ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 3 | ማብቂያ ምዕራፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025
  • #ethiopia #tsegayeaberar #fikirenasher #tilahuntesfaye #3final
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Комментарии • 328

  • @AddisSultan
    @AddisSultan Год назад +3

    ፀግሼ kefet በሚለው የRUclips channelህ ነበር የማውቅህ ብዙ ስራዎችህንም መሥማት ብቻ ሳይሆን በደንብ አጣጥሜ ሁላ ነበር ያዳመጥኳቸው የማጀቢያው ክላሲክ እንኳ ከጆሮዬ አይጠፋም ከዛም ግን ጠፋህ አሁን በራስህ ስም ከፍተህ ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል በርታ ፀግሼ👍🥰

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 9 месяцев назад +2

    ሚገርም ጋርክነው አስተላለቁም ዎው እናማሰግናለ 🥰🥰🥰❤️❤️

  • @nadinadi7401
    @nadinadi7401 Год назад +2

    ዋውው እንደሰሚራ ያለውን ያብዛልን ለሀገራችን ኢቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮

  • @AreguAregu-gl6tv
    @AreguAregu-gl6tv Год назад +2

    የሰኒ፡ብልሀትና፡የሰሚራጀግንነት፡ወኔ፡ይቀሰቅሳል፡በተረፈ፡ምርጥ፡ትረካነው፡እናመሰግናለን፡ጰግሽየ❤❤❤

  • @kemila876
    @kemila876 Год назад +5

    የፈጣሪያለህ የሚገርም ትረካ የሚገርም መፅሀፍ ኦፍፍ እጃችሁን አይቆርጥመው ነብሴ ልትወጣ ነበር በጉጉት ማን ተገደለ እያልጉ በስጋት አለኩ ሰናይት ብልጥ ጎበዝ ጀግና ልጅ ናት ያሰሪዋን የካዝናቁልፍ ውሰጠ ሚስጢሮን ባታውቅ ኑሮ ሰሚራም ትሁን በልሁ ነፃ አይወጡም ነበር ከዚያ በሆላ ያለውን ሰሚራ በሚደቅ አስተሳሰብ ና ትግስት እደት መሄድ እዳለባት የመገዱ መሪ ደፋር ጀግና አዛኝ ቲቢት ተአምሮ የዋሴና የበልሁ አይዞችሁ በማለት ጥንካሬ እና መደጋገፍ መወያየት መከባበር መደማመጥ ዋው ብያለሁ ጥሩ ፍፃሜ ነው ፀግሽ እናመሰግናለን ግን ሀገሬ ስንቱን አሳማ በውስጦ እደያዘች ሳስብ የምር ይሄ ሁሉ ነገር በሀገራችን ላይ ነውወይ የሚፈፀመው ከባድ ነው
    ሌላው ሰሚራን ፈርቻት ነበር በገንዘብ ትታለላች እና ይጣሉ ይሆን ብየ ስጋት አድሮብኝ ነበር ግን ጎበዝ ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ

    ቶሎ እዳያልቅ ፀግሺዬ ከዘመኑ ፊልም ያአንተ ትረካ 100% ይበልጣል ግን ለምንድነው ኮሜታተሮች አይታችሁ ላይክ ሰብ እማታደርጉት ስንት የወረደ ሚድያ ታያያያችሁ አይ ዘመን ልበል መቸስ ጥፋታችን ከኛ ቢሆንም በግዜው ላመካኝ ለማንኛውም በርታ እየጀመርኩ ነው መጨረሻ ላይ ደግሞ ዱቅ አደርጋለሁ

    • @Zawuda
      @Zawuda Год назад +1

      Ena gen ketaye benorew baye negn

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 Год назад +4

      እኔስ ሚገርመኝ ይሄ አይደል አዳማጩ ከስንት ሺ አልፎ ላይክ ሚያደርገው አንድ ሺ እንኳን አልሞላም ይሄኔ ስድብ ቢሆን አቤት ሼርና ላይክ ብዛቱ 😢😢

    • @zaybaayalew6690
      @zaybaayalew6690 Год назад +1

      የሚገርም ታሪክ😢 በርታ ፀግሽ

    • @selitekeste6034
      @selitekeste6034 Год назад

      ​@@Zawuda 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @nujimawarsama3306
      @nujimawarsama3306 Год назад

      ❤​@@Zawuda

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 Год назад +1

    ፀግሺ ቃላት አጠረኝ የልቤ ይድረስህ እድሜ ከጤና እመኛለሁ

  • @ሥደት
    @ሥደት 9 месяцев назад +2

    ቆይ እሄ መፅሀፍ ነው እንደ እባካችሁ ማበብፈልጌነው እህህህህ ሲያሥፈራራ ደሥሢል

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Год назад +22

    ምን አይነት ተሰጦ ነው❗️❗️ 🤔 ምን አይነት talent ነው❗️ እኔ ቃል የለኝም 🙏በቃ ትችላለህ ፀግሽ 🤏 እዉነት ለመናገር ሱስ ሆነክብኛል 😂አቦ ቶሎ ተከሰታ 😍😍ክበርልን 🙏One Love 🇪🇹❤️🙏

  • @دحوم123-م8ع
    @دحوم123-م8ع Год назад +7

    ሰንዬ ከፈጣሪ በታች የብዙዎችን ህይወት ያተረፍሽ ጀግና ፡ምርጥ፡ ልበ ንፁህ፡ በቃ ልዩ ሴት ነሽ
    ሰናይት
    ሰሚራ
    በልሁ
    ዋሴ
    እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 Год назад +7

    ሲገርም ከድርሰት እስከትውና ከትወና እስከ ተራኪ ❤የእውነት በጣም ጥሩ ነበር ሀገራችን ላይ ያለው እውነታ ቢያሳዝንም 😢😢

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 11 месяцев назад +1

    ኣንተ ለ ትረካ ነው የተፈጠርከው በቃ ኡፍፍ ታሪኩ ኮ ሂወት ዘራህበት ፊልም ያየው ነው የመሰለጝ ❤❤❤❤❤❤ይመችህ ልዩ ነህ❤❤

  • @fatleh
    @fatleh 9 месяцев назад +1

    ዋዉ የሚገርም ትረካ የሚያምም የሜያስደስትም 😢😢😢ምን ልበል ብቻ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 7 месяцев назад +3

    ሰምሪዬ ምን አስታዋይ ምን በሰል አደረገሽ ዕድሜሽ ስንት ብሆኖ ሰየነይዬ ደሞ አፉሽ ስጠፈጥ ዋሴ ዬኔ የዋ ባሉ ጀግናም አልሞት ተጋዳይ ፀግሽ ደሞ የሁለቻውም ኮኮብ 😍😍😍😍

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r Год назад +1

    በጣም የሚገርም ነዉ ሰሚራ የተለየች ናት በጣም እንወድካለን በርታልን❤❤❤❤

    • @TheAbdu1234
      @TheAbdu1234 6 месяцев назад

      Oi ki ki iji iji u ok iji iji obo u opioid Ohio 🫵😅😅😅😅🫵

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +10

    አቦ ደራሲው እጁ ይባርክ እንደዚህ ታሪክ ተመስጨ የስማሁት ታሪክ የለም ፀግሽ ደግሞ ፊልም እንጂ በእውነቱ ትርካ አይመስልም እኮ እናመስግናል 🙏😍😍ደግሞ እባክህ አትጥፋብን የዘመናችን ወጋየሁ እሽቱ😍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +5

    ይሄ ታሪክ እኮ ልብ ወለድ ሳይሆን ወያኔ ከገባበት ግዜ ጀምሮ የሚሰራ ነው። እግዚህአብሄር ብቻ ፍርዱን ይስጥ።
    ፀግሽ መቼም አተራረክህ ፊልም እንጂ አኦዲዮ አይመስልም። አቤት ልዩ❤❤❤

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup Год назад +6

    ይህንንና የመሳሰሉት ትረካዎች በፊልም በድራማ ቢሰራ😊

    • @tewodroszerihun1945
      @tewodroszerihun1945 Год назад

      ምርጥ ፊልም ይወጣዋል፡፡ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው!!

    • @fatleh
      @fatleh 9 месяцев назад

      በጣም

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад +1

    ሰንየ ሁነሽነው የተወንሽው እስኪያልቅ ድረስ ልቤ ተንጠልጥሎ እንቅልፌን አጥቼ ነው የጨረስኩት ተራኪውም ደራሲው እውነት ጀግና ናቹህ ❤❤❤

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Год назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል በልሁና ሰሚራን ነበር ይጣመራሉ ብየ የጠበኩት ግን 😉😉 እንደ ሰሚያ ያሉ ጀግኖች ቢኖሩማ የስንት ህፃናት ነፍስ በከንቱ ባልቀረ የስንት እህቶቻችን ነፍስ በከንቱ ባልቀረ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 Год назад +1

    የእውነት እኔ ቃል የለኝም ፀግሽ በጣም እናመስግናለን አትጥፋሽን እደዚህ አስደማሚ ስራዎችን ይዘህ ባማረው ድምፅህ አስደምመን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +1

    ፀግሽ ትረካሀወን እጀጉን ብወደውም ይሄኛው ግን ለማድነቅ የምገልፅበት ቃላት አጣውልህ ወንደማችን እግዚህአብሄር ጤናህን ከ እድሜና ከ እነወጀራ ጋራ ይስጠወህ። ጉሮህን ጉነፋን አይንካው።❤❤

  • @MeseretgirmaMeseretgirma
    @MeseretgirmaMeseretgirma Год назад +1

    ሰንዬ፣በልሁ፣ሰሚራ አብሬያቸው ያለሁ እስኪመስለኝ በተመስጦ ያደመጥኩት ምርጥ ድርሰት ምርጥ አተራረክ 👏👏👏👏

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf Год назад +8

    ፀግሽ ቃላት ያጥረኛል ምን ብዬ እደምገልፅኽ ብቻ ላንተም ለፀሀፊውም ፈጣሪ ከዚ በላይ ጥበብና ሞገስ ያድላችሁ ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Год назад +19

    ከአይምሮ በላይ የሆነ መጽሓፍ ነው ። ፀጋዬ አብራር እና ደራሲው ጥላሁን ተስፋዬን እናመሰግናለን.... ፀጋዬ ከቻልክ የዘነበ ወላ ልጅነት እሚለውን መጽሐፍ ብታቀርብልን 🙏

  • @ElsaAmanuel-s3d
    @ElsaAmanuel-s3d Год назад +1

    የደራሲው ለየት ያለው ታሪክ ይማርካል የፀግሽ ውብ ድምፅ ታክሎበት ይመስጣል❤

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 Год назад +2

    እረጅም እድሜ ላንተ እብዲሁ ለደራሲው እመኛለው።ግሩም ሥራ ነው።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Год назад +4

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል አጨራረስ እና ምርጥ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን ወንድም

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Год назад +4

    የሚገርም ነው አንዳንድ ቦታ ላይ የእውነት እየፈራሁ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን ጸግሽ

  • @selamabohay5080
    @selamabohay5080 Год назад +2

    እንዴት እንደምታስደተኝ እኮ ካንተ ወዲያ ትረካ ፀግሽ ❤❤❤❤❤

  • @selamegetachew594
    @selamegetachew594 Год назад +3

    ይሄ ትረካ ወደ ፊልም ቢቀየር ዉይ ሰንዬ የኔ ዉድ❤

  • @hayatyimer7738
    @hayatyimer7738 Год назад

    ዋውውውው የሚደነቅ ታሪክ አቦ ይመችህ❤❤❤❤

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد Год назад +3

    እናመስግናለን ፀጋይ አንባቢ ተራኪ ደራሲወችነን እያሉ የሚመፃደቁ ሁሉ ከአንተ ይማሩ አላህ ከመጥፎነገሮችሁሉ ይጠብቅህ እሚጠቅም እውቀትን ይጨምርልህ በጣም ግሩም ጥበብነው የተሰጠህ
    የሚገርም ብቃትነው ያለህ ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነትነው በርታ ወንድም አለምዋ።

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 Год назад +13

    በመጨረሻም እንኳን ደና መጣህልን ፀግሽ ❤በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ድምፅህ አቀራረብህ ድርሰቱም ሁሉም ልዩ ናቸው ስራዎችህን ስወድልህ እኮ ሱስ ነህ እናመሰግናለን ፀግሽ💕

  • @newideas2447
    @newideas2447 Год назад +1

    ፀግሽዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤💐አከብርሃለሁ ከክፈት ዶትኮም ጀምሬ የምከታተልህ የዘወትር ታዳሚህ ነኝ ችሎታህ ዝም ነው ። በቃ ቃላት ያጥረኛል። ከሞልቃቃዋ ጋ ተሞላቀህ ከአሽሟጣጯ ጋር አሽሟጣጭ ከሽማግሌው ጋ ሽማግሌ መስለህ ሳይሆን ሆነህ እንድንስልህ ስላደረከን እናመሰግናለን ።
    እየፈራሁ ነው የጨረስኩት አልዋሽም😂ሽንቴ መጣ ካለችው እትዬ ብሼ ቁጪ😂
    ድርሰቱ በጣም ደስ ይላል። እንደፈራሁት የፈራሁት ሳይሆን በመቅረቱ የበለጠ አስደስቶኛል ።
    ዋሴ ለፍቅሩ ለሚስቱ የከፈለው መስዋዕትነት ፅናትን ተምሬያለሁ
    ሰኒ ለሰው ያላት ቅንነት መለካምነት ተምሬያለሁ
    በልሁ ተስፋ አለመቁረጥን
    ሰሚራ አርቆ አሳቢነትን ተምሬያለሁ
    ከእትዬ ምንም ያህል ሀበትና ዝና በሰወች ስቃይና መከራ እምባ ቢሰበሰብ መጨረሻው መናድ እና መደርመስ መሆኑን ተምሬያለሁ።
    ሰኒዬ ወሬዋ ተረቷ ሁሉ አይጠገብም ነበር "እምዋ" ስትል እናቴን አስናፍቃኛለች😢

  • @sofiad782
    @sofiad782 Год назад +3

    ያ ታሪኩን ጨርሸ ልኮምት ብየ ነው ፀግሽ የኔ ልል ነበር ሶሪ የኛ ድምፁ መረዋ እጅግ በጣም አናመሰግናለን የእውነት ጥሩ አጨራረስ ነው ታሪኩ እስኪያልቅ ልቤ ይመተ ነበር አ4ቱም ሳይለያዩ በማለቁ ደስ የሚል ነገር ነው

  • @saraeshetu7446
    @saraeshetu7446 Год назад +5

    በውነት በጣም ደስ የምል አጨራረስ ማናቸውም ኩፉ ሳይነካቸው በመጠናቀቁ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seanpoems
    @seanpoems Год назад

    በጣም ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ ተባረክ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад

    ሰሚራ ጀግና ያንችእቅድ ልዩ ነው❤

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Год назад

    ኦ እደሰሚያ ጀግና መሆን ተመኘሁ አስተዋይ እና ጀግና💪💪

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r Год назад

    የሚገርም ትረካ እናመሰግናለን💞💞

  • @halimamohammed7949
    @halimamohammed7949 Год назад +17

    I just love your intelligence. Changing voices and accent. I enjoy listening to you all day long while I'm working 10 hours shift everyday.

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Год назад +4

    Tsageshe ግን በሰላም ነው አታስብልንም እንደ ለንፈንዳ ነበር እኮ 😢😢😢😢😢

  • @መስክየተዋህዶልጅ

    ዋውው መጨረሻ ው ደድ ይላለ😢

  • @ላተህዘንኢናለህማአና

    ዋው ደስ እየለኝነው አደምጬ የጫራስኩት

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Год назад

    ፀግሽ በረካ ሁን ሳላቋርጥ ነው ሙሉውን የሰማውት ብቻ ቃል የለኝም ሰሚራም እውነት ከሆነች በልኹም ሰኒም ዋሲሁንም እውነት ከሆኑ የአለማችን ጀግኖች ናቸው በእይወት ካሉ እኔ ለነሱ ቃል የለኝም ሶሰት ሆነው ልክ እንደ አንድ ሀገር ጠባቂ ሰራዊት ህዝብን ዝም ባለ እንቅሰቃሴ ኻድመዋል ለነሱ የወርቅ ኒሻን እንጂ ተመልሰው ስደት አይገባቸውም ነበር ለምኑም አላህ ይጠብቃቸው ባሉበት ጠላታቸውንም እህምሮውን ይሰውርበትና ይርሳቸው ሰላም መረጋጋትን ለወገኔ አላህ ይሰጥ በቃቹ ይበለን ።

  • @daviiadem
    @daviiadem Год назад +3

    ስለነበርን ቆይታ ከልብ ምስጋናዬ ይድርስህ ዘንድ ተመኘሁ ፀግሻዬ
    ከልብ ተጠበህ እና ተጨንቀህ ለጅሮ እየለሰለሰ ለእምሮ ምግብ ለህይወት ትምህርትን ለሚሰጠን ነገር ሁለዬም ስለምታቀረብልን አሁንም ሳላመሰግንህ አላልፍም
    በዚህ ታሪክ ላይ የክፍትን ጥግ ብቻም ሳይሆን የደግነትንም ጥግ ተምሬበታለሁ የ
    የሰኒን የዋህነት
    የሰሚራን ጥንካሪ
    የበልሁን ጀግንነት
    የዋሴን አስተዋይነት
    ብቻ ሁሉንም ለመግለፅ አይቻልም ስለ ሠዉ ልጆች ብለዉ የከፈሉዉት መሠዋትነት ቤተሠብ እስከመፈናቀል ብሎም በሆድ ፅንስን ያክል ነገር ይዞ እንደመሠደድ የሚያም ነገር የለም ግን በዉስጡ ደስታን እንደያዘ አምናለሁ
    በተረፈ የነበረን ቆይታ ቆንጅዬ ነበር አሁንም በጣፍጭ ነገር እስክትመጣ እሰከዚያዉ ቸር ያቆዬን

  • @nurajemal1604
    @nurajemal1604 Год назад +1

    ዋው እጅግ በጣም ልብ አንጠልጣይ አስጨናቂ አስደሳች ሁሉን ያሟላ ከነ አቀራረቡ ውድድ አድርጌዋለሁ ብዙ ትምህርት ብቻ ምን አይነት ገራሚ ስራ ነው ወድጄዋለሁ ♥

  • @دحوم123-م8ع
    @دحوم123-م8ع Год назад

    ፀግሽ ትረካህ ነፍስን በተመስጦ ይወስዳል❤❤❤❤

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje Месяц назад +1

    ዋዉ ደስ የሚል ትረካ👌

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Год назад

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትረካ በጣም ነዉ ልቤ ተንጠልጥሎ የተከታተለዉ ሰወች እራሱ ሲያናግሩኝ መስሚያየ ጥጥ እስኪሆን ድረስ ትረካን ጸግሽ ይተርካዉ አቤት ድምጽ ትችላለክ ሱስ ሆንክብኝኮ

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад

    ዋው ዋው እውነት የመጨረሻ ደስ የሚል ትረካ በተመስጦ አዳምጪ ጨረስኩ ፀግዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልክ ሁላችንም መልካም ልብ አስተሳሰብ ይስጠን ጠላታችንን እሱ ያንሳልን !!

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 Год назад

    በሰማም በጭቀት አለቀ በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ፀግሸዬ😅

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ በእወት ለመናገር. እንዴት ደስ እያለኝ እደስማሁት. ክፊ ስዎች እዳሉ ሁሉ ለካስ የዋህና ጀግና ስዎችም አሉ ተመስገን እውነት ነው በስይፍ የገደለ በስይፍ ይሞታል ሁሉ የዘራውን ያጭዳል. አየ ስኒየ የኔ ሚስኪን የዋህነቷ ቅኔዋ ቶሎ እምትናደደው ነገር እንዴት እንደምታስቀኝ. እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ፀግሺየ በርታልን በሌ ትርካ ብቅ እንደምትል ተስፍ አደርጋለሁ
    ይቅርታ እና ወንድሜ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የሚለውንም የሀይማኖት መፀሀፍ ብታነብልን እና አንዳንድ የሀይማኖት መፅሀፍትን ይጠቅማሉ የምትለውን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Год назад +3

    ወይኔ በመደሀናለም እያሰብኩህ ዛሬ ይለቀዋን ደሞ የምጨረሻው ነው እያልኩ ነበር ከራሴጋ ለማንኛውም በጣም እናመስገናለን ፅግሽ እንደት ሰነበትክ

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 Год назад +4

    በሰማም የለለነው በአንድቀን ጨርሰኩት ከ 1 እሰከመጨርሻው እናመሰግናለን በቅርቡ እደዚህ ልብ አጠልጣይ ይዘህ እደምትመጣ እርግጠኞነኝ❤

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Год назад

    እናመሰግናለን ፀግሽ ትችላለህ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Год назад +1

    ታቃለህ ፀግሽ በቃ ጣኦት ሆክብኝ ሥታዎራ ውለሀ ብታድር አሠለቸኝም በጣም ምርጥ ፍፆሜ ነበር ❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад

    በጣም አከብራለሁ ስለ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሁለታችሁም tebareku

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 Год назад +2

    ፀግዬ በቅድሚያ ከልም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ወቅቱን የሚያሳይ ድንቅ ፅሁፍ ነው የመገብከን ተባረክ
    ለደራሲውም ልባዊ ምስጋናዬን አድርስልኝ
    እና ፀግዬ አትጥፋብን ቶሎ ቶሎ ጎብኘን❤

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 Год назад +4

    እንዴት በጉጉት ጀምሬ እንደጨረስኩት😍 ፀግሽዬ ክበርልኝ ሰላምህን ያብዛው!❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Год назад +1

    እናመሰግናለን ጸግሽ የኛ ምርጥ
    ትረካው ዘመኑን የወከለ ነው በጣም ያሳዝናል በተለይ ልጅ ላለን ምን ያህል እንደተሰማን መግለጽ አልችልም ልጆቻችን መጠበቅ እንዳለብን አስገንዝቦናል! በስደት ላለን ግን ጭንቅ ነው ልጄ የት ትሁን ውጭ እንድትጫወት ይለቋት ይሁን ብዬም ተጨነቅሁ ብቻ በአጠቃላይ ያሳዝናል ለክፉዎች ልቡና ይስጥልን

  • @sofiyamargobawtube5967
    @sofiyamargobawtube5967 Год назад

    ምን እንደምል አላዉቅም ግን በቃ ትክክለኛ ያለንበትን ዘመን ነዉ የሚያሳየዉ ፀግሽ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ በሌላ ስራ እንጠብቅሀለን በጉጉት የኔምርጥ ሰላም ላገራችን ይሁን በቃ ይበለን ጭቀቱን ሀሳቡን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад

    እንዳያልቅብኝ በቶሎ ቶሎ አያለሁ ስንት ደቂቃ እንደቀረው በጣም ገራሚ ታሪክ ወቅቱን የሚገልፅ የሰሚራ አስተሳሰብ ዋው ነው መጨረሻን ሰምቸ እመለሳለሁ ፀግሽ

  • @halima1217
    @halima1217 2 месяца назад

    በጉጉት ነዉ የጨረሰኩት በርታልን ፀግሺ ❤❤❤

  • @butterfly-85
    @butterfly-85 Год назад

    ቴውቃለህ ትረካህን ከፊቴ ቲቪ ቁኝ ኣርጌ የበደ ፊልም እየየሁ ነው የሚመስለኝ😢ስራየ ሳይታወቀኝ እጨርሳለው በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው ኣስተማሪ❤ የሰሚራ ሃሳቦች የሰኒ የዋሴ የበሉ መተጋገዝ omg it’s so amazing history good job bro❤ በቴሌግራም ጨርሼ ኮሜንት ለመጻፍ ወደዚ መጣሁ🥰🖤

  • @Kuki92
    @Kuki92 Год назад

    እኔ ከድሮም ጀምሮ የሚደንቀኝ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ለፀግሽ የሰጠውን ችሎታነው ሰው ንዴት በዚ ደረጃ የሴትም የወንድም አስመስሎ ያሳምናል
    በእውነት አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ፀግሽ😻😊

  • @helenhelen5899
    @helenhelen5899 Год назад

    እጅግ ገሪሚየሆነ ፅፍ ደሪሲው ጥልሽ እና ፀግሽን እናመስግናለን❤❤❤

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

    ሰንዬ የኔ ምርጥ ሴት በልሁን አገባች በጣም ደስ ይላል ልዩ የሆነ ትርካ እናመሰግናለን ወድማቺን ባያልቅ ብየ ተመኘሁ በሌላ ስራ እጠብቃለን

  • @emuemu9129
    @emuemu9129 Год назад

    ጸግሽያ በጣም ነው የምናመሠግንህ ❤❤❤❤ክበርልን❤❤❤

  • @rewsawsae8506
    @rewsawsae8506 Год назад

    ዋዉ ድንቅ ታሪክ ነዉ ግን በጣም የሚያሳዝን ነዉ ዉድ አገራቸዉን ጥለዉ መልቀቃቸዉ ብቻሀገራቺነን ሰላም ያርግልን አሚን ያረብ

  • @susulove7069
    @susulove7069 Год назад +1

    እፍፍፍፍ የማዳም ስራ እኮ የሚልቀው ባንተ ነው ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Год назад

    ላ ሂላህ ሂለላህ ኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲህ አይነት ጉድም ተፈጥሮሀል ለካ ያረብ ይህችን ሀገር እይ ያረብ ያረብ ሁፍ

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Год назад

    በርታልን ቀጣይ ደግሞ መንፈሳውይ የሖኑ መፅሐፎችን አደራ እደት ተመስጨ እደምሰማሕ የምር ይሕ የእግዜር ስጦታነው 👏👏👏

  • @teesdfjadad6654
    @teesdfjadad6654 Год назад +1

    ❤ፀግሽዬ❤❤እንዳው ምን እደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህህህህህህህ❤❤❤በእውነት

  • @muluer564
    @muluer564 Год назад

    ፀግሽ
    ይኽን የምር የሚያደርግና እያደረገውም የአለ ሰው የለም ትላለህ?
    ድንቅ ብቃት!

  • @Rihana-f7v
    @Rihana-f7v Год назад +4

    በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ የኔ ድምፀ መረዋ አንተን እየሠማው የመዳምን ስራ ሰረውት አትጥፋብን ቶሎ ቶሎ ብቅ በልልን ❤️

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Год назад +2

    ዋውውውው ደስስ ስል ጭንቅ ያለኝ ከነ ከነ ስሚራ ውስጥ አንዳቸው ይሞታሉ ብዬ ነበር ደስ ብሎኛል ማናቸውም ሳይሞቱ በድል ስለተውጡ 😮❤❤ፀግሽዬ በጣም አመስግናለሁ ምርጥ ትርካ ከምርጥ አተራርክ ጋር ❤❤❤

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Год назад +1

    ፀግሽዬ በርታልን እግዚአብሔር ካለ ደሞ ያንተን ስራ እንጠብቃለን ችሎታክ እንደሆነ ከማንም ያስንቃል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kiyukiyaya474
    @kiyukiyaya474 Год назад

    Bakxayi Baguguti enxbqhlni endmokayi tasfa alagni 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 Год назад

    ፀግሽ በጣም ነዉ ማመሰግን ሆዴን እየቆረጠኝ ነበር ሳልጨርሰዉ ሁሌም ያንተን ትረካወች እደቡናሱስ ናቸዉ ግን ኮሜት አድርጌ አላቅም ዛሬግን ደስስላለኝ ልኮምት ድምፅህን በጣም ነዉ እምወደዉ በርታ

  • @melala_ሜላላ
    @melala_ሜላላ Год назад

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬን አመስግንልኝ 🙏🙏🙏 አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ErmyiasErmy
    @ErmyiasErmy Месяц назад

    የሚገርም ታሪክ ነው ያንተ አተራረክ ደሞ ልዩ ነው በርታ ❤❤❤❤❤

  • @AhmedMuhammed-yt6xb
    @AhmedMuhammed-yt6xb Год назад

    በጣም ልዩ ስራ ከምርጥ ትርካጋር ክበርልን ፀግሸ

  • @meskimama2486
    @meskimama2486 Год назад

    Yemir uuuuf salkes yecherskut yemir ye etsanatu neger😭mechireshaw betam des yilal tsegshi atexefa❤❤❤🙏

  • @kiyukiyaya474
    @kiyukiyaya474 Год назад

    Tsageshi selme balhbati selmeki yebezalki ewnati baxmi baguti eyxbaku naber ena baxmi dasi yelali yelali achararsumi ♥️♥️🙏🙏

  • @aynalemashenafi
    @aynalemashenafi Год назад

    ልዩ ትረካ ነበረ በጣም እናመሰግናለን ጸግሽዬ በርታልን ❤

  • @galaxyy4357
    @galaxyy4357 Год назад

    ዋውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው ግን ማለቅ የለበትም ይቀጥል

  • @selamawitdejene1958
    @selamawitdejene1958 Год назад

    እጅግ በጣም እየተደመምኩ ነው ያዳመጥኩት ሁለት ወር ፆሙን እንደናፈቀኝ ነበር እሚገርም ትረካ ነው በርታልኝ

  • @layenaddis7563
    @layenaddis7563 Год назад

    ዋው አጨራረሱ ደስ ሲል የምር ጸግሽ በጣም እናመሰግናለን እሽ

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 Год назад

    አሁን ጨረሥኩ በጣም ደሥ የሚል ነበር እትየ መሞቶ ደሥ አለኚ የምር

  • @MmmmRsj
    @MmmmRsj Год назад

    እና ደሞ ጸግሽ ለምን የእመጉዋን ታሪክ አታቀርብልንም
    እባክክ እኔ መርብብን ዝጎራን በንተ ድምጽ መስማት እፈልጋለው ስሞትልህህ 😢❤

  • @tigistmesfin9543
    @tigistmesfin9543 Год назад

    Thank you so much ሁሌም ትረካዎችህን በጉጉት እጠብቃለሁኝ 🙏🙏🙏

  • @tadesseabitadesse9446
    @tadesseabitadesse9446 Год назад

    እናመሰግናለን ፀጋይ አብራረ በረታ በረተተ። እጅግ ድንቅ ትረካና ልብወለድ መጣጥፈ ነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 Год назад

    እናመሰግናለን። አለን ፀግሽ በጣም መሳጭ ታሪክ ነው በርታ

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 Год назад

    Are Tegeshey yehe neger betam agagey honebege, bertalge wendeme 🙏

  • @kiyukiyaya474
    @kiyukiyaya474 Год назад

    Mnmi saymoti hlmu bandelayi magfaxachawi ena seltsklachawi baxami nawi dasi yalgni ♥️♥️

  • @AynalmNegusi
    @AynalmNegusi Год назад

    ፀጋኤ ❤❤❤❤❤❤❤❤አከይርሀለው እወድሀለ ው ትችላለህ

  • @nigataliyu7658
    @nigataliyu7658 Год назад

    Betam Enamesgenaln Tsgeshi Eda Film Emay New Yemesalgn Teafiwenm Atenm Enamesgenalen❤❤❤❤❤❤

  • @YamuAmu-gm6mm
    @YamuAmu-gm6mm Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ትለያለህ እኮ አቤት አተራረክ 🥰 ደሞ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በተለይ ዘለግ ያለ ወጥ ትረካህ ናፍቆኛል