9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 31 | 9Gnaw Shi Part 31

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 118

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz Год назад +26

    የሳቄ ምንጮች ጓግቼ ነው ምጠብቃቹ❤😂😂😂

  • @bisratwoldesenbet4461
    @bisratwoldesenbet4461 Год назад +4

    እግዝአብሔር ያልአግባብ ከተገፉት ጋር ነው። ከሴጣን ጋር የተወዳጀ አወዳደቁ አያምርም፤ የከፋም ይሆናል።

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 Год назад +25

    በናታቹ የጩቢቲን ፓርት ሰፋ አድርጉት

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Год назад +17

    ጨባውና ሙዚቃ እኮ የአንድ ሳንቲም ዘጠና ገጽታዎች ናቸው😂😂😂
    ታይሰን 😅😂🤣🤣🤣🤣 አይ ጩባው ሁለተኛ 😝😜🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ahmederina
    @ahmederina Год назад +1

    የኢትዮጵያ ዶክተሮች እኮ ከአፍሪካ መጨረሻ ናቸው የሌላ ሰውን ምርመራ ለአንዱ መንገር የተለመደ ነው

  • @AbelEshitu
    @AbelEshitu Год назад +7

    Ere mastawkiyaw ykr mtlu be like

    • @Dågm_E
      @Dågm_E Месяц назад

      ወደው መሰለህ እንዴ እነሱም😊

  • @MaM-in5eh
    @MaM-in5eh Год назад +15

    የሳቄ ምንጮች የኔ ዉሩ ያንቺን በስጠኝ እስቲ ዉሮን እዴእኔ እሚወዳት ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @YHC123
    @YHC123 Год назад +3

    ጩቢቲ ምዕራፍ 1 ክፍል 68 13 ኛው ደቂቃ ከ45 ሰከንድ ላይ ባለው scene እኮ " ጆሯችንን ታይሰን በላብን እንዴ ፧ ይሄ ሆሊፊልድ የሆነ ህዝብ" ብለህ ነበርኮ እኮ ታይሰንን እረሳሃው እንዴ 😂😅

  • @muhamedmisha
    @muhamedmisha Год назад +4

    እኔ ያልገባኝ ነገር እኛኮ በህል ክብር ምናምን እያልን እራሳችንን ስናካብድ እውነት ይመስለኝ ነበር ለካ እንዲህ ወርደናል።አባቱ ላልታወቀ ልጅ እሄ ሁሉ ጉጉት?ይደብራል።በኛግዜኮ ያላባት ብታረግዝ አባቱን አምጪ ትባላለች።ጥሩ ነገር ኣስተምሩንስኪ።

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 Год назад

      true

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      ለልጁ መጓጓት ሣይሆን ሂወቷ አደጋ ላይ ነው አደለ የተባለው😅😅😅😅 ምን አሥበሺ ነው በዚህ ዘመን ምድሪቱን የሞላት ድቃላ አደለ😢😢😢

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Год назад +1

    አሰለፍ የዘጠነኛዉ ሺ ድምቀት እኮ ናት

  • @kidusacha8657
    @kidusacha8657 Год назад +10

    አሴ የድራማው ፈርጥ እሷ ከሌለች አይደምቅም❤❤

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj Год назад +4

    😂😂 አሴ ምቾት ፈታ ነውኮ የምታረጊኝ ጌታን

  • @ashennafi
    @ashennafi Год назад +1

    Welcome Mame diasporaw. Proud of u.

  • @molalign_tube
    @molalign_tube Год назад +4

    ተይሰል አንድ ሁለት ስንግል አውጥቷል እንዴ??😂😂😂😂😂😊😊😂

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Год назад +9

    When chuba cry in he's bed room 🤣🤣

  • @smtube3485
    @smtube3485 Год назад +1

    ምርጥ. ፓለቲካ. ለገባው. ይመቻችው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ Год назад +66

    ፍትህ በማንነቱ ለሚፍናቀለው ለሚገደለው የአማራ ህዝብ 😢😢😢

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst Год назад +8

    አሰለፍ የምትባል ሴት በእውነተኛው ዓለም ላይ ያለች ሴት ብትሆን ኖሮ ብገላት ደስ ይለኝ ነበር

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 Год назад

      😳😳😂😂😂😂

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ Год назад

      ምነዉ 😂😂😂

    • @lilifemale
      @lilifemale Год назад

      😂😂😂😂😂የተመታ.ኮሜንት

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Год назад

      የመግደል ሙከራለዛሬአልተሳካም 😂😂😂😂😂ቀጠሮ ይቀይሩ😮😂😅😅😅😅😅

    • @besuyeabate2927
      @besuyeabate2927 Год назад

      ወይኔ አሰለፍ አቃጠለችኝ እኮ የምር ንድድ ነው ያልኩት በስመአብ😂😂😂😂😂

  • @ZeburaMohammed
    @ZeburaMohammed Год назад +2

    ወይኔ አሰለፍ

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst Год назад +8

    የዶክተሮችን ስም አታጥፉ እንደዚህ አይነት ንግግር የሚናገር ዶክተር የለም descipline የሚባለው ነገር እንደዚህ አይደለም 🙏🙏

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 Год назад

      Éthiopie ??

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 Год назад

      😂

    • @elsa3589
      @elsa3589 Год назад +3

      ክክክክ እኛ ሀገር ? መርፌ ከወጉ በኋላ አይደል ምንህን ነው የሚያምህ የሚሉት !!

    • @lilkalaxr1
      @lilkalaxr1 Год назад

      Menem bihon lek new gobezem ale mognem

  • @ahmederina
    @ahmederina Год назад +1

    ጩባው የሰፈሬ በርታልኝ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Год назад +2

    ቆይ የውሮ ባል ማነው😂😂😂

  • @AliE.m-md7pb
    @AliE.m-md7pb Год назад +10

    .ታምራላችሁ ግን ሁላችሁም የላችሁም ቲና ና ሳሚ 😢😢😢😢❤❤ ይመለሱልን

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Год назад +2

    ውሮ ወሬስወድ😂😂😂😂

  • @AshagreA
    @AshagreA Год назад +2

    i cant ጩቢቲ

  • @nhattyhemu-ql7kl
    @nhattyhemu-ql7kl Год назад

    ዉሮ የእውነት እርጉዝ ነችወይ

  • @Fafi2Eth-uq4zl
    @Fafi2Eth-uq4zl 6 месяцев назад

    Akamjirtuu❤👍

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад +2

    Wereye sukar honsh beka 😍👏😂😂

  • @najato8808
    @najato8808 Год назад +3

    😂😂ሸማቾችማ ስኳር የለም እሉ ነዉ የዉሮ ስኳር ከየት መጣ😮😅

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +5

    አይ ሀገሬ ገና ዋይፋይ ማስተዋወቅ ላይ ነች😂

    • @elsa3589
      @elsa3589 Год назад +4

      እረ እንደማናውቅ አንሁን ፣ እንኳን ዋይፋይ ቲቪ የሌለው ሰዉ ያለበት ሀገር እኮ ነው ሀገራችን

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji Год назад

      @@elsa3589 ስለሰለጠነ ስለተባለው ከተማነው ያወራሁት

  • @demeketsegaye561
    @demeketsegaye561 Год назад +4

    Microsomia is not a larger than normal body size; it is Macrosomia

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ Год назад +2

    ደራሲው ትዝ ካለህ እንኳን ባለፈው ኧረ የውሮ እርግዝና እንደ ዘጠነኛው ሺ ድራማ ረዘመ የጤና ነው ወይ ብዬ ጥያቄህ ነበር።ይኸው ለችግር አጋለጥካትና እርፍ።እንዳትገድላት ብቻ።

  • @avip1257
    @avip1257 Год назад +4

    ፍትህ በሳአውዲ ለሚገኙ እሰረኞች

  • @markon3278
    @markon3278 Год назад

    ጩቢቲ መዝሙር ይሞክር

  • @BalkmanTola
    @BalkmanTola 10 месяцев назад

    ይቅርታጎሳዬአይደለም ማዲንጎነው

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Год назад +2

    ውሮአትወልድምንእንዴ ስንት ጊዜ ሆናት

    • @elsa3589
      @elsa3589 Год назад

      እንደ ዝሆን ሁለት አመት ነው

  • @NanaMedia-xf4rb
    @NanaMedia-xf4rb Год назад +6

    Good job

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 Год назад +1

    Be Bluetooth 😂😂😂

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Год назад

    ጩባው የሳቄ ምንጭ ትመቹኛላቹ

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 10 месяцев назад

    አይ እትየ አሰለፍ ልትፈነዳ አየችኮ ወይ ጉድ

  • @kassahunmulugata3390
    @kassahunmulugata3390 Год назад

    በርቱ ተመንደጉ ፡፡

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @tgyemini3206
    @tgyemini3206 Год назад

    Abuuuuuui😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl Год назад

    አሴ ስወዳት 😂😂

  • @biruktube1272
    @biruktube1272 Год назад +2

    Please ere mastwekyawen teute

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Год назад +2

    😂😂😂😂😂Weye siwdachu ejko❤❤❤

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Год назад +1

    Asalaf laware letndafa new ende 😂😢

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 Год назад

    Ere ሀኪም አማክሩ ደራሲው የት ሀገር new ደሞ microsomia, unthical ስራ new miserut

    • @elsa3589
      @elsa3589 Год назад

      እኛ ሀገር የማይሰራ ምን አለ

  • @lijmahirtube1374
    @lijmahirtube1374 Год назад

    radu may sis

  • @ewnetkeberebezawuletawmefg1734

    Fetari hulachunm yebarkachu
    Betam arif sitcom nw

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Год назад +1

    Ye Ethiopia dokter lebinet yes ❤

  • @HayelomNawy-sh6dj
    @HayelomNawy-sh6dj Год назад +2

    Chabaw nebsi ❤️❤️

  • @matiyaswegayehu7054
    @matiyaswegayehu7054 Год назад

    Computer restuwal🤣🤣

  • @kaderawwal9920
    @kaderawwal9920 Год назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @limitlessGx
    @limitlessGx Год назад

    Ase altelachem😂😂😂

  • @burtokana8978
    @burtokana8978 Год назад

    We'll come

  • @Guffx-u6y
    @Guffx-u6y Год назад +1

    ❤️❤️❤️🥰😁

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan Год назад +2

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fuadnuro
    @fuadnuro Год назад

    Wasek ye ethiopia dokter wesekinet.

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀለከሸማቾች

  • @NatiMan-g7f
    @NatiMan-g7f Месяц назад

    Wero denez nate

  • @YoniMle-vi6lj
    @YoniMle-vi6lj Год назад

    Ke 5 amate bewala reply emalesalawe

  • @kalbisrat6087
    @kalbisrat6087 Год назад

    😂😂😊

  • @mitikuasfawe6135
    @mitikuasfawe6135 Год назад

    ❤👑

  • @AbenezerAsfaw-gj1vy
    @AbenezerAsfaw-gj1vy Год назад +1

    ዳስ ተላላችሁ

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 Год назад +1

    🤣🤣💖💖💖💖💖💖

  • @mohammedtola4036
    @mohammedtola4036 Год назад

    Ccccccuuubbbaaa😂😂😂😂

  • @addishager-yq1dn
    @addishager-yq1dn Год назад

    Chubiti mirtu😂😂😂

  • @bereketmoges5941
    @bereketmoges5941 Год назад

    I hate tele birr because of the advertising

  • @ossiebassa2323
    @ossiebassa2323 Год назад

    ere doctor .......endat eyaderegu new yemiboterefut........

    • @elsa3589
      @elsa3589 Год назад

      ኮሜዲ እኮ ነው

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 Год назад +1

    😂😂❤❤❤❤

  • @tarikumesfin6479
    @tarikumesfin6479 Год назад

    አቦ ምችት ይበላቹ

  • @ZeburaMohammed
    @ZeburaMohammed Год назад

    ቱስ

  • @DawitSolomon-i8u
    @DawitSolomon-i8u Год назад

    አረ አሰለፋ

  • @weldefalik9285
    @weldefalik9285 Год назад

    Lemindinew gin hule ye Amarigna film na drama lay ye doctor part lay tikikilegna sew yemiseraw
    at least minale yetena balemuya bitamakiru ahun “macrosomia” yibalal it’s “macrosomia”

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 Год назад

    ወይ ውሮ

  • @Bekcomedy-g4f
    @Bekcomedy-g4f Год назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @AliE.m-md7pb
    @AliE.m-md7pb Год назад

    Abet stmachugy

  • @OlympickeHacker-by7uv
    @OlympickeHacker-by7uv Год назад

    Hh ni language 💞💞

  • @EtegeEntertainment
    @EtegeEntertainment Год назад

    Segetachu

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite Год назад +1

    😂😂😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 Год назад

    😂😂😂😂😂