- Видео 23
- Просмотров 819 972
Gobez Temari - ጎበዝ ተማሪ
Канада
Добавлен 26 апр 2022
በዚህ ቻናል ጎበዝ ተማሪ ለመሆን የሚረዱ የተለያዩ ሀሳቦችን እንዲሁም የአጠናን ስልቶችን ከራሴ ተሞክሮ እና የተለያዩ ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎች ካቀረቧቸው ሀሳቦች ለእናንተ የሚሆኑትን ወደ እናንተ አደርሳለሁ።
ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ት/ቶችን በማጥናት ኢንትራንስን ከ500 በላይ ማምጣት እንዴት እችላለሁ?
ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ት/ቶችን በማጥናት ኢንትራንስን ከ500 በላይ ማምጣት እንዴት እችላለሁ?
Просмотров: 15 761
Видео
ከመካከለኛ ተማሪነት እስከ ሌክቸረርነት
Просмотров 11 тыс.Год назад
ጎበዝ ተማሪ መሆን ስራ የሚጠይቅ ነገር ነው። ታች ክፍል እያለሁ መካከለኛ የምባል አይነት ተማሪ ነበርኩ ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ግን ጎበዝ ተማሪ መሆን ጀመርኩ ከዛም ዛሬ ላይ ሌክቸረር ለመሆን በቃሁ። ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ያነሳሳኝን እና ያደረኩትን ነገር እዚህ ቪዲዮ ላይ አቅርቤላችኋለሁ። ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪለመሆን #GobezTemari
ኖት እንዴት ማውጣት እችላለሁ?
Просмотров 30 тыс.Год назад
አንዳንድ ተማሪዎች በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ ኖት እንዴት ማውጣት እንደምትችሉ እዚህ ቪዲዮ ላይ የኔን ሃሳብ አቅርቤላችኋለሁ። ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። #gobeztemari #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪለመሆን
ቆንጆ የጥናት ፕሮግራም እንዴት ላዘጋጅ? ለሁሉም ተማሪ!
Просмотров 57 тыс.Год назад
ጥናት ከመጀመራችን በፊት መጀመሪያ ጥሩ የጥናት ፕሮግራም ማውጣት አለብን። በዚህ ቪዲዮ ለሁሉም ተማሪዎች የሚሆን የጥናት ፕሮግራም አወጣጥ ቀርቦላችኋል። ተጨማሪ ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። በተቻለኝ ፍጥነት እመልሳለሁ። #ጎበዝተማሪ #የጥናትፕሮግራም #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር
በፈተና ጥሩ ውጤት ለማምጣት የሚረዱ ቪዲዮዎች ስብስብ.......
Просмотров 8 тыс.Год назад
ይህ ቪዲዮ ከዚ በፊት በፈተና ውጤታማ ስለመሆን የተሰሩ ቪዲዮዎች ስብስብ ነው። በውስጡም ከዚ በፊት በዚ ቻናል የቀረቡ 9 ቪዲዮዎችን ይዟል። ሁሉንም በአንድ ላይ ማየት ለምትፈልጉ ቀርቦላችኋል። #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #በፈተናጥሩውጤትማምጣት
በ3 ወር ውስጥ ለኢንትራንስ በበቂ ሁኔታ መዘጋጀት! 2015 ዓ/ም!
Просмотров 34 тыс.Год назад
ይህ ቪዲዮ ብዙ ጓደኞቼ በጠየቃችሁኝ መሰረት ለ2015 ዓ/ም ኢንትራንስ ተፈታኞች የሚሆን ሲሆን በውስጡም ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን ለማንበብ የሚሆን ፕሮግራም፣ በጥናት ጊዜ ኖት ስለመያዝ እና ጥያቄዎችን እየሰሩ ስለማንበብ ጥቅም እንዲሁም ስለ ፖሞዶሮ ያጠናን ቴክኒክን በግልጽ የሚያሳይ ምርጥ ቪዲዮ ነው። 12ኛ ክፍል የሆናችሁ እንዲሁም ሌሎች ተማሪዎችም እንድታዩት እና ሀሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ እንድታስቀምጡልን አሳስባለሁ። መልካም ጊዜ! #ኢንትራንስ #ፖሞዶሮተክኒክ #NLP #ጎበዝተማሪ #GobezTemari
በጭንቀት ልሞት ነው! ምን ላድርግ?
Просмотров 7 тыс.Год назад
በፈተና ወቅት ጭንቀት ሁሉንም ተማሪ የሚያጋጥም ነገር ሲሆን ጎበዝ ተማሪን ከሌላው የሚለየው ነገር ግን የተፈጠረበትን ጭንቀት አስተካክሎ ተረጋግቶ ማንበብ መቻሉ ነው። እዚህ ቪዲዮ ላይ ጭንቀትን ለመቀነስ የሚረዱ የተለያዩ ሃሳቦች ቀርበዋል። ከተመለከታችሁ በኋላ ለእናንተ የሚሆነውን መንገድ መርጣችሁ ተጠቀሙ። ተጨማሪ መፍትሄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አካፍሉን። #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #GobezTemari
ጉዞ ወደ ጎበዝ ተማሪነት ......
Просмотров 13 тыс.2 года назад
ጎበዝ ተማሪ መሆን ከፈለጋችሁ አሁን ላይ ምንም አይነት ተማሪ ብትሆኑም ጎበዝ ተማሪ መሆን ትችላላችሁ። በአንድ ጊዜ ጎበዝ ተማሪ መሆን ይቻላል ብሎ ማሰብ ግን ከባድ ነው። ሰነፍ ተማሪ ነኝ ብላችሁ ካሰባችሁ ወደ ጎበዝነት ለመቀየር እና ደረጃ የሚይዝ ተማሪ ለመሆን ትንሽ ጊዜ ሊጠይቅ ይችላል ግን ይቻላል! #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #ጎበዝተማሪለመሆን #ጎበዝተማሪ #gobeztemari
ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን በማንበብ ለኢንትራንስ እንዴት ልዘጋጅ?
Просмотров 79 тыс.2 года назад
የተለያዩ ጥያቄዎችን በጠየቃችሁን መሰረት የአራቱን አመት ትምህርት በማንበብ ለኢንትራንስ እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ የሚገልጽ ቪዲዮ ቀረበላችሁ። ካያችሁ በኋል ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ብትጽፉልን ቶሎ ለመመለስ ዝግጁ ነን። #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #ጎበዝተማሪለመሆን #ጎበዝተማሪ
የጥናት ፕሮግራም እንዴት ማዘጋጀት እችላለሁ?
Просмотров 80 тыс.2 года назад
ጎበዝ ተማሪ ለመሆን በተገቢው ሰአት ተገቢ ጥናት ያስፈልጋል። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ጊዜን በሰአት ከፋፍሎ ማንበብ ማለትም የጥናት ፕሮግራም ማውጣት አስፈላጊ ነው። ሁሉም ተማሪ የግድ አንድ አይነት የጥናት ፕሮግራም ይኑረው አይባልም ግን ሁሉም ተማሪ ባለው የትርፍ ጊዜ መሰረት የራሱን የጥናት ፕሮግራም አውጥቶ መጠቀም ይችላል። በዚህ ቪዲዮ እንደምሳሌ የሚሆን የጥናት ፕሮግራም ቀርቦላችኋል። በዚህ መሰረት እናንተም የራሳችሁን የጥናት ፕሮግራም በማውጣት ተጠቀሙ። ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላት ብትጽፉልን ቶሎ እንመልሳለን። #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #ጎበዝተማሪመሆን
ከባዱን ትምህርት 99 ከ 100 ለማምጣት ማድረግ የምንችላቸው ነገሮች!
Просмотров 17 тыс.2 года назад
ማንኛውንም ከባድ የሚባል ኮርስ ወይም ትምህርት በጣም ጥሩ ወይም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ማድረግ የምንችላቸው የተለያዩ ዘዴዎች አሉ ከነዚህ ዘዴዎች ውስጥ እኔ የተጠቀምኩበትን እና ውጤታማ ያደረገኝን ዘዴ እዚህ ቪዲዮ ላይ አቀረብኩላችሁ። ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ብትጽፉልኝ ወዲያውኑ እመልሳለሁ። #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #ጎበዝተማሪለመሆን #ጎበዝተማሪ
ለኢንትራንስ 12ኛ ክፍል ፈተና እንዴት ልዘጋጅ?
Просмотров 16 тыс.2 года назад
የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና መድረሱ ይታወቃል። ስለሆነም እዚህ ቪዲዮ ላይ ለፈተናው እንዴት መዘጋጀት እንደሚቻል እና ማድረግ የሚቻሉ የተለያዩ ሀሳቦች ቀርበዋል። እናንተም ካያችሁ በኋላ በተለያዩ መንገዶች መጠቀም ትችላላችሁ። ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልን። በተቻለን ፍጥነት እንመልሳለን። #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጥር #ጎበዝተማሪ #ጎበዝተማሪለመሆን
ፍሬሽ የግቢ ተማሪዎች የሚያጋጥሟቸው 6 ነገሮች እና መፍትሄዎች!!!
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ፍሬሽ የግቢ ተማሪዎች የሚያጋጥሟቸው 6 ነገሮች እና መፍትሄዎች!!!
ጊዜየን እንዴት በአግባቡ ልጠቀም? የጥናት ፕሮግራም እንዴት ላውጣ?
Просмотров 21 тыс.2 года назад
ጊዜየን እንዴት በአግባቡ ልጠቀም? የጥናት ፕሮግራም እንዴት ላውጣ?
በፈተና ጥሩ ውጤት ለማምጣት ማድረግ የምትችሏቸው 3 ነገሮች!
Просмотров 11 тыс.2 года назад
በፈተና ጥሩ ውጤት ለማምጣት ማድረግ የምትችሏቸው 3 ነገሮች!
አናመሰግናለን በርች ከአንቺ ብዙ አንጠብቃለን ተባረክ ❤🙏
ለማጥናት በጣም ሲደራረብብን እንዴት አርገን እናጥና ወይም ለፈተና እንዴት እንዘጋጅ🙏
thank you for ......❤❤❤❤❤❤❤😊😊😮😂❤❤❤
TNX
Amesegnalew ehte betam chenkogn neber
በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🙏 ምንአልባት ይሄ ቪድዮ ለኔ መንቂያ እንዲሆነኝ ፈጣሪ ያዘጋጀው ነው
በጣም አመሰግናለሁ አንደኛ ወጥቻለሁ ።
Enamasegnalen
በርቺ
እኔም 8 ነኝ ግን ምንስትሪ የ7 እና የ8 ነው የምንፈተነው እስቲ ለኔም ምከሪኝ
ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I am love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ትለያለሽ
እንዴት አድርጌ በፊት lose ያደረኩትን ላሥተካክል
በጣም ጎበዠ ነሽ😊😊❤❤
AAQQZQASQqqasqaqswQSeytfdcxdo❤❤❤
Erjign ebaksh
Le matinat sasib silken say hasaben keyre social media etekemalew mn ladrg besilkm bihon awrign
በጣም አመሰግን አለው
9 kfl temari neg betach chachata alew Mata enesa neber ahun gn alchlkum fetena begno kerbuwal MN larg
Thanks
Edaksh le social tmrt yemihon axenan zeda asayn❤❤❤
Wow yene wude ❤❤❤❤ thank
THANKS ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
You are so perfect and amazing
አመሠግናለሁ❤ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ጓበዝ ብሆንም ለማንበብ እቸገራለሁ ምን ላደርግ ?!
laa5nya sirrilin
አመሰግናለው
𝑬𝒈𝒛𝒊𝒂𝒃𝒉𝒆𝒓 𝒂𝒎𝒍𝒂𝒌 𝒌𝒆𝒛𝒊𝒉 𝒃𝒆𝒍𝒂𝒚 𝒕𝒔𝒆𝒈𝒂𝒘𝒏 𝒚𝒂𝒃𝒛𝒂𝒍𝒔𝒉 𝒆𝒏𝒂𝒕𝒚𝒆 ❤
6ኛክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የ5ናየ6ነዉምን ላድርግ
ለ6ኛ ክፍል ይረዳል
❤❤
❤❤
❤❤
እህቴ እባክሽ ፈተና አንድ ወር ነው የቀረው እደት ልዘጋጂ🙏🙏🙏
Thanks 👍👍👍👍👍👍
Thanks ❤️♥️♥️❤️❤️♥️♥️❤️
ጥሩ ምክር ስለሰጠሽኝ በጣም አመሰግናለዉ❤❤❤❤
ይመቾሽ
❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ😂❤😂🎉😢😮😅😊
እግዚአብሔር ይባርክሽ😂
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔ ውድ በጣም ወድሻለው በጣም አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ አደርጋለሁ
THANK YOU❤❤❤
የኔ ውድ
I love you ❤❤❤
እኔም 8 የዘውትር ልማድ አዳብራለሁ❤ አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ከ5 ወደ 1መጥቻለሁ