Sosiye betam enamesegenalen ene le entrance eked awtche neber neger gen bemoral jemre tewkut mkniyatum bemehal mid mode final mta ena wedesu hedku ahun mn tmekrignalesh
Betam new des yemitiyiw💟 ena Ebakeshin kechalshi le matric beseriln bezu sew endeteyekeshi akalew kechalshi bezi samenet behon mekneyatum esekezare yatefanewen gize 1 week break selale endenakaksew ena badis menfes with new idea endenegemer
Be 2month old curiclem 10&9new curiclem 11&12 new curiclem ayayizesh be takerbilin INA 11new 9old curclem iyetemaren besint ken mincherisew sosiye geta yibariksh berchi lin phone number bitinegrin Hasab mestet binchil des yileghal 100k bekirbu
Ene milshi ene be video new ina maxenahu le misale 9 unit 1 parti 1 kezan demoo 10 unit 1 kazam 11 unit 1 part 1 iyalku laxena asabku enami jamrkuu ehe xinti yaskedali malete gezhen agedlibinym
ማሪያምን ድምጽሽን ሰምቸ እራሱ እጽናናለሁ ሽ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤🙏
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
እባክሽ የተጠራቀመ ጥናትን እንዴት ማቃለል ይቻላል🙏🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው እንኳን እኔን እህቴን አበረታታሽን 🙏❤️
በጣም ደስ ይላል። በርቱ!🥰🥰🥰
my love sis thank you
ብርታቴ ነሽ እኮ 11ኛ ክፍል ነኝ የምር አሁን ነው አንችን ለመስማት የገባሁት ጥናት ላይ ነበርኩ ኑሪልኝ!!
እሺ የኔ ጀግና በርቺ!🥰🥰🥰
Endet eyanebebsh k new benatsh
እናመሰግናለን!!!
You welcome!🥰🥰🥰
እናመሰግናለን 😍😍
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
በጣም እናመሰግናለን ❤❤
አመሰግናለሁ❤❤❤❤
Enameseginalen
እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
ድጋሚ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
እኔ physics ትምህርት ላይ ጎበዝ ነኝ ግን አስደሳች ውጤት ማምጣት አልቻልኩም
ፈተና ስትሰሪ አትቸኩይ ቁጥር በቀላሉ የሚያሳስት ነገር ስለሆነ አንዴ ከሰራሽ በኋላ ድጋሚ ቼክ አድርጊው።🥰🥰🥰
Ere sosi atetefibn pls🙏🙏🙏
እሺ ይቅርታ አልጠፋም!🥰🥰🥰
Are sosi yete tefteshe new 😭😭😍😍
please le matrik tefetagne yemehone serilen
ስራ በዝቶብኝ ነበር። ለቀጣይ እሰራለሁ Sorry!🥰🥰🥰
Lemindenw tolo tolo mateleqiw
ስራ በጣም በዝቶብኝ ነበር Sorry!🥰🥰🥰
thanks you are right
በጣም አመሰግናለው ሲጨንቀኝ ባማክርሽ ይከፋሻል
ትችያለሽ🥰🥰🥰 ምንም ችግር የለውም።
ቪዲዮ ቶሎ ልቀቂ
እሺ አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
Eshi ene ye 8tegna kifl temari negn ena ebaksh endet be tiru wetet lilef ena endets be kelalu latna ebaksh be tolo binegrign 🙏🙏🙏🙏
አሁን በየቀኑ የቤት ስራሽን ከሰራሽ በኋላ ማንበብ ያለብሽ መጀመሪያ ቀን የተማርሺውን ነው። ከዛም ሰኞ የ7 እና 8 ማትስን ቢያንስ ለ2 ሰአት ያክል አንብቢ ከዛም ማክሰኞ፣ ረቡዕ ..... እያልሽ ትምህርቶችን ለየቀኑ መድቢ ቀለል ያሉትን ትምህርቶች በአንድ ቀን ሁለት አድርጊያቸው። ስታጠኚ ኖት እየጻፍሽ ጥያቄ እየሰራሽ አጥኚ። በርቺ!🥰🥰🥰
ሶሲበጣምእናመሰግናለን❤❤❤❤❤
Sosiye betam enamesegenalen ene le entrance eked awtche neber neger gen bemoral jemre tewkut mkniyatum bemehal mid mode final mta ena wedesu hedku ahun mn tmekrignalesh
የበፊቱ እቅድሽ አሁንም ጥሩ ከሆነ በሱ ቀጥያ ካልሆነ ግን አዲስ ጥሩ እቅድ አውጪና ካቆምሽበት ቀጥይ። በርቺ!🥰🥰🥰
@@GobezTemari
Tnx mare gen lelit menesat slalchalku bzum ekden masakat akategn
ሌሊት ለመነሳት የግድ በጊዜ መተኛት አለብሽ በአላርም ስትነሺ 3 ወይ 4 ቀን ነው ሚከብድሽ። አላማሽን ለማሳካት ዋጋ መክፈል ግድ ነው። በራስሽ መነሳት ከከበደሽ ደግሞ ቤት እንዲቀሰቅሱሽ አድርጊ። 🥰🥰🥰
@@GobezTemari
Tnx wde fetari ytebkesh
@@zikrazizu1082 አሜን ውዴ አንቺንም ይጠብቅሽ!
ኧረ ሶሲዬ ለማትሪክ ተፈታኞች ቪዲዮ ስሪ
እሺ አሁን final ላይ ናችሁ ብየ ነው።🥰🥰🥰
@@GobezTemari awo final lay nen
@@mantegboshanagaw310 ቀጣዩ ቪዲዮ እሱ ነው።🥰🥰🥰
Betam new des yemitiyiw💟 ena Ebakeshin kechalshi le matric beseriln bezu sew endeteyekeshi akalew kechalshi bezi samenet behon mekneyatum esekezare yatefanewen gize 1 week break selale endenakaksew ena badis menfes with new idea endenegemer
በቅድሚያ በጣም አመሠግናለሁ! በዚ ሳምንት ልሰራላችሁ አስቢያለሁ።🥰🥰🥰
Commenten iytesh melashi bemestetish kelebe betam amesegnalehu berchi👍
ጎበዝ
7 ክፍል ነኝ እናም እንዴት ላጥና, ደም ትምህርቱ አዲስ ነው.pless
le elementry tefetagnoch endet endemnatena sriln pliss🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏gra gebtonal😫😩😩😩😩😦😦😨😖😖😖selchtognal endet lberta
በጣም እናመሰግናለን 🥰ለ ማትሪክ ፈተና program ኣውጪልን pls🙏🙏🙏
እሺ ቀጣዩ ስራ እሱ ነው!🥰🥰🥰
ከ9 እስከ 12 ክፍል ምን አይነት የአጠናን ዜደን ነው የምትጠቀምው?
🙏🙏🙏🙏🙏Le8benatshi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
6 kifil nany andet laaxinaa
Sosi እንዴት አድርጌ ጕበዝ ተማሪዎችን ልብለጥ በኩርጃ ብዙ ተማሪ ያልፋል እኔ ግን ምንም ብጥር አልቻልኩም የኔ አማካሪ እባክሽን እርጂኝ🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ ጎበዝ መሆንን ስታስቢ የራስሽን ብቻ የቻልሽውን ያክል አንብቢ። እነሱን መብለጥ ቀስ ብሎ ይደርሳል። ስለኩረጃ አትጨነቂ አሁን ኢንትራንስ ውጤት እንዴት እንደሆነ አይተናል። ስለዚህ ክፍል ውስጥ ኮርጀው ስለሚበልጡሽ አትጨነቂ አላማሽ መሆን ያለበት እነሱን ከመብለጥም በላይ ጥሩ ውጤት አምጥተሽ የፈለግሽው ዩንቨርስቲ የፈለግሽውን ዲፓርትመንት መማር እና ውጤታማ መሆን ነው ያለበት! በርቺ! 🥰🥰🥰
we love you video tolo lekeki
እሺ ውዴ እለቃለሁ።🥰🥰🥰
አሁን ወደ 8 ያለፍን ክረምት እንዴት እናጥና እባክሽ😊
በሳሻል ሚዲያ አጠናን ተማክሮ ካለሽ ንገሪን
Weda batam new yemewadesh ahun batam chankoyal men marg endalebg selanegarshug amesaginalehu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😘😍😍😘😘(😂❤😭😍😭❤
በጣም ደስ ይላል! እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
Teacherye atetfi please beteley be ahun gize tasfeliginyalesh
እሺ ካሁን በኋላ በቻልኩት ሁሉ እኖራለሁ!🥰🥰🥰
በርቺ አሪፋ ነው የነቃቃል
Sosi እንዴት ነው ሒሳብ ትምህርትን የምሰራው መስራት ብችልም ሰርቼ መልሱን ትክክል አይደለሁም ምን አይነት መፍትሔ ነው መጠቀም ያለብን እንግሊዝኛ ምንም ባጠና ውጤት ማምጣት አልቻልኩም እባክሽን እርጂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባክሽን መልሽልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሒሳብ ስታጠኚ ብዙ ጥያቄ እየሰራሽ መለማመድ ይጠበቅብሻል። ጥያቄ ስትሰሪ መሀል ላይ ትንሽ ቁጥር ብትሳሳች ወይም sign ብትረሺ ሁሉም ስህተት ይሆናል። ይሄን ለማስተካከል አንደኛ ተረጋግተሽ አስተውለሽ መስራት ከዛ ደግሞ ስትጨርሺ ድጋሚ step by step check አድርጊው። እኔ ሒሳብ ፈተና ጥሩ ውጤት ማምጣት የጀመርኩት እነዚህን ሳደርግ ነው።🥰🥰🥰
እንግሊዝኛም ቢሆን ከማጥናት በላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን መስራት passage እያነበብሽ መለማመድ። ስለተለያዩ ሀሳቦች በእንግሊዝኛ እየጻፍሽ መለማመድ በጣም ጥሩ ነው። ግን በጣም ብዙ የተለያዩ ጥያቄዎችን ከሰራሽ ራሱ ቀላል ይሆንልሻል።🥰🥰🥰
❤🧡💛💚💙💕❣️🖤💜💞💓💗💖💘💝
Be 2month old curiclem 10&9new curiclem 11&12 new curiclem ayayizesh be takerbilin INA 11new 9old curclem iyetemaren besint ken mincherisew sosiye geta yibariksh berchi lin phone number bitinegrin
Hasab mestet binchil des yileghal 100k bekirbu
Ebakish sosi sele ministry serilne plsss
እሺ🥰🥰🥰
ሱሲ እባክሽ ላማክርሽ እፈልጋለሁ እህት አለሽ አትጨክኒ
እሺ ቴሌግራም ላይ ጻፊልኝ🥰🥰🥰። ዩዘርኔሜ @sos2ged ነው።
አመሰግናለው
እኔም አመሠግናለሁ! በርቺ!🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤
Enqan Dena metash benegerachin lay endalishiw enem betam yichenkegnal gin lela gize bichenkegnim anbibe esera neber ahun gin yefeleghut akil banebim aliseram gin fetenaw kalefe behalA tiyakew yaleminm metsaf ena debiter bekale Hulunm eseralehu gira gebitognal ebakish and neger beyigni
የጭንቀት መጠን በጨመረ ቁጥር አእምሯችን ነገሮችን በቀላሉ መርሳት ይጀምራል አንቺም ፈተና ውስጥ ስትገቢ በጣም ትጨነቂያለሽ ማለት ነው። ስለዚህ ፈተና ላይ ሊያረጋጋሽ የሚችል መንገድ ፈልጊ ። በርቺ!🥰🥰🥰
Ye 6tenya kifl sirii
እኔ ከብዙ ተማሪዎች እግባባለዉ ብቻዬን መሆን ለኔ ከባድ ነው አንድ ጓደኛ አለችኝ ማለፍን ብቻ ምታስብ ሚስጥረዬ ናት እሷን ለምለየ ወስኛለው በአንቺ ብርታት 9 ክፍልን ወውደቅ ሳይሆን ማለፍ ነው ይህን እቅድ
በርቺ የኔ ውድ! ጊዜ አለሽ በደንብ አንብቢ። ማለፍ ትችያለሽ!🥰🥰🥰
Sosi ya 10 class tmri nge ka ahunu endet la enteranc mezgahete albege ebakeshe negerge
Esu bcha sayhon mftya kfl wst sngba yatnanw dmses blo zktya wyet mnamta khons
እንዴት ማለት አልገባኝም
ቪዲዮው??
አንድን ሳብጀክት በደንብ አጠናለሁ ነገር ግን ውጤቴ አንዳጠናሁት አይደለም
እንደዚ የሚሆንብሽ ሁሌ ነው ወይስ አንዳንድ ጊዜ?
አንድአንዴ ጥሩ ዎጤት አመጣለሁ እንጂ ሁልጊዜ ያልጠበቁት ውጤት ነው የማመጣው
ስድስተኛ ክፍል ነኝ ምን ላርግ ደሞ ሚኒስትሪ ነኝ እርጂኝ እባክሽ😭😭😭😭
ያጠናን ዘዴሽ እንዴት ነው? ፕሮግራም አውጥተሽ እያነበብሽ ነው?
ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ለሚኒስትሪ እንዴት እንደማጠና ቪድዮ ልቀቀ😍😍😘😘😘
@@GobezTemari ለሚንስትሪ የሚሆን ቪድዮ ስሪልን
@@betelhemeteka3529 እሺ🥰🥰🥰
@@betelhemeteka3529 እሺ🥰🥰🥰
Why u quit posting contents
እኔ በአንቺ ተነሳስቼ finaን እንደ ምስራ እርግጠኛ ነኝ ሊዲያ እባላለው በ ራስ መተማመን የለኝም ምን ላድርግ በቅርብ ይጀመራል ከቻልሽ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል❤️
በጣም አሪፍ! ስታጠኚ ብዙ ጥያቄዎችን መልስ ሳታይ እየሰራሽ ተለማመጅ። ስትሳሳች ስህተትሽ ምን እንደሆነ እያየሽ ተመሳሳይ ጥያቄ ደግመሽ በመስራት ስህተትሽን እያስተካከልሽ ብዙ ከተለማመድሽ በራስ መተማመንሽ ይጨምራል። በርቺ!🥰🥰🥰
እንዴት አድርጌ ነው በአሁን ሰዓት ጕበዝ የምሆነው አሁን አንድ ሳምንት እረፍት አለኝ እንዴት ልጠቀመው
ጎበዝ ተማሪ ለመሆን የሚረዱ የተለያዩ መጽሃፍትን እንዲሁም ቪዲዮዎችን እያየሽ ራስሽን አዘጋጂ። እንዴት ጎበዝ መሆን እንደምትችይ መንገዶችን ፈልጊ።😍😍😍
በትምህርት ቤት ፕሮግራም ማጥናት ነው ያለብኝ በኩረጃ እያለፋ እኔ አጥንቼ እንኳን አልሰራሁም
@@solomongetachew3272 አዎ ከት/ቤቴ እንደተመለሽ መጀመሪያ የቤት ስራሽን ስሪ እና ስትጨርሺ ቀን የተማርሻቸውን ትምህርቶች በሙሉ በደንብ አንብቢ። ይሄን ሁሌም አድርጊ። ቅዳሜ እና እሁድ ደግሞ ትንሽ ካረፍሽ በኋላ ሳምንቱን የተማርሻቸውን እና ያጠናሻቸውን revise አድርጊ።🥰🥰🥰
አሁን ለማትሪክ plss
በቀጣይ እሺ!🥰🥰🥰
እኔ 1 ጥያቄ ነበረኝ አንድ ተማሪ ዝቅተኛ የትራንክሪብት ውጤት ቢኖረው እና የኢንትራንስ ውጤቱ ከፍተኛ ከሆነ የሚፈልገው ኮርስ መማር ይችላል ወይስ አይችልም
ትራንክሪፕት ለዲፓርትመንት ምርጫ ተጽዕኖ የለውም ምናልባት ስራ ውድድር ላይ ካንተ ጋር ተመሳሳይ የግቢ ውጤት ያለው ቢመጣ በትራንስክሪፕት ልትወዳደሩ ትችላላችሁ። ለዲፓርትመንት ምርጫ ወሳኙ የኢንትራንስ ውጤት እና ግቢ ኮመን ኮርስ (የፍሬሽ ውጤት) ላይ ያመጣኸው ውጤት ይወስኑታል። ዲፓርትመንቱን ብዙ ሰው ከፈለገው ውድድሩ ከባድ ስለሚሆን በደንብ ማንበብ እና ጥሩ ውጤት ማምጣት ይጠበቅብሀል።🥰🥰🥰
@@GobezTemari Betam betam amesegnalehu
@@tamratmesfn4889 እሺ እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
Leminstri sriln
እሺ🥰🥰🥰
ቪዲዮ የትኛውን ቪዲዮ ግን ይህንን ሁሉ ስላጨናነኩሽ ይቅርታ
ችግር የለውም። ያልገባሽ Online ላይም ምንም ተጨማሪ ነገር የለውም? ከሆነ ያለሽ ብቸኛ አማራጭ ቴክስቱን(የመማሪያ መጽሐፉን) በደንብ ማንበብ እና ሲከብድሽም አስተማሪዎችሽን ጥያቄ መጠየቅ ነው። ያልኩሽ ነው?
እኔ ግን የምትለቂዉን vidio ካየሁ በኋላ ለማንበብ ሳልጨነቅ ምናምን ትንሽ እሞክርና እዛዉ የመሳነፍ ስሜት ዉስጥ እገባለሁ የምትይኝ አለ
ሁሌም ማንበብ ልትጀምሪ ስትይ የምታነቢውን part አቅደሽ ጀምሪ። ምን መስራት እንደምትፈልጊ ካወቅሽ መስራት አይከብድሽም ስንፍናም አይሰማሽም።🥰🥰🥰
ካስቸገርኩሽ ይቅርታ እሺ ስላልሺኝ ደግሞ ከልቤ አመሰግናለዉ💖💖💖💞💞😘😘😘😘😘😘😘😘💝💝💗💗🌺🌺🌹🌹🎈🎈🌹🌹🌷🌷👧👧👍👍👌👌🙏🙏🙏💜💞💖💋
እኔም አመሠግናለሁ። በርቺ!🥰🥰🥰
Ene milshi ene be video new ina maxenahu le misale 9 unit 1 parti 1 kezan demoo 10 unit 1 kazam 11 unit 1 part 1 iyalku laxena asabku enami jamrkuu ehe xinti yaskedali malete gezhen agedlibinym
በቪዲዮ ስታጠና ኖት መጻፍ እና ጥያቄ መስራትንም ጨምርበት እና ለአንድ ሳምንት ያክል ሞክረው። ጥሩ ሆኖ ካገኘኸው ትቀጥልበታለህ። ካልሆነም ትቀይራለህ።🥰🥰🥰
I am very tired b/c of computer science project .what shall i do ? Still i don't read for final examination. Please please you will contact me
When will you start final exam?
@@GobezTemari may 28