Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባክሽን እርጂኝ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን በቃ ባንበብ ስጀምር ድብር ይለኛል ውጤቴ ከቀንወደቀን እየቀነሰ ነው አስተማሪ ሲያስተምርም ሀሳቤ ይሰረቃል ፈተና ሲደርስ ይጨንቀኛል ምን ላድርግ እንዴትስ ልማር
መጀመሪያ ለምንድነው የምማረው ብለህ ራስህን ጠይቅ። ከዛም አላማህን ካወከው በኋላ ማንበብህም ሆነ መማርህ ለአላማ ስለሚሆን ሞራልህ ይስተካከላል።🥰🥰🥰
ጸልዪ
አመሰግናለው
@@makibeza እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Believe by JESUS and follow him !!! You will be surpraise
Wude 12 th negn matric exam endet latena programsa endet laweta
በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ደሞ ስልኬ ነዉ ችግሬ እና ከስልኬ እንዴት መራቅ እችላለዉ የምር በጣም ዉጤቴ ዝቅ ብሏል 😭😭😭😭😭😭😭😭
Enem silk yetegezalegn semon endachi nberku malet tinish ave ziq bilobgn nber gen wanaw neger yanchi kurtegnet nw demo lemn nw mimarew yemilewen eweqi Awqalew social media beteley tiktok ena ig betam kasebshiw belay distract yaregalu astawsalew ene lelit 6 seat lay latena enesa ena insta gebche yinegal!! Bicha ehte anchi kurtegna kehonsh hulunm meqeyer tichiyalesh❤
እናመሰግናለን ሶሲ
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
❤❤tnx very much
የ 8ክፍል ሚኒስትሪ አጠናን ንገሪን እባክሽ
በጣም ነው የምትመችኝ ፍጥረት የባርክሽ
ሶሲ እባክሽ የሚያምር የጥናት ፕሮግራም ላወጣ ነበር ግን እንዴት ላውጣ❤❤❤😊😊😊
እንጊሊዘኛ እንዴት እናዳብ
Sosiye berchilen👍👍👍We love u💕
Thank you so much❤❤❤
ebakesh eheta ena 2017 ya 12 social temare naghe ena meneme matenate alechalekome chenkato ledafaghe nawe ebakeshe ergeghe.kachaleshe programe awecheleghe❤
11 class natural temari negn plan mawtat alchalkum
በጣም አመሰግናለሁ
እኔም በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Thanks
You are welcome!❤❤❤
Ye 12tegna kifiltemarinegn gobez temarinegn gin matirik wutete halmetalign lelamin limar hichilalew min larg min eshalegnal ibakish
You are special 👍👍
በርቺ
ፕሮግራም እንዴት ላውጣ ቤት ውስጥ ስራ ይበዛብኛል
ሶሲ እባክሽ እርጂኝ ሳጠና ትኩረቴ ይከፍፈላል ሶሲ እባክሽ እርጂኝ
የ7ባተኛ ክፍል ተማሪነኝ
amesegenalehu
ውሸሽሽ ሶሲዬ በጣም ደስ ትያለሽ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
❤❤❤በርቺ
sosiye enamesegnalen❤❤😍
የ8 ክፍል ሚንስትሪ አጠናን ንገሪን ጊዜው ደርሶልል አባክሽ ቶሎ በይ
ye remedial temari negn endet abebe malef yichlalew??
Ena dmo latna selalfalwe ewdkalwe eyalkuge echnkalwe
Enameseginalen
Go ahead Sosi
Thank you!🥰🥰🥰
ሶሲ ዛሬ ገና ቢሆንም ያየሁሽ ገና ሁለት ቪዲዮ እንዳየሁኝ ፐሮግሜን አወጣሁ ።አመሰግናለሁ ።የስድስተኛ ክፍል የአንኛ ሴሚስተር ፋይናል እና ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ እና ምን ላድርግ ።እባክሽ
አመሰግናለሁ
እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Sosi selam new le 2015 grade 12 lehonu endet enadereg malete 9-11 yalewen meche enatena ye 12 selale malete new plz
ቪዲዮ እሰራበታለሁ!🥰🥰🥰
Thank you❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Sosi i im out from 12 am from hous to school and back to home at 10 30 what should i can do
Tankyou
sosi tekiklegnaw accountshi yetu new ebakeshi negerign lelam gobez temari yemil ale
ይሄ ነው ትክክለኛው የኔ። ያኛው የማን እንደሆነ አላውቅም።❤❤❤
11 class
I will have a final exam tomorrow at 7:00 o'clock, so what I to do.
እባክሽን ስለ እስኮላርሺፕ ንገራኝ
እሺ ያሉ ስኮላር ሺፖችን ልይ እና እነግራችኋለሁ። እስከዛው ግን Free scholarship የሚል አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል አለ እሱን ቼክ አድርጊው።🥰🥰🥰
A bakshi mama la 8 kfl program awcilinyi
Yemr amesegnalew berchiln🥰🥰
እሺ እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
እኔ ኣሁን የ 11 ክፍል ተማር ነኝ እንዴት ላጥና እባክሽ እርጅን
❤❤❤❤❤❤❤
Pomodoro technique lay btseri?
እሺ በጣም አመሠግናለሁ!❤❤❤
Sosye ebaksh erjgn ehite ahun lay fresh MBA temari negn ye 1 lj enat ena yemengst serategna negn final exam dersobgnal 3 samnt new yekeregn mnm altezegajewm hasaben sebsbe manbeb alchalkum aymroye busy yihonal zm blo mikergn pls witete mebelashetu new
ፕሮግራም አውጪና እያንዳንዱን ትምህርት በቀን ለቻልሺው ያክል ሰአት በሚመችሽ ጊዜ አንብቢ እንደነገርሽኝ ቀን ስራ ስላለሽ ልጅም ስላለሽ ሌሊት ተነስተሽ ብታነቢ በጣም ጥሩ ነው። ምንም ሀሳብሽን የሚሰርቅ ነገር አይኖርም። ለዚች 3 ሳምንት በርትተሽ ሌሊት እየተነሳሽ አንብቢ። ስታነቢ ኖት እያወጣሽ ቢሆን የማስታወስ ችሎታሽ ይጨምራል። ያለፉ ፈተናዎችን ካገኘሽም እየሰራሽ ተለማመጂ። በርቺ!🥰🥰🥰
I see you at the top!⁈
Thank you so much!🥰🥰🥰
bexam qonjo nw lena temhret sexshiny amsgnalwe
አሰተመሪኝ
ኧረ በማርያም እኔ የአብነጎርጎርዮስ ተማሪነኝ ማንበብይከብደኛል በእናትሽ ስሪ ቪዲዮስሪ ቀጣይ ተፈታኝነኝ ከምወድቅ ስሪልኝ
እኔ ለ prezention ጊዜ መናገር ያቅተኛል አንደበቴ ይያያዛል እና እተባተባለሁ ስሜን እንኳን መናገር አልችልም ድሮ ግን እንደዚህ አልነበርኩም እባክሽ እርጂኝ
በደንብ መዘጋጀት አለብሽ ከዛ ውጪ ግን እናትሽ ሰው ጋር መልዕክት ብትልክሽ ያንቺ ሀላፊነት መልዕክቱን ማድረስ ብቻ ነው። ከዛ ውጪ ግን መልዕክቱን የነገርሻት ሴት ምንም አይነት መልስ ብትሰጥሽ ያ ካንቺ ቁጥጥር ውጪ ነው። presentation ተመሳሳይ ነው ያንቺ ሀላፊነት የተዘጋጀሺውን ማቅረብ ብቻ ነው። የተማሪዎቹን አስተያየት ምንም ማድረግ አትችይም። ያንቺን ሀላፊነት ከተወጣሽ በቂ ነው።🥰🥰🥰
addis subscriber negn betam nw yetemechegn thanks
Yene demo yleyal, manbeb alwedm gn yedereja temari neny😂
ማንበብን ብትለምጂ ደግሞ ወደፊትም(ግቢ ስትገቢ) ጉብዝናሽ ይቀጥላል🥰🥰🥰
ልቦለድ መፀሀፍ በረፍት ግዜ ማንበብ አእምሮ አይረብሽም
እባክሽን ሶሲ በማጠናበት ጊዜ በጥናቴ ላይ focusማድረግ አልቻልኩምማለተ በዓይኔ መጽሐፉን እያየው በሀሳብ ለላ ቦታ ነኝ pls እህቴ መፍትሄ ካለው 🙏🙏🙏
እንደዚ ሲያጋጥምህ ሀሳብህን የሚሰርቁ ጉዳዮችን ወረቀት አውጣና ጻፋቸው ከዛም ጥናቴን ስጨርስ እፈታቸዋለሁ። ይስተካከላሉ ብለህ ለራስህ መልስ ስጠዉ ከዛም ውስጥህ ስለሚረጋጋ ጥናትህን መቀጠል ትችላለህ።🥰🥰🥰
@@GobezTemari sos for all 🙏🙏🙏🙏
ሶሲየ እርጅኝ አሁንግንቦትላይ2015የ12ኛክፍል ማጠቃለያ ፈተና እወስዳለውእዴት የ4አመት ማንበብ እዳለብኝ እርጅኝበዛላይ second semester final ደርሷልግራገባኝ
መጀመሪያ ለፋይናሉ ተረጋግተህ በደንብ አንብብ እሱን በጨረስክ ማግስት ለማትሪክ የሚሆን ጥሩ ፕሮግራም ታወጣና በርትተህ ታጠናለህ። በርታ!🥰🥰🥰
@@GobezTemari እሽ እህቴ አመሰግናለውበነገራችን ላይ ወድሜ ነውአልማዝእባላለው
@@yabibal9510 እሺ አልማዝ እኔም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
እባክሽ እርጂኝ ጎበዝ ልሆን አልቻልኩም እርጂኝ
እባክሽ እርጅኝ የ9ነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ባሁኑ አመት አጋማሽ ያመጣሁት ውጤት ከ1100 456 ነው አሁን ማለፊያው አብሬጅ ከ55 በላይና 3 ትምርት ከቀላነው እና እንዴት ላሻሽል እኔ የቀላብኝ 9 ነው እባክሽ እህቴ እርጅኝ
አሁን second semester ጀመራችሁ?
@@GobezTemari አዎ
@@GobezTemari እስኪ እርጂኝ
Sose tefashi iko
😊😊😊😊
🥰🥰🥰
👍👍
Thanks🥰🥰🥰
😊😊😊😮😮
👍🥰🥰🤔🌹🌹🤔🙏
❤❤❤❤🎉🎉😂🎉😊😊😊😊
Le entrance hulet werun endet litekem
Ebakish nigerugn chenkognal
ቪዲዮ እሰራበታለሁ ስለጠየከኝ በጣም አመሠግናለሁ።❤❤❤
😍😍
Thank you❤❤❤
Are benatsh mela beygn melfat bicha witet wef😢🤦🤷♀️
Thank you
እባክሽን እርጂኝ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን በቃ ባንበብ ስጀምር ድብር ይለኛል ውጤቴ ከቀንወደቀን እየቀነሰ ነው አስተማሪ ሲያስተምርም ሀሳቤ ይሰረቃል ፈተና ሲደርስ ይጨንቀኛል ምን ላድርግ እንዴትስ ልማር
መጀመሪያ ለምንድነው የምማረው ብለህ ራስህን ጠይቅ። ከዛም አላማህን ካወከው በኋላ ማንበብህም ሆነ መማርህ ለአላማ ስለሚሆን ሞራልህ ይስተካከላል።🥰🥰🥰
ጸልዪ
አመሰግናለው
@@makibeza እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Believe by JESUS and follow him !!! You will be surpraise
Wude 12 th negn matric exam endet latena programsa endet laweta
በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ደሞ ስልኬ ነዉ ችግሬ እና ከስልኬ እንዴት መራቅ እችላለዉ የምር በጣም ዉጤቴ ዝቅ ብሏል 😭😭😭😭😭😭😭😭
Enem silk yetegezalegn semon endachi nberku malet tinish ave ziq bilobgn nber gen wanaw neger yanchi kurtegnet nw demo lemn nw mimarew yemilewen eweqi Awqalew social media beteley tiktok ena ig betam kasebshiw belay distract yaregalu astawsalew ene lelit 6 seat lay latena enesa ena insta gebche yinegal!! Bicha ehte anchi kurtegna kehonsh hulunm meqeyer tichiyalesh❤
እናመሰግናለን ሶሲ
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
❤❤tnx very much
የ 8ክፍል ሚኒስትሪ አጠናን ንገሪን እባክሽ
በጣም ነው የምትመችኝ ፍጥረት የባርክሽ
ሶሲ እባክሽ የሚያምር የጥናት ፕሮግራም ላወጣ ነበር ግን እንዴት ላውጣ❤❤❤😊😊😊
እንጊሊዘኛ እንዴት እናዳብ
Sosiye berchilen👍👍👍
We love u💕
Thank you so much❤❤❤
ebakesh eheta ena 2017 ya 12 social temare naghe ena meneme matenate alechalekome chenkato ledafaghe nawe ebakeshe ergeghe.kachaleshe programe awecheleghe❤
11 class natural temari negn plan mawtat alchalkum
በጣም አመሰግናለሁ
እኔም በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Thanks
You are welcome!❤❤❤
Ye 12tegna kifiltemarinegn gobez temarinegn gin matirik wutete halmetalign lelamin limar hichilalew min larg min eshalegnal ibakish
You are special 👍👍
በርቺ
ፕሮግራም እንዴት ላውጣ ቤት ውስጥ ስራ ይበዛብኛል
ሶሲ እባክሽ እርጂኝ ሳጠና ትኩረቴ ይከፍፈላል ሶሲ እባክሽ እርጂኝ
የ7ባተኛ ክፍል ተማሪነኝ
amesegenalehu
ውሸሽሽ ሶሲዬ በጣም ደስ ትያለሽ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
❤❤❤በርቺ
sosiye enamesegnalen❤❤😍
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
የ8 ክፍል ሚንስትሪ አጠናን ንገሪን ጊዜው ደርሶልል አባክሽ ቶሎ በይ
ye remedial temari negn endet abebe malef yichlalew??
Ena dmo latna selalfalwe ewdkalwe eyalkuge echnkalwe
Enameseginalen
እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
Go ahead Sosi
Thank you!🥰🥰🥰
ሶሲ ዛሬ ገና ቢሆንም ያየሁሽ ገና ሁለት ቪዲዮ እንዳየሁኝ ፐሮግሜን አወጣሁ ።አመሰግናለሁ ።የስድስተኛ ክፍል የአንኛ ሴሚስተር ፋይናል እና ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ እና ምን ላድርግ ።እባክሽ
አመሰግናለሁ
እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Sosi selam new le 2015 grade 12 lehonu endet enadereg malete 9-11 yalewen meche enatena ye 12 selale malete new plz
ቪዲዮ እሰራበታለሁ!🥰🥰🥰
Thank you❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
Sosi i im out from 12 am from hous to school and back to home at 10 30 what should i can do
Tankyou
sosi tekiklegnaw accountshi yetu new ebakeshi negerign lelam gobez temari yemil ale
ይሄ ነው ትክክለኛው የኔ። ያኛው የማን እንደሆነ አላውቅም።❤❤❤
11 class
I will have a final exam tomorrow at 7:00 o'clock, so what I to do.
እባክሽን ስለ እስኮላርሺፕ ንገራኝ
እሺ ያሉ ስኮላር ሺፖችን ልይ እና እነግራችኋለሁ። እስከዛው ግን Free scholarship የሚል አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል አለ እሱን ቼክ አድርጊው።🥰🥰🥰
A bakshi mama la 8 kfl program awcilinyi
Yemr amesegnalew berchiln🥰🥰
እሺ እኔም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
እኔ ኣሁን የ 11 ክፍል ተማር ነኝ እንዴት ላጥና እባክሽ እርጅን
❤❤❤❤❤❤❤
Pomodoro technique lay btseri?
እሺ በጣም አመሠግናለሁ!❤❤❤
Sosye ebaksh erjgn ehite ahun lay fresh MBA temari negn ye 1 lj enat ena yemengst serategna negn final exam dersobgnal 3 samnt new yekeregn mnm altezegajewm hasaben sebsbe manbeb alchalkum aymroye busy yihonal zm blo mikergn pls witete mebelashetu new
ፕሮግራም አውጪና እያንዳንዱን ትምህርት በቀን ለቻልሺው ያክል ሰአት በሚመችሽ ጊዜ አንብቢ እንደነገርሽኝ ቀን ስራ ስላለሽ ልጅም ስላለሽ ሌሊት ተነስተሽ ብታነቢ በጣም ጥሩ ነው። ምንም ሀሳብሽን የሚሰርቅ ነገር አይኖርም። ለዚች 3 ሳምንት በርትተሽ ሌሊት እየተነሳሽ አንብቢ። ስታነቢ ኖት እያወጣሽ ቢሆን የማስታወስ ችሎታሽ ይጨምራል። ያለፉ ፈተናዎችን ካገኘሽም እየሰራሽ ተለማመጂ። በርቺ!🥰🥰🥰
I see you at the top!⁈
Thank you so much!🥰🥰🥰
bexam qonjo nw lena temhret sexshiny amsgnalwe
አሰተመሪኝ
ኧረ በማርያም እኔ የአብነጎርጎርዮስ ተማሪነኝ ማንበብይከብደኛል በእናትሽ ስሪ ቪዲዮስሪ ቀጣይ ተፈታኝነኝ ከምወድቅ ስሪልኝ
እኔ ለ prezention ጊዜ መናገር ያቅተኛል አንደበቴ ይያያዛል እና እተባተባለሁ ስሜን እንኳን መናገር አልችልም ድሮ ግን እንደዚህ አልነበርኩም እባክሽ እርጂኝ
በደንብ መዘጋጀት አለብሽ ከዛ ውጪ ግን እናትሽ ሰው ጋር መልዕክት ብትልክሽ ያንቺ ሀላፊነት መልዕክቱን ማድረስ ብቻ ነው። ከዛ ውጪ ግን መልዕክቱን የነገርሻት ሴት ምንም አይነት መልስ ብትሰጥሽ ያ ካንቺ ቁጥጥር ውጪ ነው። presentation ተመሳሳይ ነው ያንቺ ሀላፊነት የተዘጋጀሺውን ማቅረብ ብቻ ነው። የተማሪዎቹን አስተያየት ምንም ማድረግ አትችይም። ያንቺን ሀላፊነት ከተወጣሽ በቂ ነው።🥰🥰🥰
addis subscriber negn betam nw yetemechegn thanks
Yene demo yleyal, manbeb alwedm gn yedereja temari neny😂
ማንበብን ብትለምጂ ደግሞ ወደፊትም(ግቢ ስትገቢ) ጉብዝናሽ ይቀጥላል🥰🥰🥰
ልቦለድ መፀሀፍ በረፍት ግዜ ማንበብ አእምሮ አይረብሽም
እባክሽን ሶሲ በማጠናበት ጊዜ በጥናቴ ላይ focusማድረግ አልቻልኩም
ማለተ በዓይኔ መጽሐፉን እያየው በሀሳብ ለላ ቦታ ነኝ pls እህቴ መፍትሄ ካለው 🙏🙏🙏
እንደዚ ሲያጋጥምህ ሀሳብህን የሚሰርቁ ጉዳዮችን ወረቀት አውጣና ጻፋቸው ከዛም ጥናቴን ስጨርስ እፈታቸዋለሁ። ይስተካከላሉ ብለህ ለራስህ መልስ ስጠዉ ከዛም ውስጥህ ስለሚረጋጋ ጥናትህን መቀጠል ትችላለህ።🥰🥰🥰
@@GobezTemari sos for all 🙏🙏🙏🙏
ሶሲየ እርጅኝ አሁንግንቦትላይ2015የ12ኛክፍል ማጠቃለያ ፈተና እወስዳለውእዴት የ4አመት ማንበብ እዳለብኝ እርጅኝ
በዛላይ second semester final ደርሷልግራገባኝ
መጀመሪያ ለፋይናሉ ተረጋግተህ በደንብ አንብብ እሱን በጨረስክ ማግስት ለማትሪክ የሚሆን ጥሩ ፕሮግራም ታወጣና በርትተህ ታጠናለህ። በርታ!🥰🥰🥰
@@GobezTemari እሽ እህቴ አመሰግናለው
በነገራችን ላይ ወድሜ ነው
አልማዝእባላለው