    @kir2007 3 месяца назад

    Abegaz melkam sew

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 месяца назад

    መልካም ደሰ ይላል ቀጣይ ሰረጉን እንጠብቃለን❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 3 месяца назад +1

    ❤ brother የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ከጀማው ደግሞ ካላገቡ ዳዊት እና ማሚላ እንዲያገቡ ንገራቸው የእድሜ ባቾችህ ስለሆኑ ❤😂

  • @robelget8224
    @robelget8224 3 месяца назад

    እንኳን ደስ ያለህ

  • @ANDINETAMERA
    @ANDINETAMERA 3 месяца назад +8

    ማዲንጎ ቢኖር የምትሉ

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm 3 месяца назад

    Abateyew yemejemeria teyakiyachew ECONOMY nw

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 месяца назад

    ፐፐፐ ይህ ነው ጋብቻ ማለት እኔማ ከጨረስኩዋት በሃላ ያገባሃት ሚስቴን ክክክክክ

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 3 месяца назад +2

    አረባካችሁ ይሄ ነገር ሰርግ ነው ሙልስ። ብቻ እ/ ር ይባርክላቹው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 3 месяца назад +4

    በጣም ያባቴ ጥያቄ ያሰፈራል ቁሳቁሰ አተኮር ትዳር በአፍንጫ ይወጣ ወንድሜ ፈጣሪ የሚፈራ ከሆነ በቄ ነው

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 месяца назад +1

      ይህ እኮ የአባቶቻችን ባህልና ወግ ነዉ እጂ ልጁን ሳዉቁት ቀረተዉ አይደለም❤❤❤❤❤

    • @geminimars7704
      @geminimars7704 3 месяца назад

      It’s the reality of the world. He had to be self sufficient to take care of his family

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 3 месяца назад

      ግድነውበሺምግልነሲጋቡይጠየቃል
      ወላሒየኔአባትያልጠየቀውጎድየለምግንጥላቻሳይሖንወጎማእረጎነው❤❤❤

  • @food-Ethiopian
    @food-Ethiopian 3 месяца назад

    አፋጠጧቸው እኮ እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ

  • @ימקרקפאלה
    @ימקרקפאלה 3 месяца назад +1

    የራስህ ሽምግልና ነዋ😊

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 3 месяца назад

    የጋብቻ ጥያቄ ሊጠይቁ ነው ወይስ አንድ ክልል የአገር የመዋን መብት ሊያስከብሩ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 3 месяца назад

      😅😂😅😂ቅናት አያስመስልም

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 3 месяца назад +1

    ጤንነቱ እንዴት ነው አላሉም!!

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 3 месяца назад

    እምነቱን ጠይቀዋል?

  • @martahabeshawit8092
    @martahabeshawit8092 3 месяца назад +1

    ሲያሰቀና ምን አለ የኔ ባል የልጄ አባት ደጋሜ ሸማግሌ ልኮ ቢያገባኝ

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ እንካን ደሰ አለህ

  • @AsefaEshete
    @AsefaEshete 2 месяца назад

    ቆይ ይሄ ትወና ነው ሽምግልና እረ በዚህ ጊዜና ሰዓት በሚድያ ደረጃ ምን ይሉታል ስንት ሚስጊን ማህበረሰብ ባለበት አይደብራችሁም ወጣ ብላችሁ ጎዳና ያሉትን ተመልከቱ