Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በመጀመሪያ አመሰግነለሁ የ10 class ተማሪ ነኝ እነ እኔ ደግሞ ገነ የዘጠነኘ እና የሰረኘ ክፍልን ከዚህ የለውን ትምህርት ቡዙም አልገበኝም እኔ የመስበው ወጤት 600+ መምጠት ነው የምፈልገው አበክሽን አንዴት ለንብብ thanks
Sosi ene ye fresh man temari negn gn wutete betam zk blobgnal ena yemfelgewn diparyment balagegn bye ferchalehu wizdrow lmula bye eyasebku new emtsechign mkr kalesh des ylegnal
ሶሴ በጣም ነው ማመሰግነው በጣምእና በስምተኛ ክፍል ብትሰሬ በጣም ደስ ይለኛል
Betam harif new. Gin and tyake neberegn
እግዚአብሔር በያለሽበት ይባርክሽ አመሰግናለሁ
Esenaglhu men barge yeshalyal
❤❤❤ እናመሠግናለን
,አንቺን ሰብስክራይብ ባላደርግ ፈጣሪ እራሱ ይታዘበኛል የኔ ጀግና ምናለ ልጆቼ አማርኛ ችለዉ ቢሰሙሽ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
wow ገራም ነው በጣም ተመችቶኛል
eko endet new mtategiw?mnm ligebag alchalem pls ngerin
Amazing😍😍😍😍😍😍Thank you 😊💕 ቻናልሽ ሁሌም እንድማር ያነሳሳኛል።
Thank you so much!🥰🥰🥰
@@GobezTemari 🥰❤️
Betam Adnakish negn ketiybet tanx
በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Please ehit ene ye 11 gna class temari negn bzu gize maxenaw fetena 2wey 3 qen siqerew new ya degmo hulunim chapter salkelis wedefetena endigeba yaregegnal endet begize endemjemir nigerign
Thanks
Welcome
👍👍👍👏👏👏Bezihu ketiyi
Ibakish la 7 kifil INA la 8yamihon nagar nikir siciny 7kifilnany laqataim yamihonany ibakish sosi
Amesegnalew. Tnx❤❤❤
You are welcome!🥰🥰🥰
Mathematics የጥናት መንገድ natural
ማትስ ስታጠና ብዙ ጊዜህን ጥያቄ በመስራት ቢሆን ጥሩ ነው። አንድ ርዕስ ላይ የተለያዩ ብዙ ጥያቄዎችን እየሰራህ ተለማመድ።🥰🥰🥰
Ene lemƙer bra beye ƙenu hulem atina demom echilalw bel hulem bra
wow❤❤❤
Thanks🥰🥰🥰
11 indet latina sosi
perezent indet new sanfera yemnadergew
Tnxs yene konjo 🥰 berchiln attfi tolo tolo srilnKremtun mn eyaregn bnasalfew tmekrinalesh?
ክረምቱን የተለያዩ መጽሀፍትን በማንበብ እንግሊዝኛ ፊልሞችን ቋንቋ ለማዳበር በማየት ብታሳልፉት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ። ፊልሞችን ስታዩ ግን መምረጥ ይኖርባችኋል። ስለጥያቄው አመሰግናለሁ።😍😍😍
@@GobezTemarifilm memret sibal lemsale mn ayinet??
@@victoria-xe7jw ለናንተ እድሜ የሚመጥን እንደ family ወይም comedy አይነት ዘውግ ያላቸውን ፊልሞች ቢሆን ጥሩ ነው።
እባክሽን ፈተና ከመድረሱ በፊት እንዴት አድርጌ እንደማጠና ንገሪኝ
Abo ymachsh awadshalaw❤️😍
Fresh man temari negh endet arige batena new tiru grade lagegh yemichilew??
ለክረምት የአጠናን ዘዴ አዘጋጂልን❤
እረ እኔ የማጠናዉ በየጊዜዉ እቅዴን እቀያይራለሁ ግን እስኪ ቋሚ የሚሆን ንገሪኝ
በየጊዜው መቀያየር ጥሩ ነገር አለው ግን በደንብ እያጠናህ ከሆነ ነው። አሁን የፈተናው ጊዜ ስለደረሰ በየቀኑ ረዘም ላለ ሰአት በደንብ ማጥናት ይጠበቅብሀል።🥰🥰🥰
Anch yane abreshw/shat yemitategnw sw neberesh ?Ene degmo abrew yemanebw sw yelegnim yihe degmo tetsino liyasadrbgn yemichil yimeslishal?
የማጠናው ብቻየን ነበረ። ከሰው ጋር የማጥናት ልምዱ አልነበረኝም። ብቻን ማጥናት ከለመድከው በዛው ቀጥልበት። ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል ግን የምመክርህ ውጤታማ የሚያደርግህን እና የሚመችህን መንገድ እንድትከተል ነው።🥰🥰🥰
ሶሲ Plsssss. የ፫ኛ ክፍል ስሪ😢😢😢😢
Betam tnx
You are welcome dear!❤❤❤
Le Ministry Tefetagnoch Yatenan Zede Endet Mehon Endalebet Nigerign
ቀላል ነው የቀረህን ጊዜ ላላጠናሀቸው ትምህርቶች ከፋፍል እና ጥናትህን ዛሬውኑ ጀምር። ስተጠና ጥያቄዎችንም አብረህ እየሰራህ አጥና።🥰🥰🥰
Sinaneb endet nw masitewasha meyaz yalebin. Ebakish Yemasiteeasha ayayaz zedewin nigerigne.
በራሳችሁ መንገድ ዋና ዋና የምትሉትን ሀሳቦች በማስታወሻ መጻፍ ጥሩ ነው። ስታጠኑ ሁሌም ማስታወሻ መጻፍ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል።🥰🥰🥰
Eski le zendiro exam wesaj temari abiso ye 4 amet endet enabibi ebakish yone negr beyin
ቪዲዮ እሰራበታለሁ ብየ አስቤ ነበረ። ቴሌግራም ላይ ጻፍልኝ።🥰🥰🥰
Xru new ene ye9class temari negn endet laxna
Anchi 11 kfl sitmari endet adarsesh anebebsh malate endet le entrance kedmesh tezegajesh?
11 ላይ የማነበው የ11ን ብቻ ነበረ። ያኔ ፈተናው የ11 እና 12 ብቻ ስለነበረ። ነገር ግን አንተ አሁንም ብዙ ጊዜ ስላለህ በደንብ መዘጋጀት እና ጥሩ ውጤት ማምጣት ትችላለህ!🥰🥰🥰
10q betam
Grade 8 please ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ena demo social weym natural yetgnawn endemnmert gra legeban bezi guday yanchin ameraret video btseriln
እሺ እሰራበታለሁ። በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍
@success እውነት ነው ምንም ነገር ላይ ውጤታማ ለመሆን መጀመሪያ ፍላጎት ያስፈልጋል!🥰🥰🥰
እኔሳጠናጊዜዬንከፋፍዬነዉግንሳጠናአይገባኝምችግሩምንድነዉ?🤔🧐🤷♂️🙎♂️
pls eski class wedehuala snker mn madreg alebn pls tolo srilgn pls
እሺ🥰🥰🥰
why ለኔ አይሁንልኝም ግን ቶሉ ቶሉ video ልቀቂ በማርያም
እሺ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ።🥰🥰🥰
ሶስና አንቺ ሰብስክራይድ በማረጌ ከ
በጣም ህይወቲን ቀይረሸዋል ግን ቶሎ video ልቀቂ
እሺ። የቻልኩትን እሞክራለሁ።🥰🥰🥰
Ibakish ya8 ministri
English and mathes g5
ለ ለሰባት
ለምን ሀታስጠኝም
እኔ ጂኤስ ይከብደኛል እርጂኝ
ትምህርቱ ብዙ እስኪጠራቀም አጠብቂ ቶሎ ቶሎ አንብቢ። ስታነቢ ደግሞ ሀሳቦቹን በአካባቢሽ ካሉ ነገሮች ጋር እያያያዝሽ አንብቢ።🥰🥰🥰
Betelegram lawarsh efelgalehu kechlsh
እሺ @sos2ged ላይ ጻፊልኝ።🥰🥰🥰
በመጀመሪያ አመሰግነለሁ የ10 class ተማሪ ነኝ እነ እኔ ደግሞ ገነ የዘጠነኘ እና የሰረኘ ክፍልን ከዚህ የለውን ትምህርት ቡዙም አልገበኝም እኔ የመስበው ወጤት 600+ መምጠት ነው የምፈልገው አበክሽን አንዴት ለንብብ thanks
Sosi ene ye fresh man temari negn gn wutete betam zk blobgnal ena yemfelgewn diparyment balagegn bye ferchalehu wizdrow lmula bye eyasebku new emtsechign mkr kalesh des ylegnal
ሶሴ በጣም ነው ማመሰግነው በጣምእና በስምተኛ ክፍል ብትሰሬ በጣም ደስ ይለኛል
Betam harif new. Gin and tyake neberegn
እግዚአብሔር በያለሽበት ይባርክሽ አመሰግናለሁ
Esenaglhu men barge yeshalyal
❤❤❤ እናመሠግናለን
,አንቺን ሰብስክራይብ ባላደርግ ፈጣሪ እራሱ ይታዘበኛል የኔ ጀግና ምናለ ልጆቼ አማርኛ ችለዉ ቢሰሙሽ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰
wow ገራም ነው በጣም ተመችቶኛል
eko endet new mtategiw?mnm ligebag alchalem pls ngerin
Amazing😍😍😍😍😍😍Thank you 😊💕 ቻናልሽ ሁሌም እንድማር ያነሳሳኛል።
Thank you so much!🥰🥰🥰
@@GobezTemari 🥰❤️
Betam Adnakish negn ketiybet tanx
በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰
Please ehit ene ye 11 gna class temari negn bzu gize maxenaw fetena 2wey 3 qen siqerew new ya degmo hulunim chapter salkelis wedefetena endigeba yaregegnal endet begize endemjemir nigerign
Thanks
Welcome
👍👍👍👏👏👏Bezihu ketiyi
Ibakish la 7 kifil INA la 8yamihon nagar nikir siciny 7kifilnany laqataim yamihonany ibakish sosi
Amesegnalew. Tnx❤❤❤
You are welcome!🥰🥰🥰
Mathematics የጥናት መንገድ natural
ማትስ ስታጠና ብዙ ጊዜህን ጥያቄ በመስራት ቢሆን ጥሩ ነው። አንድ ርዕስ ላይ የተለያዩ ብዙ ጥያቄዎችን እየሰራህ ተለማመድ።🥰🥰🥰
Ene lemƙer bra beye ƙenu hulem atina demom echilalw bel hulem bra
wow❤❤❤
Thanks🥰🥰🥰
11 indet latina sosi
perezent indet new sanfera yemnadergew
Tnxs yene konjo 🥰 berchiln attfi tolo tolo sriln
Kremtun mn eyaregn bnasalfew tmekrinalesh?
ክረምቱን የተለያዩ መጽሀፍትን በማንበብ እንግሊዝኛ ፊልሞችን ቋንቋ ለማዳበር በማየት ብታሳልፉት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ። ፊልሞችን ስታዩ ግን መምረጥ ይኖርባችኋል። ስለጥያቄው አመሰግናለሁ።😍😍😍
@@GobezTemarifilm memret sibal lemsale mn ayinet??
@@victoria-xe7jw ለናንተ እድሜ የሚመጥን እንደ family ወይም comedy አይነት ዘውግ ያላቸውን ፊልሞች ቢሆን ጥሩ ነው።
እባክሽን ፈተና ከመድረሱ በፊት እንዴት አድርጌ እንደማጠና ንገሪኝ
Abo ymachsh awadshalaw❤️😍
Fresh man temari negh endet arige batena new tiru grade lagegh yemichilew??
ለክረምት የአጠናን ዘዴ አዘጋጂልን
❤
እረ እኔ የማጠናዉ በየጊዜዉ እቅዴን እቀያይራለሁ ግን እስኪ ቋሚ የሚሆን ንገሪኝ
በየጊዜው መቀያየር ጥሩ ነገር አለው ግን በደንብ እያጠናህ ከሆነ ነው። አሁን የፈተናው ጊዜ ስለደረሰ በየቀኑ ረዘም ላለ ሰአት በደንብ ማጥናት ይጠበቅብሀል።🥰🥰🥰
Anch yane abreshw/shat yemitategnw sw neberesh ?
Ene degmo abrew yemanebw sw yelegnim yihe degmo tetsino liyasadrbgn yemichil yimeslishal?