Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህን ክብር ለሁሉም የሔዋን ዘሮች ይሁን
ድምጻዊ ፍቃዱ ትዕዛዙ በእውነት እነዚህ ታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች እነ ሞገስ አባተ፣ አበበ መለሰ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ግርማ ተፈራ ወዘተ ለአንተ ሽምግልና በመሄዳቸው ምን ያህል ተስፋ ያለህና ስነ ስርአት ያለህ ባለሙያ ብትሆን ነው አስብሎኛል፣ እግዚአብሄር አምላክ በትዳርህ ከፊት ይቅደምልህ የምትመኘውን ህይወት ያድልህ፣ እሷ በልጅ ታሸንፍህ ይላሉ አባቶች ሲመርቁና ተሸናንፋችሁ ኑሩ፣ አደራ ይሄ በየዩቲዩቡ መነጋገሪያ የሆኑ የታዋቂ ሰዎች ህይወት እንዳታደርጉት
ደስ ስትሉ እመብርሀን ከክፍ ነገሮች ትጠብቃችሁ!!❤❤
በሽምግልና ጤና ይጠየቃል? ጤነኛስ ባይሆን? ታክሞ የሚድን የማይድን? የኣካል ጉድለት? ይህ ባህላችን አይመስለኝም ሽማግሌ ልኮ ልጃችሁን ስጡን ማለቱ መልካም ሆኖ
ቢያንስ ቢያንስ ከኤች አይ ቪ እና ኤፒታይተስ ነፃ መሆን ግድ ይላል
የሰዉ ደሰታ የማያሰደስተዉ ሰይጣን ብቻ ነው ፈጣሪ መልካም ጋብቻ ያርግላቸዉ መታደል ነዉ በደዚ አይነት በጨዋነት በወግ ማረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲጣንም አሸቃባጭን ፈታላን የጠየፋል
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው አርቲስቶቻችን እንወዳቸዋለን ስታምሩ
ሽምግልናው በጣም የተሳካ ነው ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
Ethiopiawatachen eko Uffffff liyu new bahelachen siratachen beka yeleyal ❤❤❤❤❤ melkam hulu yegexemachu Egezabehar mechershawen yasameraw 🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ባህል
1ኛ. እንዴት ጤና ይጠየቃል ከተጠየቀም ተላላፊ እና የማይድን በሽታ ከሆነም በእርጋታ ማሰብ መጠየቅ ይፈልግ ይሆናል ደሞስ ለጤና ማናው ዋስትና የሚሰጠው ? ዛሬ ጤናማ ቢኮን ነገ መታመም ጤና ማጣት ይኖራል ጤና አጣ ብላ ትታው ልትሄድ ነው ? በተለኝ የእምነት አባት ይዛችሁ ይህ አይገባም ነበር ጠያቂዎችም ማብራሪያ የሰጣችሁም ተሳስታችኋል ትዳር በጋራ ተጋግዘው ኑሮን የሚመሰርቱበት እንጂ ትዳር Side business አይደለም !!! 2. ክራባት ብታደርጉ ጥሩ ነበር
Congra brother
Wow
ለሀገሪቱ ሁኔታም እንዲሁ ሽምግልና ወደ ባለስልጣኑ ብትሄዱ መልካም ነበረ።
ወደ ፈጣሪ ይሻለናል
Besmam eskemechereshaw temesiche lik ende movie yayewt ye shimglina video fike enkuan.des yaleh🥺❤
Congratulation Feke 🎉🎉Happy Marege 🎉🎉
Chewanetin yetelabese ye Ethiopia shimglna yhe new wegachin bahlachin egziabher gabchachihun ybarkew
ሰርጉ እንዴት ሊሆን ነው ሽምግልናው እንደዚህ ከሆነ ይገርማል የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው
ግን ገቢ ወይም ኢኮኖሚ ላይ አተኮረ ። መሆን የነበረበት ፍቅር እና እምነት እና ተስፋ እና ... ቢሆን ይመረጣል ።
ፈቄ እግዚአብሔር አስጀምሮ ጊዜህንም ባርኮ ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲህ ነው
jesus is GOD
Ahun enante hedachu man likelekel new
Melkam gabecha
እንኳን ፡ ደስ ፡ ኣላችሁ። ትዕዛዙ ፡ ወይስ ፡ ትዛዙ?
በመጀሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ክብር ላበቃ በጣም ደስ ነው ያለኝ ፍቄ ቀሪ የትዳር ይባክልህ ድግል በልጅ ተባረኩ
Bahilachn endet deeees yelal🌹Melkam Gabicha🌹💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል በሕላችንን የጠበቀ የልጅቷም ቤተሰቦች ደስ የሚሉ ኮስተር ብለው ተሚጠይቁ የልጁም ሽማግሌዎች ጨዋዎች የተጠየቁት ብቻ የሚመልሱ ቁም ነገረኞች ናቸው የልጆቹን ትዳር ፈጣሪ ይባርክላቸው 🙏🙏🙏
አባታችንን በረከሰ አደበትህ የተናገርክ ሰው ዲያብሎሰ ነህ ለዚህ ወግ ማረግ ያልታደልክ
መልካም ጋብቻ
God bless your marriage
ወንድሜ በአሁን ሰዓት በማትሪክ ያለፍክ አንተ ብቻ ነህ!!
😂😂😂😂😂
የተባረከ ይሁንላቹ በጣም ደሰ ይላል
በእስፖርት ራሱን የሚገነባ ደስ ይላል🤠ወይ ኢኮኖሚ ድሀ በቃ ማግባት ሊያቆም ነው እኮ በዚህ አይነትማ?🤔🙄😄
😅😅😅😅😅😅
Hmmmmmmm
That part literally had me wheezing 😂😂😂😂
የጤናውን ሁኔታም ስለጠየቁ ነውያንን የተናገሩት
ደሀማ ደሀ ነዋ ማግባት ያለበት። ለሁሉም ወግ ስለሆነ ነው።
Abegaz melkam sew
ቆየ አገባኮ በጣም ቆንጆ ሰርግ ነበር❤
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
እንክዋን ደሥ ያለህ ፍቄ
ማዲንጎ ቢኖር የምትሉ
❤ brother የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ከጀማው ደግሞ ካላገቡ ዳዊት እና ማሚላ እንዲያገቡ ንገራቸው የእድሜ ባቾችህ ስለሆኑ ❤😂
አበጋዝ ሽወታን አበበ ብርሃኔን ግርማ ተፈራ ሞገስ ተካ ያህል ሽማግሌ ልኮ ማግባት ❤
መልካም ደሰ ይላል ቀጣይ ሰረጉን እንጠብቃለን❤
መጥፎ ኮመት ለሰጠ ሰው በመጀመሪያ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ ለዚህ የተባረከ ቀን ያልታደልክ የተረገምከክ ጭዋ ወልዶ ያላሳደገህ የተረገምክ
አይባልም ነዉር ነዉ።
@@habtamudehne8502 ነፍሰ አባትን ብልግና መሳደብ ጀብድ ነው
በጣም ያባቴ ጥያቄ ያሰፈራል ቁሳቁሰ አተኮር ትዳር በአፍንጫ ይወጣ ወንድሜ ፈጣሪ የሚፈራ ከሆነ በቄ ነው
ይህ እኮ የአባቶቻችን ባህልና ወግ ነዉ እጂ ልጁን ሳዉቁት ቀረተዉ አይደለም❤❤❤❤❤
It’s the reality of the world. He had to be self sufficient to take care of his family
ግድነውበሺምግልነሲጋቡይጠየቃልወላሒየኔአባትያልጠየቀውጎድየለምግንጥላቻሳይሖንወጎማእረጎነው❤❤❤
Abateyew yemejemeria teyakiyachew ECONOMY nw
እምነቱን ጠይቀዋል?
አረባካችሁ ይሄ ነገር ሰርግ ነው ሙልስ። ብቻ እ/ ር ይባርክላቹው
ቆይ ይሄ ትወና ነው ሽምግልና እረ በዚህ ጊዜና ሰዓት በሚድያ ደረጃ ምን ይሉታል ስንት ሚስጊን ማህበረሰብ ባለበት አይደብራችሁም ወጣ ብላችሁ ጎዳና ያሉትን ተመልከቱ
እንኳን ደስ ያለህ
ፐፐፐ ይህ ነው ጋብቻ ማለት እኔማ ከጨረስኩዋት በሃላ ያገባሃት ሚስቴን ክክክክክ
የጋብቻ ጥያቄ ሊጠይቁ ነው ወይስ አንድ ክልል የአገር የመዋን መብት ሊያስከብሩ
😅😂😅😂ቅናት አያስመስልም
ሲያሰቀና ምን አለ የኔ ባል የልጄ አባት ደጋሜ ሸማግሌ ልኮ ቢያገባኝ
😂
😂😂😂😂 duket
ጤንነቱ እንዴት ነው አላሉም!!
የራስህ ሽምግልና ነዋ😊
አፋጠጧቸው እኮ እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ
መልካም ጋብቻ እንካን ደሰ አለህ
ይህን ክብር ለሁሉም የሔዋን ዘሮች ይሁን
ድምጻዊ ፍቃዱ ትዕዛዙ በእውነት እነዚህ ታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች እነ ሞገስ አባተ፣ አበበ መለሰ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ግርማ ተፈራ ወዘተ ለአንተ ሽምግልና በመሄዳቸው ምን ያህል ተስፋ ያለህና ስነ ስርአት ያለህ ባለሙያ ብትሆን ነው አስብሎኛል፣
እግዚአብሄር አምላክ በትዳርህ ከፊት ይቅደምልህ የምትመኘውን ህይወት ያድልህ፣ እሷ በልጅ ታሸንፍህ ይላሉ አባቶች ሲመርቁና ተሸናንፋችሁ ኑሩ፣ አደራ ይሄ በየዩቲዩቡ መነጋገሪያ የሆኑ የታዋቂ ሰዎች ህይወት እንዳታደርጉት
ደስ ስትሉ እመብርሀን ከክፍ ነገሮች ትጠብቃችሁ!!❤❤
በሽምግልና ጤና ይጠየቃል? ጤነኛስ ባይሆን? ታክሞ የሚድን የማይድን? የኣካል ጉድለት? ይህ ባህላችን አይመስለኝም ሽማግሌ ልኮ ልጃችሁን ስጡን ማለቱ መልካም ሆኖ
ቢያንስ ቢያንስ ከኤች አይ ቪ እና ኤፒታይተስ ነፃ መሆን ግድ ይላል
የሰዉ ደሰታ የማያሰደስተዉ ሰይጣን ብቻ ነው ፈጣሪ መልካም ጋብቻ ያርግላቸዉ መታደል ነዉ በደዚ አይነት በጨዋነት በወግ ማረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲጣንም አሸቃባጭን ፈታላን የጠየፋል
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው አርቲስቶቻችን እንወዳቸዋለን ስታምሩ
ሽምግልናው በጣም የተሳካ ነው ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
Ethiopiawatachen eko Uffffff liyu new bahelachen siratachen beka yeleyal ❤❤❤❤❤ melkam hulu yegexemachu Egezabehar mechershawen yasameraw 🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ባህል
1ኛ. እንዴት ጤና ይጠየቃል ከተጠየቀም ተላላፊ እና የማይድን በሽታ ከሆነም በእርጋታ ማሰብ መጠየቅ ይፈልግ ይሆናል ደሞስ ለጤና ማናው ዋስትና የሚሰጠው ? ዛሬ ጤናማ ቢኮን ነገ መታመም ጤና ማጣት ይኖራል ጤና አጣ ብላ ትታው ልትሄድ ነው ? በተለኝ የእምነት አባት ይዛችሁ ይህ አይገባም ነበር ጠያቂዎችም ማብራሪያ የሰጣችሁም ተሳስታችኋል ትዳር በጋራ ተጋግዘው
ኑሮን የሚመሰርቱበት እንጂ ትዳር Side business አይደለም !!!
2. ክራባት ብታደርጉ ጥሩ ነበር
Congra brother
Wow
ለሀገሪቱ ሁኔታም እንዲሁ ሽምግልና ወደ ባለስልጣኑ ብትሄዱ መልካም ነበረ።
ወደ ፈጣሪ ይሻለናል
Besmam eskemechereshaw temesiche lik ende movie yayewt ye shimglina video fike enkuan.des yaleh🥺❤
Congratulation Feke 🎉🎉Happy Marege 🎉🎉
Chewanetin yetelabese ye Ethiopia shimglna yhe new wegachin bahlachin egziabher gabchachihun ybarkew
ሰርጉ እንዴት ሊሆን ነው ሽምግልናው እንደዚህ ከሆነ ይገርማል የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው
ግን ገቢ ወይም ኢኮኖሚ ላይ አተኮረ ። መሆን የነበረበት ፍቅር እና እምነት እና ተስፋ እና ... ቢሆን ይመረጣል ።
ፈቄ እግዚአብሔር አስጀምሮ ጊዜህንም ባርኮ ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲህ ነው
jesus is GOD
Ahun enante hedachu man likelekel new
Melkam gabecha
እንኳን ፡ ደስ ፡ ኣላችሁ።
ትዕዛዙ ፡ ወይስ ፡ ትዛዙ?
በመጀሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ክብር ላበቃ በጣም ደስ ነው ያለኝ ፍቄ ቀሪ የትዳር ይባክልህ ድግል በልጅ ተባረኩ
Bahilachn endet deeees yelal🌹
Melkam Gabicha🌹💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል በሕላችንን የጠበቀ የልጅቷም ቤተሰቦች ደስ የሚሉ ኮስተር ብለው ተሚጠይቁ የልጁም ሽማግሌዎች ጨዋዎች የተጠየቁት ብቻ የሚመልሱ ቁም ነገረኞች ናቸው የልጆቹን ትዳር ፈጣሪ ይባርክላቸው 🙏🙏🙏
አባታችንን በረከሰ አደበትህ የተናገርክ ሰው ዲያብሎሰ ነህ ለዚህ ወግ ማረግ ያልታደልክ
መልካም ጋብቻ
God bless your marriage
ወንድሜ በአሁን ሰዓት በማትሪክ ያለፍክ አንተ ብቻ ነህ!!
😂😂😂😂😂
የተባረከ ይሁንላቹ በጣም ደሰ ይላል
በእስፖርት ራሱን የሚገነባ ደስ ይላል🤠
ወይ ኢኮኖሚ ድሀ በቃ ማግባት ሊያቆም ነው እኮ በዚህ አይነትማ?🤔🙄😄
😅😅😅😅😅😅
Hmmmmmmm
That part literally had me wheezing 😂😂😂😂
የጤናውን ሁኔታም ስለጠየቁ ነውያንን የተናገሩት
ደሀማ ደሀ ነዋ ማግባት ያለበት። ለሁሉም ወግ ስለሆነ ነው።
Abegaz melkam sew
ቆየ አገባኮ በጣም ቆንጆ ሰርግ ነበር❤
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
እንክዋን ደሥ ያለህ ፍቄ
ማዲንጎ ቢኖር የምትሉ
❤ brother የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ከጀማው ደግሞ ካላገቡ ዳዊት እና ማሚላ እንዲያገቡ ንገራቸው የእድሜ ባቾችህ ስለሆኑ ❤😂
አበጋዝ ሽወታን አበበ ብርሃኔን ግርማ ተፈራ ሞገስ ተካ ያህል ሽማግሌ ልኮ ማግባት ❤
መልካም ደሰ ይላል ቀጣይ ሰረጉን እንጠብቃለን❤
መጥፎ ኮመት ለሰጠ ሰው በመጀመሪያ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥህ ለዚህ የተባረከ ቀን ያልታደልክ የተረገምከክ ጭዋ ወልዶ ያላሳደገህ የተረገምክ
አይባልም ነዉር ነዉ።
@@habtamudehne8502 ነፍሰ አባትን ብልግና መሳደብ ጀብድ ነው
በጣም ያባቴ ጥያቄ ያሰፈራል ቁሳቁሰ አተኮር ትዳር በአፍንጫ ይወጣ ወንድሜ ፈጣሪ የሚፈራ ከሆነ በቄ ነው
ይህ እኮ የአባቶቻችን ባህልና ወግ ነዉ እጂ ልጁን ሳዉቁት ቀረተዉ አይደለም❤❤❤❤❤
It’s the reality of the world. He had to be self sufficient to take care of his family
ግድነውበሺምግልነሲጋቡይጠየቃል
ወላሒየኔአባትያልጠየቀውጎድየለምግንጥላቻሳይሖንወጎማእረጎነው❤❤❤